cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ASTUECSF official

ዓመታዊ መሪ ቃል፦ "ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች " ፨እንለያለን ፣እንመለሳለን፣እንጠብቃለን This is Adama Science and Technology University Evangelical Christian Students Fellowship Official Telegram channel contact us: @ASTUECSF_inbox Official Website: https://myfellow.et/ASTUECSF

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 871
مشترکین
-324 ساعت
-37 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከምርቃት ኘሮግራም በኋላ ሁላችንም ምሩቃን አምፊ ጋር ተገናኝተን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም ተገኝተን የረዳንን እግዚአብሔር  እናመስግን::
نمایش همه...
👍 12🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
#Congratulation   “እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።”   — መዝሙር 34:3 ውድ የ2016 ዓ.ም የህብረታችን ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። በሁሉም ነገር የረዳችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።። በጊቢ ቆይታቹ ፌሎሺፓችን በብዙ ተጠቅማለች ፣ ብዙዎቻችን ታንጸናል ፤ ያደረጋቹትን ስራ ለስሙም ያሳያቹትን ፍቅር የማይረሳ እግዚአብሔር መጪውን ዘመናቹን የብዙ ድል እና ብዙዎችን የምትጠቅሙበት ያድርግላቹ። እንወዳቹሀለን! በሕብረታችን ውስጥ ስለነበራቹ  ስላወቅናቹ ደስ ይለናል! ተባረኩ!           ASTUECSF
نمایش همه...
22🔥 1
#Notice ሰላም ዉድ የሕብረታችን ተማሪዎች .....አካውንቱ በመስራት ለይ ስላልነበረ ይቅርታ እየጠየቅን አሁን ግን ስለ ተስተካከለ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን!!   👉👉1000633148337 Sifen Tesfa & Saron Guta&/ Biniyam Megersa ⚠️ተባረኩ #ASTUECSF
نمایش همه...
👍 10
#Reminder ሰላም ዉድ የሕብሩታችን ተማሪዎች ከ apparent ብር ላይ የፍቅር ስጦታ ለመስጠትና ሕብረቱን ለመደገፍ ይሀን አካውንት ይጠቀሙ   👉👉1000633148337 Sifen Tesfa & Saron Guta&/ Biniyam Megersa ⚠️ተባረኩ #ASTUECSF
نمایش همه...
9
Photo unavailableShow in Telegram
❗️❗️ማሳሰቢያ ❗️❗️ #SUMMER_MISSION 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል። 📛📛summer mission ለምትሳተፉ በሙሉ :- 👉 ነገ ተዋት #12:00 chapel እንድትገኙ ይሁን በሰዓቱ ካልተኛቹ ባሱ ጥሎአቹ ይሄዳል 👉 የሀገሩ አየር ቀዝቀዝ ያለ ስለሆነ ተቀያሪ ወፍራም ልብስ እና ሲሊፐር ይዛችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን!! ⚠️ተባረኩ !!! #Summer_Mission #ASTUECSF
نمایش همه...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
#SUMMER_MISSION 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል። - ማቴዎስ 24፥14 የዚህ አመት SUMMER MISSION ከሰኖ 19 - 21 የሚቆይ ሲሆን ተመራቂ ተማሪዎች Exit Exam ከጨረሳችሁ እንድትሳተፉ ስንል እንመክራለን። ተባረኩ! መመዝገብ ለምትፈልጉ: 🔗https://forms.gle/F7Kc2iWLyQGDppPN9
نمایش همه...
👍 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
#SUMMER_MISSION ✨✨“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”✨✨ 🔖📖 ማርቆስ 16፥15 ⛔️⛔️⛔️ የቀን ለውጥ ከሰኔ 19 ጀምሮ ሊካሄድ የነበረው summer mission ወደ ሰኔ 21 ተዘዋውሯል :: ስለዚህ ከአርብ እስከ እሁድ የሚቆይ ይሆናል።ኑ አብረን ጌታን እናገልግል:: መመዝገብ ለምትፈልጉ: 🔗https://forms.gle/F7Kc2iWLyQGDppPN9 ASTU ECSF
نمایش همه...
9
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የህብረታችን ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንደምታወቀው ኢቫሱ  በየዓመቱ ለተመራቂ ተማሪዎች ፕሮግራም ያዘጋጃል፤የዘንድሮ የሚሆነው ሰኔ 23 ከሰዓት 8፡00 ጀምሮ ነው። በዕለቱም:- -የአምልኮ ጊዜ ይኖራል ከአዲስአበባና ዙሪያ ከሉ ተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰብ ጋር፤ -በየDepartmentቱ ከፍተኛ CGPA ላላቸው ከሌላ ግቢ ጋር አወዳድሮ ይሸልማል፤ -በዕለቱ ጋውን ስለሚለበስ ለእርሱ የሚሆን 70ብር አዘጋጁ ደግሞም ወላጆቻችሁ የፕሮግራሙ ተከፋይ እንዲሆኑ ንገሩአቸው ። ቦታ=አዲስአበባ ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
نمایش همه...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
General fellowship 🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 👉👉ዛሬ በአማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን 🔶🔶የዚ ዓመት የመጨረሻ  General Fellowship program *የፀሎት *የአምልኮና *የትምህርት ጊዜ 📌📆ሐሙስ ሰኔ 13      🕧 ሰዓት 11:30     ⚠️ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ! ⚠️ ተባረኩ!! #General_Fellowship ASTUECSF
نمایش همه...
👍 8
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.