ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አነቃቂ መልክቶችን ➪ግጥሞችን ታገኙበታላቹ {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] @huda_islamic_studio

إظهار المزيد
3 252
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-257 أيام
-6730 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+20
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+19
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+20
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+26
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+15
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+27
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+15
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '26
+23
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+20
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '26
+13
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+4
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+12
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+21
في 5 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+13
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+27
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+39
في 9 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+29
في 6 قنوات
Get PRO
مايو '25
+91
في 9 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+24
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '25
+86
في 9 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+138
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '25
+403
في 14 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+433
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+498
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+418
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+503
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+682
في 5 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+612
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+819
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+834
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+875
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+366
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '240
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '230
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '230
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '230
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '230
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+532
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+316
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+539
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+439
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+176
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+215
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+60
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+96
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+196
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+149
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+201
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+141
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+25
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+62
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+273
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+599
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+422
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+174
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+303
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+137
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+126
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+288
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+700
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+1 108
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
23 أكتوبر+1
22 أكتوبر+1
21 أكتوبر0
20 أكتوبر+2
19 أكتوبر0
18 أكتوبر0
17 أكتوبر+1
16 أكتوبر0
15 أكتوبر+1
14 أكتوبر+2
13 أكتوبر+1
12 أكتوبر+1
11 أكتوبر0
10 أكتوبر+1
09 أكتوبر+1
08 أكتوبر+1
07 أكتوبر0
06 أكتوبر0
05 أكتوبر+1
04 أكتوبر+1
03 أكتوبر+1
02 أكتوبر0
01 أكتوبر+4
منشورات القناة
👌ሚስትህን ከፈቀድክላት ደመወዟ የራሷ 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 አዳምጧትማ ክክክክክ 👌ሴት ልጅ  የሴት  ህፃናት  የምታስተምር ከሆነ ኢኽቲላጥ  ከሌለ  ከወንዶች  የማትገናኝ  ከሆነ  ልታስተምር  ይፈቀድላታል  ።  ተመልከቱ  የመስፈርቱን  ጥበት ... 👌 ትዳር  ኑሯት  ልጅ እያላት  ከሆነ  ለልጆቿ  ቅድሚያ  ትስጥ  ። ባሏ  ፈቅዶ  ከሆነ  ከደመዎዟ  ወዳ  ካልሰጠችው  አያገባውም  ። 👌እሷ  ልስታስተምር  ስትወጣ  እሱ ህፃናቶቹን  ቤት  እየጠበቀ ከሆነ   የፈጣሪን  ስርዓተ  ህግ ጥሰዋል  ።  ባል  የውጭ  ጉዳይ  ሚኒስቴር   ሲሆን  ሚስት  ደግሞ  የአገረሰ ውስጥ  ጉዳይ  ሚኒስቴር  ናት  ።  እሷ ከወጣት  የአገር  ውስጥ  ጉዳይ  ሚኒስቲሪቱ  ያለ ስራዋ  ከአገር ውጭ  እየሰራች  ነው  ።  የአገር ውጭ  ሚኒስቲሩም  አገር  ውስጥ  እየሰራ  ነው  ።  ይሔ  የስራ ጣልቃ  ገብነት  መደብን  መሳት  ይባላል ።  ያለሙያው  ያለ ምድቡ  የሚሰራ  ስራውን  በትክክል  ሊወጣ   አይችልም  ....! ተቀላቅሎ መማር የለም ። ተቀላቅሎ ማስተማርም የለም ። 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356

2
👌ሚስትህን ከፈቀድክላት ደመወዟ የራሷ 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 አዳምጧትማ ክክክክክ 👌ሴት ልጅ የሴት ህፃናት የምታስተምር ከሆነ ኢኽቲላጥ ከሌለ ከወንዶች የማትገናኝ ከሆነ
👌ሚስትህን ከፈቀድክላት ደመወዟ የራሷ 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 አዳምጧትማ ክክክክክ 👌ሴት ልጅ  የሴት  ህፃናት  የምታስተምር ከሆነ ኢኽቲላጥ  ከሌለ  ከወንዶች  የማትገናኝ  ከሆነ  ልታስተምር  ይፈቀድላታል  ።  ተመልከቱ  የመስፈርቱን  ጥበት ... 👌 ትዳር  ኑሯት  ልጅ እያላት  ከሆነ  ለልጆቿ  ቅድሚያ  ትስጥ  ። ባሏ  ፈቅዶ  ከሆነ  ከደመዎዟ  ወዳ  ካልሰጠችው  አያገባውም  ። 👌እሷ  ልስታስተምር  ስትወጣ  እሱ ህፃናቶቹን  ቤት  እየጠበቀ ከሆነ   የፈጣሪን  ስርዓተ  ህግ ጥሰዋል  ።  ባል  የውጭ  ጉዳይ  ሚኒስቴር   ሲሆን  ሚስት  ደግሞ  የአገረሰ ውስጥ  ጉዳይ  ሚኒስቴር  ናት  ።  እሷ ከወጣት  የአገር  ውስጥ  ጉዳይ  ሚኒስቲሪቱ  ያለ ስራዋ  ከአገር ውጭ  እየሰራች  ነው  ።  የአገር ውጭ  ሚኒስቲሩም  አገር  ውስጥ  እየሰራ  ነው  ።  ይሔ  የስራ ጣልቃ  ገብነት  መደብን  መሳት  ይባላል ።  ያለሙያው  ያለ ምድቡ  የሚሰራ  ስራውን  በትክክል  ሊወጣ   አይችልም  ....! ተቀላቅሎ መማር የለም ። ተቀላቅሎ ማስተማርም የለም ። 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356
21
3
💥ግጥም ተለቀቀ ተለቀቀ ስለ ውዷ መስጅዳችን ስለ መስጂደል አቅሷ 👌ከግጥሞቹ መካከል✍️ ===የግጥሙ ርዕስ=== ✍️እንዴምነሽ አቅሷ ትላለች🔺🔺 ✍️እንደምን ነሽ አቅሷ አንች የሱና ቤቴ፤ ✍️ሰበብ የሆንሽልኝ እዚህ ለመምጣቴ። ✍️የተውሂዷ ጮራ አቅሱየ አቅሱነቴ ✍️እወድሻለሁኝ ሁሌም ከአንጄቴ 🔺ደምቀሽ ተውበሻል የአይን እረፍቴ 🔺አላህ ይጠብቅሽ ከነ ሸህ አተቴ 🔴ዙሪያውን ቢያንዣብብ የሂዝቢይ ቡችላ፤ 🔴ጩሆ ቢያስጮህብሽ ኢርጃኡ በሞላ 🔴ቀልጥሚው በሁጃ ትጥቁ እስከሚላላ 🔴ትጥቅሽም ከላይ ነው ከአላሁ ተዓላ ✍️በውዱ ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ኡስማን ከ ጊንባ ቱሉ-አውሊያ የተገጠመች 👆👆ሸር ሸር አድርጉት ወንድም እህቶች አጅራችሁ ከ አላህ 👇 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuhuzeyfa123 https://t.me/abuhuzeyfa123 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
63
4
ሳምታዊይ የእሁድ ምሽት ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል
ሳምታዊይ የእሁድ ምሽት ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል
55
5
🔺''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''🔻''''''''''''''''''''''''''''''''''🔺 🔺🔺   ሲድረቱል _ሙንተሐ  🔺🔺 ===========👌============ 👌   ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ  የሱመያዎች ፕሮግራም  ትደምቃለች ....❗️ 🟢  እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው  መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው :: 🔺::::::::::::::::::::➤::::::::::::::::::🔺 👌وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها، 🔺.............-----..............🔺 👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን  አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ  የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ   እያዩ ከሞባይላቸውጋ  ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው  የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን  እንመካከር ስንላችሁ ነው። 👇🔻................👇..............🔻👇 قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح . 🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ  የሴቶች  የግል  ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ ቶሎ ከች ማንኳኳት አለባችሁ ። 🎤✍ስለዚህ የአኢሻ ወራሽ ነኝ እያልሽ ለሽ የምትይው እህት ሆይ :-  (الأسماء لا يغير الحقائق) 🔻===:::::እነሡማ:::::===🔻  ለኢስላም  ያደሩ በርትተው የሞቱ እነኡሙ ሡለይም እነኸድጀቱ እነዓኢሸቱ ለምን እኔናአንቺ የምን መቦዘን ነው ምንድነው ስንፈቱ! ?? 🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺 🔻የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች 🔻ኡስታዝ አቡል አባስ ሀርቡ እና 🔻ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሁሴን መርሳ ሲሆኑ 👌እንድሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከትንሽ ምክርጋ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል 🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺 يَا قَوِيَّةَ العَزْمِ، يَا نُورَ الهُدَى يَا صَاحِبَةَ الإِيمَانِ وَالتُّقَى لَا تَضْعُفِي إِنْ أَظْلَمَتْ أَيَّامُكِ فَالصَّبْرُ يَرْفَعُ قَدْرَكِ وَالعُلَا بِالعِلْمِ وَالقُرْآنِ يَسْمُو قَلْبُكِ وَبِذِكْرِ رَبِّكِ تَسْتَنِيرُ خُطَاكِ كُونِي جَبَلًا فِي الثَّبَاتِ وَهِمَّةً وَاجْعَلِي رِضَا الرَّحْمَنِ دَوْمًا مُنَاكِ 🌸 🔺.... 👉ከጁምዓ  በኋላ 👈....... 🔊:::::::::::::::::::🔊::::::::::::⏰ 🔺....7:30....ቀጥታ...ይጀምራል...🔺 🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
82
6
አ  -  ን  -  ብ  -   ቡ   -  ኝ !! ----  #ጠቃሚ_ተንቢህ (ማስጠንቀቂያና ማብራሪያ) ---- --------------- 👌 #ውድና የተከበራችሁ  #የቻናላችን ተከታዮች እንደምን አላችሁ !! --------------- 👌 👉  እንደሚታወቀው ከላይ በሹት ስክሪን ላይ #እንዳስቀመጥኩላችሁ አይነት #ማስታወቂያዎችን    #የቴሌግራም_ድርጅት   በራሱ አሠራርና ከቻናል ባለቤቶች #ተቆጣጣሪነት ውጭ በሆነ መልኩ የተለያዩ #ማስታወቂያዎችን_በቻናላችን ጊርጌ ላይ ያስቀምጣል !! ይህንን የተመለከቱ #ወንድሞችና_እህቶች ቻናላችን የተጠለፈ ወይም ከቻናላችን #አድሜኖች መካከል ቴሌግራሙ የተጠለፈበት እንዳለና በቻናላችን ጠላፊው አካል እንደለቀቀው እየመሠላቸው የተለያዩ ሃሳቦችን ሲያቀርቡ ተመልክቻለሁ !! ------------------ 👌 👉 በቻናላችን ስር አልፎ አልፎ የሚታዩት "Ad" ወይም የማስ ታወቂያ ምልክት ያላቸው ጽሁፎች በቴሌግራም ድርጅት አውቶማቲክ አሰራር የሚለቀቁ እንጂ #በቻናላችን_አድሚኖች የሚለቀቁ እንዳልሆኑ ልናውቅ ይገባናል !! ------------------- በተጠማሪም ማወቅ ያለብን ነገር :- 1ኛ :- #ማስታወቂያዎች መታየታቸው የቴሌግራም መደበኛ አሰራር እንጂ #የቻናሉ ደህንነት #መታወክ  / መጠለፍ አለመሆኑን መረዳት አለብን !! 2 ኛ :-  #በማስታወቂያዎቹ ላይ ለሚተላለፉ #መልእክቶች_ሊንኮች ወይም ጥሪዎች #ቻናላችን ምንም አይነት ኃላፊነት እንደማይወስድ ልታውቁ ይገባል !! 3 ኛ :-፦ #የኡስታዞችን ስም በመጠቀም የሚለቀቁ የሀሰት #ማስታወቂያዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ "Ad" የሚል ጽሁፍ ያለበትን ማንኛውንም ማስታወቂያ #ሳያረጋግጡ እንዳይቀላቀሉና በተለያዩ #ሹበሃዎች  እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ  ማድረግ ይገባችኋል !! #ከወንድማችሁ አቡ ማሂ #አብደልከሪም ......... 👌 👉 https://t.me/Abumahiasselefi
84
7
👌 👉 ከታች " ×" ምልክት ያለበትን አይነት #ማስታወቂያ ከቻናል #አድሜኖች የሚመጣ ወይም የሚላክ ሳይሆን #የቴሌግራም_ድርጅት በራሱ የሚያደርገው ነገር ነው !!
👌 👉 ከታች " ×" ምልክት ያለበትን አይነት #ማስታወቂያ ከቻናል #አድሜኖች የሚመጣ ወይም የሚላክ ሳይሆን #የቴሌግራም_ድርጅት በራሱ የሚያደርገው ነገር ነው !!
70
8
🔊 7ቱ የስኬታማ ዳዕዋ ወጋግራወች በሚል ርዕስ ====🌴====🌴===🌴=== 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ –حغظه الله ⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃማ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በተለይ #በዳዕዋ ላይ በተሰማሩ ወንድሞች እንዲሁም ዳዒ ለመሆን በሚዘጋጁ ጧሊበል ዒልሞች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ 📮 ይህን በጣም አስፈላጊ የሆነ ሙሀዶራ በማዳመጥ የዳዕዋ አደራረግ ስርአታችንን መገምገምና ያሉብን ክፍተቶችን ማረምና ማስተተካል የግድ ይላልና ይደመጥ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
82
9
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream
112
10
🔺.....አ.....ን.....ብ.....ቡ.....ኝ.....🔺           አ......ት......ለ....ፉ.....ኝ           ጁ.....ሙ.....ዓ...ነ......ኝ           አ......ት......ር.....ሱ.....ኝ           ሲ......ድ.....ራ.....ነ......ኝ         ጆ.....ይ.....ን......በ....ሉ....ኝ 🔻==========👌=========🔻 👌 🎤🔺  ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ  የሱመያዎች ፕሮግራም  ትደምቃለች ....❗️ 🔹:::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::🔺 🟢💥  እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው  መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው :: ➣....................🔺......................➣ 👌🔺وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها، ----- 🔻///////////////////🔺/////////////////🔻 👌እህቶች الله የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት إي وربي ። ወሬ ዛዛታ  እንዳያታላችሁ  ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን  አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ  ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ  የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ   እያዩ ከሞባይላቸውጋ  ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው  የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን  እንመካከር ስንላችሁ ነው  ። የተመከርነው ነገር በየትኛውም ቦታ እና አቅጣጫ አብሮን መጓዝ መቻል አለበት .. በርግጥ ብዙ ግዜ ነፍሳችን መጋፈጥ ያቀተን አያሌ ሴቶች አለን ..!! ዓሏሁ_ አልሙስተዓን. 🔺::::::::::::::::::::➤:::::::::::::::::🔺 🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ  የሴቶች  የግል  ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ በሯን ማንኳኳት አለባችሁ ። 🔺........🔺......🔺......🔺......🔺 🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺 🔻........🔻......🔻......🔻.......🔻 🔻ኡስታዝ ..አቡ..አብደረዛቅ ሸይኸ  ሰኢድ ልጓማ እና 🔻ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ ሲሆኑ  .....❗ 👌እንድሁም ሸይኻችን አቡ..ኒብራስ ጥያቄና  መልስ ከትንሽ ምክርጋ ........ፏፏፏ❗  እንላለን::                  #ውዷ:-👇 👌🔻::::: ከጁምዓ  በኋላ::::: 🔻👌 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 🔺  8:00     ቀጥታ  ይጀምራል 🔺 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➤=========🔻=======➤ ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ  መጥሪያ። ➤=========🔻=========➤ 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
121
11
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢 መልእክት بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ 🌙 ዛሬ ረቡዕ 26 ረቢዑል-አኺር 1448 ሂጅራ ዛሬ ማታ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በአላህ ፍቃድ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም ይኖረናል። እንቁ የሆኑ ሰለፍይ ወንድሞችም ይዘይሩናል ኢሻ አላህ 📚 ይህ የእውቀት፣ የኢማን እና የመልካም ሥራ ስብሰባ ነው። ስለዚህ አንድም ሰለፍይ ተማሪ ከዚህ ፕሮግራም መቅረት የለበትም። قال الله تعالى: ﴿وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ﴾ «“አስታውስ፤ ማስታወስ ለሙእሚኖች ይጠቅማልና።” [አዝ-ዛሪያት፡ 55]» እንዲሁም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ» «“አላህ ለማንም መልካምን ከፈለገለት በዲን ያስተውለዋል።” ቡኻሪና ሙስሊም» 🌿 የዲን እውቀት እንደ ብርሃን ነው፤ ልባችንን እና መንገዳችንን ያበራል። ስለዚህ ውድ ሰለፍይ ተማሪዎች ዛሬ ማታ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሁላችንም በመድረሳቺን በሰዓቱ ተገኝተን የዳእዋውን ፕሮግራም እንሳተፍ። እንኩዋን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል አደራ!! እስከዛው ድረስ ሼር እያደረግን ላልሰሙት ወንድምና እህቶች የፕሮግራሙ ተካፋይ እናድርጋቸው جزاكم الله خيرًا جميعًا t.me/deawaselefyawollotitacampus
118
12
ለአዚሮች መልስ 🎙🎙🎙🎙🎙🎵🎵🎵📢📢📢 🔉መደመጥ ያለበት አድስ ሙሀደራ። 🎤 🔊🔊📢📢🎧🎧🔈🔈🎙🎙🎤 👌ሙሽሪክ ሙስሊም አይባልም በሚል እርዕስ በተለይ ለአዚሮችና ለሚያመጡት ሹቡሀወች በሰፊው የተሰጠ መልስ ከበቂ ማስረጃ ጋር። 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👇  👉     የእሁድ ሙሀደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇           በውስጡም መካሪና ገሳጭ  ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ ምክር ነው ።           ------------------👌--------------- 👈 بأستاذنا الفاضل الداعي إلى الله الشيخ أحمد حفظه الله تعالى. ------ 🎙 በዉዱ ኡስታዛችን  ሸኽ አህመድ ጭፍራ/ኮቻ  الله ይጠብቀው። 🔴በ ውቢቷ  ኮምቦልቻ 👉 መጠኔ ሰፈር 💐 በመስጅደ ል--አቅሷ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 https://t.me/WollokombolchaMesjidelFurqan
101
13
የሚገርም ነው እነዝህ ሙሽሪኮች አቅል አላቸው ነው የሚባሉት እህነየ የነሱ ልጆች ቅባት አተው ፀጉራቸው እየተነቃቀለ ባለበት ሁኔታ እነሱ ዛፋን በዝህ ልክ ይቀቡታል በጣም የሚገርመው ደግሞ ሙስሊሞች ና
የሚገርም ነው እነዝህ ሙሽሪኮች አቅል አላቸው ነው የሚባሉት  እህነየ የነሱ ልጆች ቅባት አተው  ፀጉራቸው እየተነቃቀለ ባለበት ሁኔታ  እነሱ ዛፋን በዝህ ልክ ይቀቡታል በጣም የሚገርመው ደግሞ ሙስሊሞች ናቸው ብለው የሚከራከሩ ላቸው የጪቅላት ዲሀዎች ጠበቃዎቻቸው ናቸው ---------👇-------👇--------- https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
84
14
ዛሬ ዕሁድ ምሽት የተደረገች አጠር ያለች ነሲኃ عَنْ أَسْبَابِ السَّعَادَةِ ለደስተኝነት ሰበቦች በሚል ርዕስ በፉርቃን ከላላ وَقَالَ اللَّهُ تَعَالَى: ﴿الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ، أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ﴾. ـــــــــــــــــــــــ ــــــــــــ ـــــــ ـــــــــــــ وقَالَ اللَّهُ تَعَالَى: ﴿مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِنْ ذَكَرٍ أَوْ أُنْثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُمْ بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ﴾. በወንድም አቡ አምሪ الله ርዝመት 00:30:00 ደቂቃ ብቻ https://t.me/abuamrullah
110
15
በኡስታዝ አቡ ኑአይም ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀምሯል በመስጅደል አቅሷ ወሎ ሪልስቴት አድማብተና አለፍ ብሎ 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
92
16
ሳምታዊ የጁሙአ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብደረህማን ማሻ ገብቷል
ሳምታዊ የጁሙአ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብደረህማን ማሻ ገብቷል
126
17
🌿 3:00 ላይ እንገናኝ በtelegram ጦሳ ማዶ በimo ጦሳ ማዶ 👌 🚩ጉዞ ወደ ጦሳ እንሂድ ተነሱ ይበቃል ዛዛታ 🚩እንፈስ ተዉሂድን የማይሰለቸዉ ለጥቂት ለአፍታ 🚩የኛ ንብ መድረሳ ዉዷ ጦሳ
🌿 3:00 ላይ እንገናኝ በtelegram ጦሳ ማዶ በimo ጦሳ ማዶ 👌 🚩ጉዞ ወደ ጦሳ እንሂድ ተነሱ ይበቃል ዛዛታ 🚩እንፈስ ተዉሂድን የማይሰለቸዉ ለጥቂት ለአፍታ 🚩የኛ ንብ መድረሳ ዉዷ ጦሳ ማዶ 🚩ጠላቷ ቀለጠ ሟሙቶ እንደበረዶ 🚩ጀምዕይ ወደቀ ፈህሙ ተወላግዶ 🚩ሰለፍዩ ቀረ ወጥሮ ገርግዶ 🌿.ጨምሩባት.. ገጣሚዎች... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
167
18
ኡስታዝ አቡል አባስ ከመስጅደል አቅሷ ጀምሯል
129
19
لا يوجد نص...
223
20
🎙ወንድም አቡበከር ' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት
235