cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣ በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!

Більше
Рекламні дописи
2 119
Підписники
-124 години
-47 днів
-3430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በጣም መካሪ ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=1a30374393bbd67718
Показати все...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

🔪 « ለእርድ የቀረበው ኢስማዒል » 💫 በሚል ርዕስ የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት {ኡዱሂያና ድንጋጌዎቹ} ከሚለው የዕሁድ ሙሃደራ የተወሰደ መካሪና አስተማሪ ነሲሃ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=1a30374393bbd67718
Показати все...
*من محاسن الدولة السعودية حفظها الحافظ* أخي المسلم / تصور معي لو صار الحج بيد دولة غير هذه الدولة السنية في هذا العصر الحديث ماذا سيكون؟ فأكبر إنجاز لهذه الدولة وفقها الله هو إعلاء مظاهر التوحيد والسنة فلا قبور ولا مزارات ولا شركيات ولاخرافات ولاشيء يمس بالعقيدة أو يخذش في التوحيد. فقبل أن تكون هذه الدولة *كان الحج بيد الأشراف في أيام حكم الدولة العثمانية* كان الناس يذهبون للحج فإذا بهم يرجعون مشركون أشد شركا مما كانوا عليه من قبل لما يرون من كثرة القباب والأضرحة المبنية في البقيع وغيره وكانت الفرق الصوفية تقيم طقوسها من شطح وردح وأناشيد وسماع وغيره فكان الناس عندما يذهبون للحج يشتغلون بزيارة الأضرحة والآثار التي جاء الإسلام بالنهي عنها فلما حكمت هذه الدولة وفقها الله أزالت كل مظهر من مظاهر الشرك والبدعة ولهذا كل من تسمعونه يذمها فهو إما رافضي، أو ثوري خارجي أو صوفي قبوري، أو إمعة سمع الناس يقولون شيأ فهو يقول به. فنحمد الله على هذه النعمة التي منّ بها على بلاد الحرمين الشريفين أمن على التوحيد والسنة وأمن على الأنفس والممتلكات. أتمنى أن تصل هذه الكلمات المتواضعة لأكبر عدد من المسلمين نقل مستفاد
Показати все...
👍 1
📢 ለዓረፋ ዚያራ ... በምንችለው ሁሉ ኢስላምን አደራ !!! ... ያንተ አባቶች ጋራ ሸንተረሩን ሞፈርና ቀንበር አጥምደው በመቆፈር ፊደል ሳይቆጥሩ በጣታቸው እየፈረሙ አንተን ለማሳደግና ከተሜ ስልጡን ለማድረግ ከነበራቸው መስዋዕትነት በተጨማሪ የተለያዩ ማማለያዎችንና የተጠኑ ስልቶችን በመጠቀም ሀገሬውን ለማክፈር የመጣውን ኃይል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ባልተሞረከዘ ጥበብና ተፈጥሯዊ በሆነ ማንነት ላይ ሆነው በከፈሉት ተጋድሎ ሕዝበ ሙስሊሙን በአላህ ፍቃድ ከክህደት ታድገውት አንተንም ዛሬ ላይ ላለክበት ማንነት አበቁክ❗ 💐 አንተ ግን ይህን ወደር የማይገኝለት የአባትና እናት ውለታ ረስተክ ... እነዚያው ካፊሮች ከብዙ ዓመታት የሴራ ቆይታ በኋላ ትላንት እጅ ባለመስጠት ፊት ነስቶ ጠላቱን ያባረረና ዕምነቱን የጠበቀ ጀግና አባትና እናትን ደከም ብለው ወገባቸው በጎበጠና ከልቡ የሚጦራቸው የአብራካቸወ ክፋይ ኖሮ እንደሌለ ነገር ያጡ የሆነ ጊዜ ...በአላህ ምድር ላይ ክህደትን የማንገስ "ፕሮጄክት" ነድፈው ለየት ያለና የተጠናከረ ተልዕኮ በመያዝ ወደ እያንዳንዱ ሙስሊም ቤት በስውርና በግልጽ እያንኳኩ ነው። በናቅናቸውና ኋለ ቀር አርገን በምንቆጥራቸው ወላጆቻችን ጀግንነት ያልተደፈረ ዕምነት ስልጡንና ዘመናዊ በመሰልነው ከንቱ ኩፍሶች ተናቀ !!! ፊደል ሳይቆጥሩ የጠበቁት "ዲን" ፊደሉን አተራምሰን ለይተን የተማርነው እኛ አስደፈርነው ! እነሱም የአባቶቻችንን የጀግንነት ተጋድሎ ድል ለመቀልበስና ለመበቀል ፍርኀት የዋጠውን የሙስሊም ትውልድ ሴት ወንድ እፃን አዋቂ ሳይሉ ለሁሉም በሚስማማው መልኩ ኩፍርን አበጅተው እያሳደዱት ነው !!!!! ስለዚህ ፦ እንንቃ በደንብ እንንቃ !!! 👉 ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በኛው ወንጀል ምክንያት የመጣውን ይህን አስከፊ የኑሮ ውድነትና መከራ ለማለፍ ሲሉ በሩን እየከፈቱ ነው !!! የአንተስ ቤተሰቦች በራቸውን ላለመክፈታቸው ምን ማስተማመኛ (ዋስትና) አለክ ? 👉 ሰሞኑን ከተወሰኑ ወንድሞች ጋር ሆነን ለዚሁ ለዳዕዋ ጉዳይ በሚል ወደ ደቡብ ክልል ወደምትገኘው ስልጤ ዞን ሄደን ነበር። በአከባቢው ያለው ማህበረሰብ በአላህ ቸርነት መታደል ሆነና እስልምናን ዕምነት ከመሠረቱ በመጎናፀፍ እስካሁን ድረስ በትውልድ ሽግግር አላህ ጠብቆለት ከላይ ያወሳውላቹ እናት አባቶች በአላህ ዕርዳታ በከፈሉት መስዋዕትነት እዚህ ደርሶ ነበር። 👉 አሁን ላይ ግን የኩፍር አይሎች ትላንት ወላጆቻችንን ለማማለል የተጠቀሙበት " ልጆቻችሁን ትምህርት እናስተምርላችዋለን ... ! " በሚልለው ዘዴ ሳይሆን... ዛሬ ኑሮ ተወዷል አይደል ...??! ጊዜውም እንደምታዩት ከፍቷል ...‼️ ደሞም ወልዳቹ እንዳልወለዳቹ ነገር ልጆቻቹም ጠፉ !!! "እውነተኛ በሰማይ ያለው አባት በሩን ከፍቶ ነው እኛን ወደ እናንተ የላከን..." የቸገራቹን ነገር ንገሩን የምትፈልጉትን ነገር ይዘን እንመጣለን !!! እያሉ እኛ የነፈግናቸውን ዱቄትና ዘይት ... ለመስጠት እየሞከሩ ነው‼️ ልክ ሰለፎቹ እንደሚሉት ፦ « ሆድ ከበላ ዓይን ያፍራል » እውነት ነውና የገጠር ወገኖቻችንም ይህን አደጋ የሚታደጉበት ኢማን ተሸርሽሮ ጫፍ የደረሱ ይመስል አንዳንድ ለሆዱ አደር የሆነ ማይረባ የፖለቲካ ጉዳይ አስፈፃሚና ከንቱ የሆነውን ተራ ሰው ተጠቅመው እጅ መንሻ በመስጠት ኩፍራቸውን በማስፋፋት ላይ ይገኛሉ። አዎ ! እኛም በሄድንበት ያየነውና የሰማነው ይህንኑ ነው። ከሄድን በኋላ እንግድነት ከተቀበሉን ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት እከሌ እዚህ ቦታ እከሌ እዚህ መንደር ላይ እከሊትም በዚህ ምክንያት ከፈሩ "እየሱስ ጌታ ነው ‼️" ማለት ጀመሩ። በማለት እያዘኑ ነገሩን። ሌላኛው አንድ ወንድማችንም እንዲህ በማለት አስከትሎ በቤተሰቡ የሆነውን እውነተኛ ክስተት ነገረን « ከአለፈው ዐረፋ በፊት አዲስ አበባ ዚያራ መጥቶ በሰላም ሸኝተነው ነበር።ለዐረፋም ስንመጣ በነበረበት ነበር።ሰሞኑን ስመለስ ግን ከፍሮ "አላህ ጬኛል" (አላህ ወልዷል‼️) እያለ ተቀበለን !!! ያሳዝናል ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ ገብቶናል‼️!!! ያሳዝናል !!! ተጠያቂው ማነው ‼️??? ሁላችንም ነን !!!!! አዎ እኛ ሰራን ካልን የሚታየን ትልቁ ስራ ከኩፍር ወደ ኩፍር አስተምህሮ የሚቀባበለንን ት/ቤት ነው። አዎ ! ለዚህ ነው ብዙ ሺህ ብር ዶላርና ሪያል ለማሰባሰብ እየሮጥን ያለነው ይህን ደሞ ቀዳማዊቷም እየተገበረችው ነው። የርሷ ትግበራ ግን እጅግ በረቀቀ ሰው ሰራሽ ስሌት የተቀነባበረ ነው !!! የእናንተ እና የእርሷ ዕቅድ በመነሻ አሳቡ አንድ ሆኖ ድንቁርናን ማጥፋት የሚለው ነው‼️ በማሳረጊያውና በመጨረሻው ውጤት ግን... የእናንተው ዕምነቱን እየሸራረፈም ቢሆን ሊቅ ማግኘት ሲሆን የርሷና የመሰሎቿ ግብ ግን ሊቅ እያፈሩ በአላህ ምድር ላይ ኩፍርን ማፅናት ነው !!! ይህ ደግሞ በቀጥታና በተዘዋዋሪ እስልምናን መዋጋት ነው ‼️እኛም አብረናቸው እስልምናን እየተዋጋን ይሆን !!?‼️ አዎ ! ጥርጥር የየውም !!! አይተናነቀን አምነን እንቀበል !!! 👉 ይህ ደሞ ሳይታለም የተፈታ መሆኑ ገና ከጅምሩ ገብቶናል !!! እንዴት አይግባን የውዱ ነብይ ሱና ተከታይ ሆነን ???!!! 👉 ሙስሊሞች ሆይ ሁላችንም በደንብ ይግባን !!! 👉 ቆም ብለን እራሳችንን በአስተውሎት እንጠይቅ !! 👉 ስለዚህ ማንቀላፋቱ ይብቃ ! ትክክለኛ የ"ዐቂዳ"ና "ሱና" ፍሬ ላላቸው መስጂዶች ፣ መርከዞች ፣ መድረሳዎች... ብራችንን እንምዘዝ እላለሁ ።ይህን በማድረግ የክህደት ኀይሎችን እንዋጋ አላፊነታችንን ተወጥተን ወገኖቻችንን እንታደጋቸው !!! አንተ እንደሆነ የገጠሩን መሬት እትብትክን እንዳልቀበርክበት ነገር ትተከዋል !! ረስተከው የተውከው የገጠሩ ሰውም በዓመት አንዴ ብቻ ተመግቦ እንደሚፀዳዳ ነገር ...ጋዝ ሳሙናና ጨው... አንጠልጥለክ ደሟን አፍስሳ ፥ ስጋዋ ተተልትሎ የወለደችክ ሳያንሳት በድጋሚ ጡቷን መዝምዘክ ፥ በሽንትክ አቃጥለካት ፥ ወገቧን አጉብጠክ ያስቀራካትን ውዷን እማምዬ ወግ ነውና ሰው ለመምሰል ስትል "ለዐረፋ" ብቻ ሄደ ታያታለህ❗ ያለመታደል ሆነና አብዛኞቹ የገጠር እናቶች እናትነታቸው በዓመት አንዴ ለዐረፋ ብቻ ሆነ❗ አንተና አንቺ እኔንም ጨምሮ ሁላችንም የኢስላም ልጆች ሆይ ! የአላህንና የመልዕክተኛውን "ሐቅ" በከባዱ ይይዘናል !!! እንዲሁም የእናትና አባት ሐቅን አለመወጣታችን በታማኙ መልዓክ "ጅብሪል" አስረግሞናል...!!! በታላቁ ነብይ አንደበት "አሚን" ባይነት ይሁንታን አግኝቷል !!! ለፍርድ በማይቾክለው አምላክ ፈራጅነት "ጀነት" እርም እንዳይሆንብንም ያስፈራልናል !!! 📢 ስለዚህ አላህ ፊት ቀርበክ ሳትጠየቅ በፊት ከሆዳቸው በላይ ዕምነታቸውም አደጋ ተጋርጦበታልና በዕውቀትክ በጉልበትክ በገንዘብክ ብቻ በቻልከው ሁላ ለወላጆችክም ለወገኖችክም ድረስ እላለሁ ! “ ከተሜ መባል የሆነ ነገር ቢኖረውም ቅሉ ገጠሬ መባል ግን ልዩ ጥበብ አለውና ” 👉 እትብትክ የተቀበረበትን ገጠር አስታውስ !!! … ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 📎https://t.me/Adamaselefy/8024
Показати все...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 1
🌕የዑለማ ስጋ! እፍፍ ቢሉት ሚበን    አመድ አይሆንም ፍም ሺ ቢያሽሟጥጡት   ከዋክብት አይረግፍም   ማይካድ ሀቅ ነው      ምትታይ ደምቃ ሰዎች ስለጮሁ  አትወድቅም ጨረቃ ከመሬት አታርፍም       ከፍተዋን ለቃ! ያ'ቃተው ሁሉ     እንደሷ ማለት ከፍ ብርሃኗን ሊከልል  ይዘረጋል መዳፍ ሊሰቀል ሊያገኝ    ያለቦታው ቦታ ጀግናነው እንዲባል  በሰዎች   ይሁንታ ሊበትነው መታ      ተራራን በቴስታ ከችሎታው በላይ    ቀን ከሌት ሚያላዝን ራሱ ነው ተራራው    አሁን የሚያሳዝን? ተው ለራስህ እዘን  ለነፍስያህ ስጋ ይቅርብህ መርዝ ነው የኡለማ ስጋ!    ✍ኢብን ሙዘሚል t.me/ibnmuzemil https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3780
Показати все...
ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

👍 2
06:18
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🕋 يا كعبةَ الله قلبي فيكِ مكلومُ…🕋 | شعر. ناصر بن عبدالله الأحمد | أداء . ظفر النتيفات . 🕋ስለ ካዕባ መሳጭ የሆነ ግጥም🤌 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8022
Показати все...
13.86 MB
👍 1
🤌በጥቅሉ በነዚህ አስር ቀናቶች የሚሰራ ማንኛውም መልካም ስራ በሌላ ጊዜ ከሚደረግ ጂሃድ ይበልጣል! !! 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📎https://t.me/Adamaselefy/8019
Показати все...
ከጂሀድም ይበልጣል!!!.mp310.21 KB
👍 2
📢 ለሙስጠፋ ምክር ከዐዋቂ... ሙስጠፋ አል-ሐበሺይ አላህ ያስተካክለው! አላህ ይምራው! ወደ ዑለማዎች በመመለስ ወገንተኛ ባለመሆን የማይመለከተውን ነገር መፍራት (ሲገባው) ወደ ጉዳት በሚመልሰውና ዝምታ በሚሰፋው ርዕስ ላይ የገዛ ነፍሱን ፈተነ!...(እሱ) ተማሪ ነው! ወደ ዑለማዎች ፈላጊ ሲሆን...ዕውቀትን ሊማር ይገባዋል! ዕውቀትን ፍለጋ ሊጓዝ ይገባል! 👉 ወደ ዕውቀት ባለቤቶች የተጓዘና ጉልበቱን ከዑለማዎች ፊት ያንበረከከ የሆነ ሰው የዕውቀትንና የራሱን ልክ ያውቃል! እንዲሁም የዑለማዎችን የመሻይኾችንና የተጣሪዎችን ልክም ያውቃል! ነገራቶችን ስርዓት ያሲዛል! ንግግሩን ይመዝናል! ከኋላ ተከትሎ የሚመጣውንም ያውቃል! 🔥 በውስጡ ማሽሟጠጥ መቀለድና ማነወር ያለበት የሆኑ ንግግሮች (ተንፀባርቀውበታል።) ⛔️ በኢማሙ አልባኒ በሸይኽ አቡ ቢላልና በሌሎች የሱና መሻይኾች ላይ እንዳላገጠ ተረጋግጧል❗️ የምንመክረው ሲሆን እንፈልገዋለን! ...እንዲመለስ የምንከጅል ሲሆን እንመክረዋለን! በሩ ክፍት ነው! ምክር ሊሰማ ይገባዋል! ወደ ሱኒዮች ረድፍ ይመለስ! ከሌላው ይልቅ በእርሱ ላይ የራሩለትና የሚያዝኑለት ወደ ሆኑት ወንድሞቹ ይመለስ! ለእርሱ ጥቂት ተካቶዮች አሉት ይሁንንና በዙ ተከታይ ያለው ቢሆንም... የበላይነት አትያዘው! ወደ “ሐቅ” መመለስ ብልጫ ነው! ለ“ሐቅ” ባልተቤቶች ለ“ሐቅ”ና ለዕውቀት ባልተቤቶች ይተናነስ! መጨረሻው መልካም ነውና። ⛔️ ሁኔታው (ሲታይ) ምላሽ ይፈልጋል ይሁን እንጂ እንዲመለስ እንመክረዋለን። 👉 በገዛ ነፍሱና በዳዕዋው ላይ አላህን ይፍራ! የሱና ባለቤቶች ይመክራሉ ይራራሉም! ከዚያ ግን በጥፋቱ ... ይዋረድና ይኮላሻል! ⛔️ አንድም ሰው አህሉል ሱናና ሊያነውር አይችልም‼️ (ሸይኽ አድናን) https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ …
Показати все...
4_5983195013071245838.mp39.23 KB
👍 3
50 سؤال في أحكام الأضاحي 📙 አዲስ እየተቀራ ያለ ወቅታዊ ደርስ 🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። ደርስ ቁ 👉🏼03 🕌በኡመር መስጂድ (09) 📎https://t.me/Adamaselefy/8016
Показати все...
٥٠ سؤال في أحكام الأضاحي ③.mp34.45 MB
💎የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች‼️ 📌እንደነዚህ አይነት አጋጣሚዎችን አውቆ ሚሽቀዳደምባቸው… ! 📌የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች የተሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው! ↪️በመጨረሻም በአይሁዶች እሳት እየነደዱ ላሉት የፊሊስጤን ወንድሞቻችን ዱዓ በማድረግ ላይ ተንቢህ አለው! 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 📆ዙልሂጃ 03/1445 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8014
Показати все...
10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች.mp36.69 MB