cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣ በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!

Больше
Рекламные посты
2 086
Подписчики
Нет данных24 часа
-127 дней
-3130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉🏼የአሹራን ፆም ለመፆም ማታ ያልነየተ ወይም ሱሁር ያልተነሳ አካል ካለ አሁንም ከነጋም በኃላ መነየት ይችላል ሱና ፆም ስለሆነ ይሄንን አጋጣሚ እንዳያመልጠን ። 🤌በአንድ ቀን ፆም የአንድ አመት ወንጀል…! 📎https://t.me/Adamaselefy
Показать все...
👍 2
رياض الصالحين 299.m4a17.09 MB
👍 3
🎉🎉መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው ገብታቹ ተከታተሉ እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ🎉 ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=5600883b6539d8747a
Показать все...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

📮 የአሹራ ቀን ፆም እና ሙሀረም‼️ 🎉 በሚል ርዕስ ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል 👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b7af77f60062566eb5
Показать все...
رياض الصالحين 298.mp36.50 MB
👍 1
📥ማስታወሻ 📥 👉🏼 ነገ ሰኞ - ሙሐረም 9 (ታሱዓ) 👉🏼ማክሰኞ - ሙሐረም 10 ( ዓሹራ ) ↪️ እነዚህን ቀናቶች ለመፆም እንዘጋጅ ። ለምታውቋቸው ሰዎች  ሼር በማድረግ አስታውሷቸው ። 📎https://t.me/Adamaselefy/8299
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 እንዳያመልጣችሁ 🚨 ➡️ ገብታችሁ ተከታተሉ! ⤵️ ↘️ የወንድማማችነት ፀጋ፤ ↘️ ወንድማማችነት ማጠናከርና፤ ↘️ ወንድማማችነት ከሚያበላሹ ነገራቶች መጠንቀቅ እና ቀሪውን ገብታችሁ እየተከታተላችሁ ⤵️ 🎙️በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ወርቁ። 👇 ሙሐደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream 📩 አስተያየት ለመስጠት ⤵️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_Bot
Показать все...
✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖የአሹራ ፆም እና ትሩፋቶቹ ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ አቡ በከር አብደላ ኢብን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 08/1446 ሂ 🤌ዳእዋውን በማሰራጨት ተባበሩን አንድ መልካም ስራ ያመላከተ የሰሪውን ያክል ያገኛል ከሱ ምንም ሳቀነስ! 🕰 14:58 🕰 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8297
Показать все...
የአሹራ ፆም እና ትሩፋቶቹ.mp34.11 MB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Показать все...
✅አዲስ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🔖 ارْتَحَلَتِ الدُّنْيَا مُدْبِرَةً، وَارْتَحَلَتِ الْآخِرَةُ مُقْبِلَةً، … 🔖ዱኒያ ጓዟን ጠቅልላ ተነስታለች (እየሄደች ነው) አኼራም ደግሞ ጓዟን ጠቅልላ እየመጣች ነው…! ↪️የሚለውን የአልይ ኢብኑ አቡጧሊብ ንግግር የተብራራበት መካሪ የሆነ ሙሐደራ      🎙በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🗓 ሙሐረም 7/1446 ሂ 🕰 27:47 🕰 👇👇👇➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8295
Показать все...
ዱኒያ እየሄደች ነው…!.mp37.03 MB
👍 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.