cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣ በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 127
Obunachilar
-524 soatlar
-167 kunlar
-5030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

📮 እንሰነቅ ለቀጠሮው ቀን‼️ 💥 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ለሴቶች የተደረገ ሙሓደራ። 🎙️በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=faf2080aed827bd32f
Hammasini ko'rsatish...
📮 እርጋታ ከፊትና መውጫ ሰበብ ነው! 💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🎉በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a02df1296ff0f0ad7b
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🤌 ለስለስ ያለ በእርጋታ የተሞላ ገሳጭ  ሙሓደራ። 🎙 በታላቁ ሸይኽ አቡ ሀምዛ ሀሰን አሱማሊ አላህ ይጠብቀው። 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Hammasini ko'rsatish...
በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
Hammasini ko'rsatish...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

💥 ወንድማማችነት እና ሱና 🤝 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

ገብታቹ ተከታተሉ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
Hammasini ko'rsatish...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

✅ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🔥👉🏼ከአሏህ ዲን መራቅ የሚያስከትለው ችግር  በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ🤌 🎙በኡስታዝ  አቡየህያ ኤልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
Hammasini ko'rsatish...
በጣም ብዙ ማናውቃቸው ነገራቶች እያሉ ብዙ መማር እያለብን አረ እሱ ይቅርና ቁርኣን እንኳን በደንብ ማንበብ ሳንችል ለምን የፊትና ጉዳይ ሲነሳ ደም ስራችን እንደሚነቃቃ አላውቅም ደርስ ላይ እያንቀላፋክ የሆነ ረድ ምናምን ሲኖር እንደ ባቡ ኒካህ አይንህ ፍጥጥ ምታደርገውና በጥሞና ምትከታተለው ነገር ይገርማል ❗️ነገሩ በዚህም አያበቃም ረጅም ሰኣትክን እንትና በዚህ ወጣ እገሌ አሳዘነኝ ወዘተ እያልክ ጊዜክን ትፈጃለክ ። ወንድሜ ለራስክ እዘን እሱ አንብቦ በተረዳው ልክ ነው ፊትና ውስጥ የተዘረፈቀው አንተ አንብበክ ይቅርና ተነግሮክ ለማይገባክ መስአላ ለምን ጉንጭክን ታለፋለክ ለምን ጊዜክን ትገድላለክ የምታወራበትን ሰኣት ቁርኣን ብትቀራበት ተጠቃሚ ነክ ፊትና ከምታዳምጥ ሚጠቅምክ ቁርኣን ነውና ቁርኣን አዳምጥ ወላሂ ማይገባክ ነገር ውስጥ ገብተህ ለምን ጭቅላትክን ትበጠብጣለክ ለምን ሰላም አትኖርም ዝም ብሎ ስሜትክን ስለተከተለልክ ወይም የሆነ ስለምትወደው ጎራ ይዘክ ለምን ለሰዎች መከፋፈል ሰበብ ትሆናለክ ነገሩን አታውቀውምና ከጉዳዩ ውጣ ዑለሞች ያስቀመጡልክን ተከትለክ ሂድ❗️ https://t.me/AbuEkrima 👆🏼 👇 https://t.me/Adamaselefy/7862
Hammasini ko'rsatish...