cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣ በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 126
مشترکین
-224 ساعت
-197 روز
-4830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
📮 እንሰነቅ ለቀጠሮው ቀን‼️ 💥 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ለሴቶች የተደረገ ሙሓደራ። 🎙️በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=faf2080aed827bd32f
350Loading...
02
📮 እርጋታ ከፊትና መውጫ ሰበብ ነው! 💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🎉በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a02df1296ff0f0ad7b
1160Loading...
03
🤌 ለስለስ ያለ በእርጋታ የተሞላ ገሳጭ  ሙሓደራ። 🎙 በታላቁ ሸይኽ አቡ ሀምዛ ሀሰን አሱማሊ አላህ ይጠብቀው። 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
110Loading...
04
በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
240Loading...
05
💥 ወንድማማችነት እና ሱና 🤝 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
380Loading...
06
https://t.me/Adamaselefy?livestream=c175a4b43ca7c4b5bb
1331Loading...
07
ገብታቹ ተከታተሉ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
200Loading...
08
✅ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🔥👉🏼ከአሏህ ዲን መራቅ የሚያስከትለው ችግር  በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ🤌 🎙በኡስታዝ  አቡየህያ ኤልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
270Loading...
09
በጣም ብዙ ማናውቃቸው ነገራቶች እያሉ ብዙ መማር እያለብን አረ እሱ ይቅርና ቁርኣን እንኳን በደንብ ማንበብ ሳንችል ለምን የፊትና ጉዳይ ሲነሳ ደም ስራችን እንደሚነቃቃ አላውቅም ደርስ ላይ እያንቀላፋክ የሆነ ረድ ምናምን ሲኖር እንደ ባቡ ኒካህ አይንህ ፍጥጥ ምታደርገውና በጥሞና ምትከታተለው ነገር ይገርማል ❗️ነገሩ በዚህም አያበቃም ረጅም ሰኣትክን እንትና በዚህ ወጣ እገሌ አሳዘነኝ ወዘተ እያልክ ጊዜክን ትፈጃለክ ። ወንድሜ ለራስክ እዘን እሱ አንብቦ በተረዳው ልክ ነው ፊትና ውስጥ የተዘረፈቀው አንተ አንብበክ ይቅርና ተነግሮክ ለማይገባክ መስአላ ለምን ጉንጭክን ታለፋለክ ለምን ጊዜክን ትገድላለክ የምታወራበትን ሰኣት ቁርኣን ብትቀራበት ተጠቃሚ ነክ ፊትና ከምታዳምጥ ሚጠቅምክ ቁርኣን ነውና ቁርኣን አዳምጥ ወላሂ ማይገባክ ነገር ውስጥ ገብተህ ለምን ጭቅላትክን ትበጠብጣለክ ለምን ሰላም አትኖርም ዝም ብሎ ስሜትክን ስለተከተለልክ ወይም የሆነ ስለምትወደው ጎራ ይዘክ ለምን ለሰዎች መከፋፈል ሰበብ ትሆናለክ ነገሩን አታውቀውምና ከጉዳዩ ውጣ ዑለሞች ያስቀመጡልክን ተከትለክ ሂድ❗️ https://t.me/AbuEkrima 👆🏼 👇 https://t.me/Adamaselefy/7862
200Loading...
10
Media files
3930Loading...
11
Media files
3220Loading...
12
እጅግ በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ! 👇👇👇ለመከታተል https://t.me/Adamaselefy?livestream=196abf0ba36e4499d0
310Loading...
13
(وما أرسلناك إلا رحمة للعالمين) ☔️ 🎙 ለነብዩ صلى الله عليه وسلم ከደረሱባቸው አዛዎች ‼️ 📮 ለነብዩላህ ሙሳ ህዝቦቹ ካደረሱበት አዛዎች ‼️ 📮 አሁን ላይ ከሀዲያን የነብዩን صلى الله عليه وسلم ክብር ለመንካት ያነሳሳቸው ምንድነው⁉️ 📮 አብዛኛው ሙስሊም የነብዩን صلى الله عليه وسلم ውዴታን ይሞግታል ከሀዲያን እየተከተለ‼️ ሌሎችም የተለያዩ ነጥቦች ተዳሶበታል! 🎤 በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ🤌 ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=196abf0ba36e4499d0
371Loading...
14
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 رياض الصالحين للإمام النووي رحمة الله عليه. باب بيان جواز الشرب… 📚 የ ኢማሙነወዊ የሪያዱ አስ-ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ።። 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 👇👇 ደርሱን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e7697d6cfaf65e33bb 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗https://t.me/adamaders/3533
300Loading...
15
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 رياض الصالحين للإمام النووي رحمة الله عليه. باب بيان جواز الشرب… 📚 የ ኢማሙነወዊ የሪያዱ አስ-ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ።። 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 👇👇 ደርሱን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e7697d6cfaf65e33bb 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗https://t.me/adamaders/3533
10Loading...
16
Media files
3570Loading...
17
Media files
3080Loading...
18
Media files
2690Loading...
19
📮 የኩራት አደገኝነት !! 📌በሚል ርዕስ  መካሪና ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=43239fdd77d87b0031
620Loading...
20
ደርስ በቀጥታ ስርጭት በወንድማችን ኡስታዝ አብድልመጂድ ወርቁ ሪያዱሷሊሂን 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=63028a2f60eb47bcf0
310Loading...
21
🗳«የአዳማው የዝያራ እናየ አህለ ሱና መሻይኾች የኢጅቲማ ፕሮግራም ምን ይመስል ነበር» 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ዕሁድ በቀን 18/09/2016 E.C ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10780 https://t.me/Adamaselefy
4012Loading...
22
እጅግ በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f79e1bae9c31798486
400Loading...
23
📮 ከፅናት ከልካይ ሰበቦች 📮 📌 አላህ ለነብያን ﷺ ስለ ፅናት ምን አላቸው 📌 ነብያችን ﷺ በፅናት ላይ ምን ያህል ሰዎችን ገፋፍተዋል? 📌 ሙስሊሞች ትክክለኛ መሪ ያጡበት ምክንያት ምንድነው? 📌 የኢኽዋን መሪዎች ድሮና ዘንድሮ 📌 ሰፋ ያለ ምኞት 📌 ሀላል በሆኑ ነገሮች ከልክ በላይ ልቅ መሆን... 💥 እነዚህና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f79e1bae9c31798486
441Loading...
24
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሂባን ዐብድሰሚዕ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
100Loading...
25
الحمد لله الحمد لله ለዚህ ያደረሰን🤌 በውብ ሱና መስጂድ ሰላት ያሰገደን ይኸው ደርሰን አየን በአይናችን ፎቁን ሱና ትነግሳለች ሁላችሁም እወቁ ብዙ እናያለን ወደፊት ጠብቁ። ትላንት የነበረው ያ ሁሉ ፈተና የነበረው ጫና ሁሉም አለፈና ዛሬ ለዚህ በቃ ይድረሰው ምስጋና ሱና ደምቃ ታየች ዳግም እንደገና። በጀመዓ ጥረት በድፍረት ጀመርነው ሼህ አሊ ጨረሱት እንዲ አሳምረው አሄራን ፍለጋ ዱንያን ችላ ብለው። የማያልቅ ምንዳ ስንቅ ሰንቀሀል በዛ በጭንቅ ቀን መውጫ ያረግልሀል ኢህላሱን ለምነው እሱ ያስደስትሀል። ያ አባ ሰልማን ውዱ ዑስታዛችን አላህ ያቆይልን ብዙ አመት ኑርልን ለዚህ ኸይር ስራ ሰበቡ የሆንከን። ብቻ እንጀምረው ግንባታው ባማረ ጨራሹ ከሀሊቅ ተስፋ አርገህ ነበረ። አሏህ አሳክቶልህ ምኞትና ዱዓህ ግንባታውም አልቆ ለማሰገድ በቃህ። ለወደፊት ገና ብዙ ተስፋ አለህ አሻራ የጣልከውን ፍሬውን ታያለህ እየመጡልህ ነው ከያሉበት ቦታ መቼም አይረሱትም የአንተን ውለታ አላህ አቆይቶ ያድርስህ ከፍታ። ሌሎች ብዙ ጀግኖች ከኃላ ነበሩ በመስጂዱ ጉዳይ አላህን ሚፈሩ በትጋት በፅናት ቆመው የሚያሰሩ በጉልበት በእውቀት እንዲሁም በብሩ እሱ ይክፈላቸው ምንዳቸው በሲሩ። ህፃናት አዋቂ እንዲሁም አባቶች ከርቀት ከቅርብም የነበሩ ሰዎች ድርሻ ነበራቸው የኛውም እናቶች። እጠቅሳቸው ነበር ስማቸው በተርታ ሪያዕን ባልፈራ የሸይጧን ጉትጎታ። ኒያው ያሳመረ እጅግ ይጠቀማል በዱንያ ቢደክም አሄራ ያገኘዋል አትጠራጠሩ ነብዩ ብለዋል። صلى الله عليه وسلم እስቲ እንመለስ የመስጂዱ ጉዳይ ተጠቃሚ ያርገን ሀሊቁ ከሰማይ መስጂዱ ሲጀመር ምንም ብር ሳይኖር አላህን ተማምነን ተስፋ አርገንም ነበር የሆነው ሆነና ግንባታው ሲጀመር በአቧራ መታጠን እጅግ ከባድ ነበር። የጉልበቱ ስራ ሚሰለች ቢመስልም እንዲ ነው ጀግንነት እንዲ ነው ጉብዝና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም። ታዲያ ዋና አላማው ግንባታው አይደለም(2*) የፎቁም መደርደር ውበቱም አይደለም ወላጆች ጠንክሩ በደንብ አስቡበት እሄ ሁሉ ጉልበት ሀብት የፈሰሰበት ብዙ አላማ አለው በደንብ አስምሩበት መርከዝ ሆኖ ይታይ ልጅ አስተምሩበት። ሙስሊሙ ይሰብሰብ ሁሉም ይወቅ ዳዕዋው የሰለፎች ፋና ይታይ በጀመዓው ይማር፣ ይቅራ ፣ይወቅ ሁሉም በየጎራው ዑስታዙም ያስተምር ምንም ሳይሰለቸው ሱና መስጂድ ይሁን የሁሉም መስፈሪያው። ትንሽ ታሪክ ቢጤ እስቲ ላካፍላችሁ ከልባችሁ ስሙኝ ትወዱታላችሁ ገበሬ ነበረ ምንም ያልተማረ አሊፍ ባም ያላለ ፊደል ያልቆጠረ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ወንዝ ሲያይ ከወንዝ ውስጥ አየ አብረቅራቂ ድንጋይ ድንገት ስላማረው ብድግ አረገና ምንም ቦታ ሳይሰጥ ወደ ቤቱ አቀና። የቤተሰብ አካል ይቺን ድንጋይ ሲያይ ማውራቱን ቀጠሉ ስለ መልኩ ጉዳይ ከቤቱ አስቀምጦት እሳት አፋፉ ላይ የገባ እንግዳ ድንገት እሄን ሲያይ ማመንም አልቻለ በጣም ደነገጠ ይህን ድንጋይ ይዞ ወደ ቤቱ ሮጠ። ምንድነው ምክንያት የሮጠበት ሚስጥር እንግዳው ያገኘው ትልቅ እንቁ ነበር ለካስ ድንጋይ ሳይሆን ውድ ዳይመንድ ነበር። ይህ ቅኔ ግልፅ ነው በደንብ ለተረዳው ብዙ ኒዕማ አለን እኛ ያላወቅነው። ያለንን ኒዕማ ችላ ባልነው ቁጥር ከኛ ይወገዳል እንደ ቀላል ነገር ፀፀት አይመልሰው የከንቱ ንግግር ከመድረሱ በፊት ከአሁኑ እንመከር። ንትርኩን ትተን በማይሆን ነገር ላይ አላማችን ይሁን ስለ ዳዕዋው ጉዳይ። አሁንም ደግሜ የማሳስብህ ወንድማዊ ምክር የምለግስህ ሂላፍ አስወግደህ መናናቅ ትተህ በዲንህ ላይ ጠንክር ፅና በሱናህ ሳትጨምር ሳትቀንስ ተገዛ አሏህ። በመጨረሻም; ብዙ ጀግኖች አሉን ከውቢቷ ሸገር ከቂልጦ ጎሞሮ ከአብደሏህ አገር ወልቂጤ ወራቤ እንዲሁም ውርባዘር ድሬዳዋ ደሴ ወላይታና ሀረር ሀዋሳ ቆረፍቻ ያሉትም ከጉመር አሏህ ይጠብቃት የሀበሻ ምድር። والحمد لله ✍🏽ሰኢድ ቢን ነስሩ ከሱና መስጂድ #አዳማ 📎https://t.me/Adamaselefy/7775
2900Loading...
26
الحمدالله الحمدالله ለዚህ ያደረሰን🤌 በውብ ሱና መስጂድ ሰላት ያሰገደን ይኸው ደርሰን አየን በአይናችን ፎቁን ሱና ትነግሳለች ሁላችሁም እወቁ ብዙ እናያለን ወደፊት ጠብቁ። ትላንት የነበረው ያ ሁሉ ፈተና የነበረው ጫና ሁሉም አለፈና ዛሬ ለዚህ በቃ ይድረሰው ምስጋና ሱና ደምቃ ታየች ዳግም እንደገና። በጀመዓ ጥረት በድፍረት ጀመርነው ሼህ አሊ ጨረሱት እንዲ አሳምረው አሄራን ፍለጋ ዱንያን ችላ ብለው። የማያልቅ ምንዳ ስንቅ ሰንቀሀል በዛ በጭንቅ ቀን መውጫ ያረግልሀል ኢህላሱን ለምነው እሱ ያስደስትሀል። ያ አባ ሰልማን ውዱ ዑስታዛችን አላህ ያቆይልን ብዙ አመት ኑርልን ለዚህ ኸይር ስራ ሰበቡ የሆንከን። ብቻ እንጀምረው ግንባታው ባማረ ጨራሹ ከሀሊቅ ተስፋ አርገህ ነበረ። አሏህ አሳክቶልህ ምኞትና ዱዓህ ግንባታውም አልቆ ለማሰገድ በቃህ። ለወደፊት ገና ብዙ ተስፋ አለህ አሻራ የጣልከውን ፍሬውን ታያለህ እየመጡልህ ነው ከያሉበት ቦታ መቼም አይረሱትም የአንተን ውለታ አላህ አቆይቶ ያድርስህ ከፍታ። ሌሎች ብዙ ጀግኖች ከኃላ ነበሩ በመስጂዱ ጉዳይ አላህን ሚፈሩ በትጋት በፅናት ቆመው የሚያሰሩ በጉልበት በእውቀት እንዲሁም በብሩ እሱ ይክፈላቸው ምንዳቸው በሲሩ። ህፃናት አዋቂ እንዲሁም አባቶች ከርቀት ከቅርብም የነበሩ ሰዎች ድርሻ ነበራቸው የኛውም እናቶች። እጠቅሳቸው ነበር ስማቸው በተርታ ሪያዕን ባልፈራ የሸይጧን ጉትጎታ። ኒያው ያሳመረ እጅግ ይጠቀማል በዱንያ ቢደክም አሄራ ያገኘዋል አትጠራጠሩ ነብዩ ብለዋል። صلى الله عليه وسلم እስቲ እንመለስ የመስጂዱ ጉዳይ ተጠቃሚ ያርገን ሀሊቁ ከሰማይ መስጂዱ ሲጀመር ምንም ብር ሳይኖር አላህን ተማምነን ተስፋ አርገንም ነበር የሆነው ሆነና ግንባታው ሲጀመር በአቧራ መታጠን እጅግ ከባድ ነበር። የጉልበቱ ስራ ሚሰለች ቢመስልም እንዲ ነው ጀግንነት እንዲ ነው ጉብዝና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም። ታዲያ ዋና አላማው ግንባታው አይደለም(2*) የፎቁም መደርደር ውበቱም አይደለም ወላጆች ጠንክሩ በደንብ አስቡበት እሄ ሁሉ ጉልበት ሀብት የፈሰሰበት ብዙ አላማ አለው በደንብ አስምሩበት መርከዝ ሆኖ ይታይ ልጅ አስተምሩበት። ሙስሊሙ ይሰብሰብ ሁሉም ይወቅ ዳዕዋው የሰለፎች ፋና ይታይ በጀመዓው ይማር፣ ይቅራ ፣ይወቅ ሁሉም በየጎራው ዑስታዙም ያስተምር ምንም ሳይሰለቸው ሱና መስጂድ ይሁን የሁሉም መስፈሪያው። ትንሽ ታሪክ ቢጤ እስቲ ላካፍላችሁ ከልባችሁ ስሙኝ ትወዱታላችሁ ገበሬ ነበረ ምንም ያልተማረ አሊፍ ባም ያላለ ፊደል ያልቆጠረ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ወንዝ ሲያይ ከወንዝ ውስጥ አየ አብረቅራቂ ድንጋይ ድንገት ስላማረው ብድግ አረገና ምንም ቦታ ሳይሰጥ ወደ ቤቱ አቀና። የቤተሰብ አካል ይቺን ድንጋይ ሲያይ ማውራቱን ቀጠሉ ስለ መልኩ ጉዳይ ከቤቱ አስቀምጦት እሳት አፋፉ ላይ የገባ እንግዳ ድንገት እሄን ሲያይ ማመንም አልቻለ በጣም ደነገጠ ይህን ድንጋይ ይዞ ወደ ቤቱ ሮጠ። ምንድነው ምክንያት የሮጠበት ሚስጥር እንግዳው ያገኘው ትልቅ እንቁ ነበር ለካስ ድንጋይ ሳይሆን ውድ ዳይመንድ ነበር። ይህ ቅኔ ግልፅ ነው በደንብ ለተረዳው ብዙ ኒዕማ አለን እኛ ያላወቅነው። ያለንን ኒዕማ ችላ ባልነው ቁጥር ከኛ ይወገዳል እንደ ቀላል ነገር ፀፀት አይመልሰው የከንቱ ንግግር ከመድረሱ በፊት ከአሁኑ እንመከር። ንትርኩን ትተን በማይሆን ነገር ላይ አላማችን ይሁን ስለ ዳዕዋው ጉዳይ። አሁንም ደግሜ የማሳስብህ ወንድማዊ ምክር የምለግስህ ሂላፍ አስወግደህ መናናቅ ትተህ በዲንህ ላይ ጠንክር ፅና በሱናህ ሳትጨምር ሳትቀንስ ተገዛ አሏህ። በመጨረሻም; ብዙ ጀግኖች አሉን ከውቢቷ ሸገር ከቂልጦ ጎሞሮ ከአብደሏህ አገር ወልቂጤ ወራቤ እንዲሁም ውርባዘር ድሬዳዋ ደሴ ወላይታና ሀረር ሀዋሳ ቆረፍቻ ያሉትም ከጉመር አሏህ ይጠብቃት የሀበሻ ምድር። والحمد لله ✍🏽ሰኢድ ቢን ነስሩ ከሱና መስጂድ #አዳማ 📎https://t.me/Adamaselefy/7775
61Loading...
27
በስምጥ ሸለቆ በዚች ውብ ከተማ እንኳን ደህና መጡ ለዛሬው ኢጅቲማ· የግል ኢሊኮፍተር ባንመድብም ባቡር   ሁላቹም  vip      ሁላችሁም ክቡር አህለን ወመርሀበን  እንኳን ሰላም መጡ     ውድ  እንግዶቻችን    በሉ ተቀመጡ ይህን ያህል ካልኩኝ  ከርቀት ለመጡ     እየተመኘሁኝ ሰላም እንዲወጡ ንፋስ ለመጠንቀቅ ይህችን አዳምጡ! . . . . . እንኳን ደህና መጡ በፈጣኑ መንገድ በረሓ ረሓ ነው አትበሉ እንሂድ በክብር እንሸኛለን እሁድ ጎሁ ሲቀድ በዚች መስጅድ ላይ አዎ በዚች ቦታ የኡስታዝ መሰጠት የመስጅድ ግንባታ   ስንት አየን በአሏህ የሏህን ዉለታ ተፈኩር ላረገው   አጂብ የሏህስራ ዛሬ  ምትታየው ተውባ እንዲህ አምራ ከአመታት በፊት ፈርሳለች በሸራ አካሉ ቢርቅም ልቡ እየፈለገ ሰላምታውን ሰዷል ከዚች ስንኝጋ የእናንተው ወዳጅ ሸምስ ከጅጅጋ ✍ሸምስ 17/09/2016 https://t.me/ibnmuzemil/1506
3371Loading...
28
✅ስለ ዛሬው ኢጅቲማ 🗳 الفرح والبهجة بما حصل من الإجتماع في منطقة أداما مسجد السنة الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه وبعد: فبضل الله تبارك وتعالى حصل اجتماع مهيب لأهل السنة والجماعة في يوم السبت ١٤٤٥-١١-١٧ ه‍ــ في مسجد السنة بمنطقة أداما القائم عليها الشيخ الفاضل أبو سلملن عبد المجيد بن ورقو الحبشي حفظه الله تعالى وهذ الإجتماع فوق ما يوصف فقد حضر فيه ثلة من الدعاة الفضلاء وطلبة علم نجباء وجمع غفير من أهل السنة والجماعة الذين نحبهم في الله من كثير المدن والقرىٰ: فمن مدينة أديس من مسجد الفرقان حضر إخوة وعلى رأسهم الأستاذ أبو عمار عبد العزيز ومن مسجد السنة حضر إخوة وعلى رأسهم الداعية المبارك أبو محمد محمدسعيد ومن مسجد النور حضر إخوة وعلى رأسهم الشيخ المبارك أبو يحيى إلياس بن أول الحبشي ومن مسجد الرحمٰن حضر إخوة وعلى رأسهم أبو عبد الحليم شمس ومن مسجد الفلاح كذلك حضر إخوة وجميع طلاب المركز وعلى رأسهم الشيخ خالد أبو عبد المنان ومن مسجد الفتح حضر إخوة وعلى رأسهم الشيخ المبارك أبو يحيى كمال بن محمد الحبشي   وأما من مدينة هواسا جاء إخوة وعلى رأسهم الأستاذ المبارك أبو آسية عبد الله حفظه الله ومن مدينة سانكرا الأخ الداعية أبو إسحاق عبد الشكور ومن مدينة قلطو الشيخ المبارك والداعية الفاضل  أبو قتادة عبد الله بن مزمل حفظه الله وكثير من الإخوة الذين لم أذكرهم وما القصد بهذ الإجتماع إلا تقوية الأخوة والألفة وقد زادت الحب والتظافر فنصح المشايخ والدعاة وذكرو ووعظو ووالله إن مثل هذ الإجتماع مما يثلج الصدور ويفرح القلوب ويزيد محبة إلى محبة وسبب لقوة الأخوة وشدة التظافر مثل هذه الزيارة يقوي الإيمان ويفرح الرحمٰن ويغيظ الشيطان ويغضب أهل البدع ذوي الطغيان وما لنا إلا الحمد والشكر لرب العالمين ذي الإنعام ثم نشكر الشيخ المبارك الداعية بحلم وصبر الداعية المتواضع أبو سلمان عبد المجيد على إتحافه هذه الزيارة لأهل السنة وكما قلت فالإخوة الذين لم يذكرو كثر لكن من باب أني كتبته على عجالة لم أتمكن من ذكرهم فأطلب منهم من الحميع العفو والصفخ والله المستعان! ✍ أبو لقمان الحبشي عصر يوم السبت ١٤٤٥/١٧/١١ه‍ـــ 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13498 🔗https://t.me/Adamaselefy/7784
3750Loading...
29
ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው ኡስታዝ አቡ ሹአይብ ጨረሶ ኡስታዝ አቡ ሰልማን ገበቷል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b5c9fd28b24197e43f
160Loading...
30
ሙሀደራው እንደቀጠለ ኡስታዝ አቡ ሹአይብ ጨረሶ ኡስታዝ አቡ ሰልማን ገበቷል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b5c9fd28b24197e43f
170Loading...
31
ሙሀደራ በወንድማችን ሚፍታ አቡ ሹአይብ በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b5c9fd28b24197e43f
590Loading...
32
الحمدالله الحمدالله ለዚህ ያደረሰን🤌 በውብ ሱና መስጂድ ሰላት ያሰገደን ይኸው ደርሰን አየን በአይናችን ፎቁ ሱና ትነግሳለች ሁላችሁም እወቁ ብዙ እናያለን ወደፊት ጠብቁ። ትላንት የነበረው ያ ሁሉ ፈተና የነበረው ጫና ሁሉም አለፈና ዛሬ ለዚህ በቃ ይድረሰው ምስጋና ሱና ደምቃ ታየች ዳግም እንደገና። በጀመዓ ጥረት በድፍረት ጀመርነው ሼህ አሊ ጨረሱት እንዲ አሳምረው አሄራን ፍለጋ ዱንያን ችላ ብለው። የማያልቅ ምንዳ ስንቅ ሰንቀሀል በዛ በጭንቅ ቀን መውጫ ያረግልሀል ኢህላሱን ለምነው እሱ ያስደስትሀል። ያ አባ ሰልማን ውዱ ዑስታዛችን አላህ ያቆይልን ብዙ አመት ኑርልን ለዚህ ኸይር ስራ ሰበቡ የሆንከን። ብቻ እንጀምረው ግንባታው ባማረ ጨራሹ ከሀሊቅ ተስፋ አርገህ ነበረ። አሏህ አሳክቶልህ ምኞትና ዱዓህ ግንባታውም አልቆ ለማሰገድ በቃህ። ለወደፊት ገና ብዙ ተስፋ አለህ አሻራ የጣልከውን ፍሬውን ታያለህ እየመጡልህ ነው ከያሉበት ቦታ መቼም አይረሱትም የአንተን ውለታ አላህ አቆይቶ ያድርስህ ከፍታ። ሌሎች ብዙ ጀግኖች ከኃላ ነበሩ በመስጂዱ ጉዳይ አላህን ሚፈሩ በትጋት በፅናት ቆመው የሚያሰሩ በጉልበት በእውቀት እንዲሁም በብሩ እሱ ይክፈላቸው ምንዳቸው በሲሩ። ህፃናት አዋቂ እንዲሁም አባቶች ከርቀት ከቅርብም የነበሩ ሰዎች ድርሻ ነበራቸው የኛውም እናቶች። እጠቅሳቸው ነበር ስማቸው በተርታ ሪያዕን ባልፈራ የሸይጧን ጉትጎታ። ኒያው ያሳመረ እጅግ ይጠቀማል በዱንያ ቢደክም አሄራ ያገኘዋል አትጠራጠሩ ነብዩ ብለዋል። صلى الله عليه وسلم እስቲ እንመለስ የመስጂዱ ጉዳይ ተጠቃሚ ያርገን ሀሊቁ ከሰማይ መስጂዱ ሲጀመር ምንም ብር ሳይኖር አላህን ተማምነን ተስፋ አርገንም ነበር የሆነው ሆነና ግንባታው ሲጀመር በአቧራ መታጠን እጅግ ከባድ ነበር። የጉልበቱ ስራ ሚሰለች ቢመስልም እንዲ ነው ጀግንነት እንዲ ነው ጉብዝና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም። ታዲያ ዋና አላማው ግንባታው አይደለም(2*) የፎቁም መደርደር ውበቱም አይደለም ወላጆች ጠንክሩ በደንብ አስቡበት እሄ ሁሉ ጉልበት ሀብት የፈሰሰበት ብዙ አላማ አለው በደንብ አስምሩበት መርከዝ ሆኖ ይታይ ልጅ አስተምሩበት። ሙስሊሙ ይሰብሰብ ሁሉም ይወቅ ዳዕዋው የሰለፎች ፋና ይታይ በጀመዓው ይማር፣ ይቅራ ፣ይወቅ ሁሉም በየጎራው ዑስታዙም ያስተምር ምንም ሳይሰለቸው ሱና መስጂድ ይሁን የሁሉም መስፈሪያው። ትንሽ ታሪክ ቢጤ እስቲ ላካፍላችሁ ከልባችሁ ስሙኝ ትወዱታላችሁ ገበሬ ነበረ ምንም ያልተማረ አሊፍ ባም ያላለ ፊደል ያልቆጠረ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ወንዝ ሲያይ ከወንዝ ውስጥ አየ አብረቅራቂ ድንጋይ ድንገት ስላማረው ብድግ አረገና ምንም ቦታ ሳይሰጥ ወደ ቤቱ አቀና። የቤተሰብ አካል ይቺን ድንጋይ ሲያይ ማውራቱን ቀጠሉ ስለ መልኩ ጉዳይ ከቤቱ አስቀምጦት እሳት አፋፉ ላይ የገባ እንግዳ ድንገት እሄን ሲያይ ማመንም አልቻለ በጣም ደነገጠ ይህን ድንጋይ ይዞ ወደ ቤቱ ሮጠ። ምንድነው ምክንያት የሮጠበት ሚስጥር እንግዳው ያገኘው ትልቅ እንቁ ነበር ለካስ ድንጋይ ሳይሆን ውድ ዳይመንድ ነበር። ይህ ቅኔ ግልፅ ነው በደንብ ለተረዳው ብዙ ኒዕማ አለን እኛ ያላወቅነው። ያለንን ኒዕማ ችላ ባልነው ቁጥር ከኛ ይወገዳል እንደ ቀላል ነገር ፀፀት አይመልሰው የከንቱ ንግግር ከመድረሱ በፊት ከአሁኑ እንመከር። ንትርኩን ትተን በማይሆን ነገር ላይ አላማችን ይሁን ስለ ዳዕዋው ጉዳይ። አሁንም ደግሜ የማሳስብህ ወንድማዊ ምክር የምለግስህ ሂላፍ አስወግደህ መናናቅ ትተህ በዲንህ ላይ ጠንክር ፅና በሱናህ ሳትጨምር ሳትቀንስ ተገዛ አሏህ። በመጨረሻም; ብዙ ጀግኖች አሉን ከውቢቷ ሸገር ከቂልጦ ጎሞሮ ከአብደሏህ አገር ወልቂጤ ወራቤ እንዲሁም ውርባዘር ድሬዳዋ ደሴ ወላይታና ሀረር ሀዋሳ ቆረፍቻ ያሉትም ከጉመር አሏህ ይጠብቃት የሀበሻ ምድር። والحمدالله ✍🏽ሰኢድ ቢን ነስሩ ከሱና መስጂድ #አዳማ 📎https://t.me/Adamaselefy/7775
1113Loading...
33
🤝 በሰላም ተጠናቋል!! 🤲አልሃምዱ ሊላህ አላሁመ ለከል ሀምድ የአዳማው የዝያራ እና የኢጅቲማ ፕሮግራም እጅግ ባማረ እና በደመቀ መልኩ በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቋል። አላህ ዳዕዋችን እና ዱዐቶቻችን ይጠብቅልን: ከተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ዳገት ቁልቁለት አቋርጣችሁ የተገኛችሁ ወንድሞች አላህ ምንዳችሁ ይክፈላቹ… አላህ በቀጣይ ባማረ ፕሮግራም እስኪያገናኘን : : : : : ✋✋✋መልካም ቆይታ!! በሰላም የመጡት እንግዶቻችን አላህ በሰላም ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመልሳቸው🤲 الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات 📎https://t.me/Adamaselefy
3870Loading...
34
የዳዕዋና የኢጅቲማኡ ፕሮግራም በዚሁ ተጠናቋ አላህ በሰላም የመጡ እንጋዶቻችን አላህ በሰላም ይመላሳቸው
10Loading...
35
🤝 በሰላም ተጠናቋል!! 🤲አልሃምዱ ሊላህ አላሁመ ለከል ሀምድ የአዳማው የዝያራ እና የኢጅቲማ ፕሮግራም እጅግ ባማረ እና በደመቀ መልኩ በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቋል። አላህ ዳዕዋችን እና ዱዐቶቻችን ይጠብቅልን: ከተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ዳገት ቁልቁለት አቋርጣችሁ የተገኛችሁ ወንድሞች አላህ ምንዳችሁ ይክፈላቹ… አላህ በቀጣይ ባማረ ፕሮግራም እስኪያገናኘን : : : : : ✋✋✋መልካም ቆይታ!! በሰላም የመጡት እንግዶቻችን አላህ በሰላም ይመልሳቸው🤲 الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات 📎https://t.me/Adamaselefy
170Loading...
36
ፕሮግራሙ በሸይኽ አቡ ቀታዳ እንደቀጠለ ነው! 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e000939322bdfd8f4e
520Loading...
37
በድጋሚ ተጀምሯል በኡስታዝ አቡ ሰልማን 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e000939322bdfd8f4e
620Loading...
38
ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው ሸይኽ አቡ የህያ ከማል ጨርሶ ሸይኽ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ ገብቷል https://t.me/Adamaselefy
870Loading...
39
ሙሀደራው ባማረ መልኩ እንደቀጠለ ነው በሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f547315de3b0e1a9d8
800Loading...
40
💥 ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ  የዚያራ እና የደዕዋ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ  አዳማ ። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ ተጀመረ ተጀመረ አቡ በክር ኻሊድ ጨርሶ አቡ አሲያ አብደላ ሀዋሳ ጀመረ 👇👇 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b7d044cb2db57cbb0b
840Loading...
📮 እንሰነቅ ለቀጠሮው ቀን‼️ 💥 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ለሴቶች የተደረገ ሙሓደራ። 🎙️በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=faf2080aed827bd32f
نمایش همه...
📮 እርጋታ ከፊትና መውጫ ሰበብ ነው! 💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🎉በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a02df1296ff0f0ad7b
نمایش همه...
👍 1
🤌 ለስለስ ያለ በእርጋታ የተሞላ ገሳጭ  ሙሓደራ። 🎙 በታላቁ ሸይኽ አቡ ሀምዛ ሀሰን አሱማሊ አላህ ይጠብቀው። 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
نمایش همه...
በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
نمایش همه...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

💥 ወንድማማችነት እና ሱና 🤝 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
نمایش همه...
نمایش همه...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

ገብታቹ ተከታተሉ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
نمایش همه...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

✅ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🔥👉🏼ከአሏህ ዲን መራቅ የሚያስከትለው ችግር  በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ🤌 🎙በኡስታዝ  አቡየህያ ኤልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
نمایش همه...
በጣም ብዙ ማናውቃቸው ነገራቶች እያሉ ብዙ መማር እያለብን አረ እሱ ይቅርና ቁርኣን እንኳን በደንብ ማንበብ ሳንችል ለምን የፊትና ጉዳይ ሲነሳ ደም ስራችን እንደሚነቃቃ አላውቅም ደርስ ላይ እያንቀላፋክ የሆነ ረድ ምናምን ሲኖር እንደ ባቡ ኒካህ አይንህ ፍጥጥ ምታደርገውና በጥሞና ምትከታተለው ነገር ይገርማል ❗️ነገሩ በዚህም አያበቃም ረጅም ሰኣትክን እንትና በዚህ ወጣ እገሌ አሳዘነኝ ወዘተ እያልክ ጊዜክን ትፈጃለክ ። ወንድሜ ለራስክ እዘን እሱ አንብቦ በተረዳው ልክ ነው ፊትና ውስጥ የተዘረፈቀው አንተ አንብበክ ይቅርና ተነግሮክ ለማይገባክ መስአላ ለምን ጉንጭክን ታለፋለክ ለምን ጊዜክን ትገድላለክ የምታወራበትን ሰኣት ቁርኣን ብትቀራበት ተጠቃሚ ነክ ፊትና ከምታዳምጥ ሚጠቅምክ ቁርኣን ነውና ቁርኣን አዳምጥ ወላሂ ማይገባክ ነገር ውስጥ ገብተህ ለምን ጭቅላትክን ትበጠብጣለክ ለምን ሰላም አትኖርም ዝም ብሎ ስሜትክን ስለተከተለልክ ወይም የሆነ ስለምትወደው ጎራ ይዘክ ለምን ለሰዎች መከፋፈል ሰበብ ትሆናለክ ነገሩን አታውቀውምና ከጉዳዩ ውጣ ዑለሞች ያስቀመጡልክን ተከትለክ ሂድ❗️ https://t.me/AbuEkrima 👆🏼 👇 https://t.me/Adamaselefy/7862
نمایش همه...