cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣ በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 148
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-4230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=904f368757966a0cf9
نمایش همه...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

📮ተውሂድ የእውቀቶች ቁንጮ 📮 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሀ። 🎙️ በኡስታዝ የህያ ኢብራሂም ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=904f368757966a0cf9
نمایش همه...
📮ተንቢህ በቀን በቀን 11-09-2019📮 ↪️ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋን በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ። 🔘 ይደመጥ ሼር ይደረግ‼️ 🗳 በጣም በእርጋታ የተሞላ ጣፋጭ የሆነ በያን ነው እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው። 🎙በኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። ....ይቀጥላል። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13391
نمایش همه...
✈️ የሳምንት ቅዳሜ ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ ያልሰማኸው ስማ!!
نمایش همه...
ረስታችሁን ነበር ክፍላገር መስሏችሁ ግን አዳማኮነው በሀይዌይ ጉዞአችሁ ገባ ስትሉበት ውበቱ ማራኪ በዳዕዋ ላይ ሲሆን የበለጠ አርኪ እየጠበቅን ነው ከአዲስ እንግዶች በሀበሻችን ላይ የዳዕዋ ጠንሳሾች የፊታችን ቅዳሜ ማንም የማይቀርበት የዳዕዋና የኢጅቲማዕ ጥሪ በተለየ መልኩ ለአጎራባች ከተሞች ልዩ እድል ነው። ማንም ሊቀረው የማይገባ የሙሐደራና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ውቢቷ አዳማ በአላህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜ ከተለያየ ቦታ ከሚመጡ ሰለፍዮች  አሸብርቃ ትውላለች‼️ መቅረት አይደለም ማርፈድም አይፈቀድም https://t.me/Adamaselefy
نمایش همه...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 👇
نمایش همه...
👍 1
✈️ የሳምንት ቅዳሜ ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ ያልሰማኸው ስማ!! https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
👍 3
(ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون ) الروم( 41) 👆ከላይ የተጠቀሰውን የቁርኣን አያ ማብራሪያ ክፍል ሁለት (2) 🎙 እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ ነው! ይህንን ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ ለሌሎች ሙስሊሞች እንዲደርስ በማድረግ ያለበዎትን ሀላፍትና ይወጡ👌 🎤በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه 🕰 54:18 🕰 📎https://t.me/Adamaselefy/7661
نمایش همه...
👍 1
እጅግ በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ ገብታቹ ተከታተሉ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ ለመከታተል 👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=518e5fe3a7250afd09
نمایش همه...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

«ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون » الروم (41) 👆👆👆የሚለውን የቁርአን አያ ማብራሪያ እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ሙሐደራ 🎤 በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه በቀጥታ ስርጭት 👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=518e5fe3a7250afd09
نمایش همه...