fa
Feedback
Tesfa

Tesfa

رفتن به کانال در Telegram

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?

نمایش بیشتر
6 657
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+50130 روز
آرشیو پست ها
Tesfa
6 656
እንኳን ለ2019 በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ፣ የማይጠፋ ተስፋ! በሕይወትህ ምንም ቢለወጥ፣ ሁኔታዎች ምንም ቢሆኑ፣ ተስፋህ አለ። ምክንያቱም ተስፋህ በምታየው ነገር ላይ አይደለም፤ ተስፋህ ኢየሱስ ነ
እንኳን ለ2019 በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ፣ የማይጠፋ ተስፋ! በሕይወትህ ምንም ቢለወጥ፣ ሁኔታዎች ምንም ቢሆኑ፣ ተስፋህ አለ። ምክንያቱም ተስፋህ በምታየው ነገር ላይ አይደለም፤ ተስፋህ ኢየሱስ ነው። እርሱ ሞትን አሸንፎ ተነስቷል። እርሱ ሕያው ነው፤ እርሱ ከአንተ ጋር ነው፤ እርሱም የማይጠፋ ተስፋህ ነው። አንድ ቀን የምንጠብቀው ተስፋ ይፈጸማል። ኢየሱስ ይመጣል! 1 ጴጥሮስ 1:3-5 ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል። #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
መልካም አዲአ አመት! በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። - ምሳሌ 23:18 #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በዚህ አዲስ አመት ተስፋን የሚናገር ዲጂታል ፖስት ካርድ ለወዳጆ በነጻ ይላኩ ✉️ የሚልኩለትን ሰው ስም አስገብተው ዲጂታል ፖስት ካርድ ለቤተሰብ፥ ለጓደኛ ፥ ለወዳጆ በቀላሉ ይላኩ። ፖስት ካርዱን ለ
በዚህ አዲስ አመት ተስፋን የሚናገር ዲጂታል ፖስት ካርድ ለወዳጆ በነጻ ይላኩ ✉️ የሚልኩለትን ሰው ስም አስገብተው ዲጂታል ፖስት ካርድ ለቤተሰብ፥ ለጓደኛ ፥ ለወዳጆ በቀላሉ ይላኩ። ፖስት ካርዱን ለማዘጋጅት እና ለመላክ ይህን ቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ 👉 https://t.me/tesfa_postcard_bot በሁለት የቋንቋ አማራጭ ያገኛሉ (አማርኛ እና afaan oromo) Postcard @tesfa_postcard_bot Follow tesfa on Telegram #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope

Tesfa
6 656
ክርስቶስ፣ የክብር ተስፋ! ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የገለጠው ታላቅ ምሥጢር ነው። ክርስቶስ በአንተ ውስጥ ስለሚኖር፣ ተስፋ አለህ! ከእግዚአብሔር ጋር የዘላለም ሕይወት ተስፋ አለህ!
ክርስቶስ፣ የክብር ተስፋ! ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የገለጠው ታላቅ ምሥጢር ነው። ክርስቶስ በአንተ ውስጥ ስለሚኖር፣ ተስፋ አለህ! ከእግዚአብሔር ጋር የዘላለም ሕይወት ተስፋ አለህ! ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ቢከብድም፣ የምታየው ነገር ተስፋ የሚያሳጣ ቢመስልም፣ ተስፋህ በሁኔታህ ላይ አይደለም። ተስፋህ ክርስቶስ ነው። እርሱም በአንተ ውስጥ ያለው የክብር ተስፋ ነው። ቆላስይስ 1:27 ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው። #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በዚህ አዲስ አመት ተስፋን የሚናገር ዲጂታል ፖስት ካርድ ለወዳጆ በነጻ ይላኩ ✉️ የሚልኩለትን ሰው ስም አስገብተው ዲጂታል ፖስት ካርድ ለቤተሰብ፥ ለጓደኛ ፥ ለወዳጆ በቀላሉ ይላኩ። ፖስት ካርዱን ለ
በዚህ አዲስ አመት ተስፋን የሚናገር ዲጂታል ፖስት ካርድ ለወዳጆ በነጻ ይላኩ ✉️ የሚልኩለትን ሰው ስም አስገብተው ዲጂታል ፖስት ካርድ ለቤተሰብ፥ ለጓደኛ ፥ ለወዳጆ በቀላሉ ይላኩ። ፖስት ካርዱን ለማዘጋጅት እና ለመላክ ይህን ቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ 👉 https://t.me/tesfa_postcard_bot በሁለት የቋንቋ አማራጭ ያገኛሉ (አማርኛ እና afaan oromo) Postcard @tesfa_postcard_bot Follow tesfa on Telegram #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope

Tesfa
6 656
ሕያው ተስፋ! ምናልባት ዛሬ በሕይወትህ ብዙ ነገሮች እየተለወጡ ይሆናል። የምታየው ሁኔታም ተስፋ የሚያሳጣ ሊመስልህ ይችላል። ነገር ግን ተስፋህ በምታየው ነገር ላይ አይደለም። ተስፋህ በሕያው በሆነው
ሕያው ተስፋ! ምናልባት ዛሬ በሕይወትህ ብዙ ነገሮች እየተለወጡ ይሆናል። የምታየው ሁኔታም ተስፋ የሚያሳጣ ሊመስልህ ይችላል። ነገር ግን ተስፋህ በምታየው ነገር ላይ አይደለም። ተስፋህ በሕያው በሆነው ክርስቶስ ላይ ነው። ኢየሱስ ከሙታን በመነሳቱ፣ ሕያው ተስፋ ተሰጥቶናል። እግዚአብሔር ለአንተ ያዘጋጀው ርስት የማይጠፋ፣ የማይበላሽና የማያልፍ ነው። ይህንን ያዘጋጀልህን ርስት ለመጠበቅ፣ አንተንም በእምነት ለመጠበቅ ደግሞ የእግዚአብሔር ኃይል አለ። ስለዚህ ዛሬ ሁኔታው ቢከብድም፣ ብትደክምም፣ መልሱ ቢዘገይም፣ ተስፋህን አትልቀቅ። በሁኔታህ ላይ ሳይሆን፣ በሕያው በሆነው ክርስቶስ ላይ ታመን። 1 ጴጥሮስ 1:3-5 ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። ምሳሌ 23:18 #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በቃሉ ላይ ተስፋ! ተስፋ ማድረግ ሁሉም ነገር ወዲያውኑ እንዲሆን መጠበቅ ማለት አይደለም። እግዚአብሔር ታማኝ እንደሆነ አምኖ በትዕግሥት መጠበቅ ነው። ምናልባት ዛሬ የምትጠብቀው መልስ አልመጣ ይሆናል
በቃሉ ላይ ተስፋ! ተስፋ ማድረግ ሁሉም ነገር ወዲያውኑ እንዲሆን መጠበቅ ማለት አይደለም። እግዚአብሔር ታማኝ እንደሆነ አምኖ በትዕግሥት መጠበቅ ነው። ምናልባት ዛሬ የምትጠብቀው መልስ አልመጣ ይሆናል: ጸሎትህም እንደጠበቅከው ቶሎ አልተመለሰ ይሆናል። ግን ዝምታው እግዚአብሔር ትቶሃል ማለት አይደለም: እርሱ በራሱ ጊዜ እየሠራ ነው። ስለዚህ ተስፋህን በሁኔታህ ላይ አታድርግ: በሚለወጠውም ነገር ላይ አትመስረት። በታማኙ እግዚአብሔርና በማይለወጠው ቃሉ ላይ ተስፋ አድርግ። መዝሙር 130:5 አቤቱ፥ ስለ ስምህ ተስፋ አደረግሁህ፤ ነፍሴ በሕግህ ታገሠች። ልናማክርህ ዝግጁ ነን! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በዚህ አዲስ አመት ተስፋን የሚናገር ዲጂታል ፖስት ካርድ ለወዳጆ በነጻ ይላኩ ✉️ የሚልኩለትን ሰው ስም አስገብተው ዲጂታል ፖስት ካርድ ለቤተሰብ፥ ለጓደኛ ፥ ለወዳጆ በቀላሉ ይላኩ። ፖስት ካርዱን ለ
በዚህ አዲስ አመት ተስፋን የሚናገር ዲጂታል ፖስት ካርድ ለወዳጆ በነጻ ይላኩ ✉️ የሚልኩለትን ሰው ስም አስገብተው ዲጂታል ፖስት ካርድ ለቤተሰብ፥ ለጓደኛ ፥ ለወዳጆ በቀላሉ ይላኩ። ፖስት ካርዱን ለማዘጋጅት እና ለመላክ ይህን ቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ 👉 https://t.me/tesfa_postcard_bot በሁለት የቋንቋ አማራጭ ያገኛሉ (አማርኛ እና afaan oromo) Postcard @tesfa_postcard_bot Follow tesfa on Telegram #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope

Tesfa
6 656
በተስፋ ጽና! አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ ልብን ያዝላል። መልስ ሳታይ መቆየት ይከብዳል። በዚህ ሁሉ ሁኔታ ውስጥ ግን በተስፋ ጽና! ልብህንም አጽና! እግዚአብሔርን ጠብቅ። የሚጠብቀውን ሰው እግዚአብሔር አ
በተስፋ ጽና! አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ ልብን ያዝላል። መልስ ሳታይ መቆየት ይከብዳል። በዚህ ሁሉ ሁኔታ ውስጥ ግን በተስፋ ጽና! ልብህንም አጽና! እግዚአብሔርን ጠብቅ። የሚጠብቀውን ሰው እግዚአብሔር አይረሳምና። መዝሙር 31:24 በእግዚአብሔር የምታምኑ ሁላችሁ፥ በርቱ ልባችሁም ይጥና። ልናማክርህ ዝግጁ ነን! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። ምሳሌ 23:18 #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
ተስፋህን አትልቀቅ! የተስፋህ መሠረት ሁኔታዎች ሳይሆኑ፣ ቃሉን የሰጠህ ታማኝ አምላክ ነው። ሁኔታው ቢከብድም፣ መልሱ ቢዘገይም፣ ተስፋህን ግን አትልቀቅ። ምክንያቱም ተስፋህ የተመሠረተው በሁኔታው ላይ
ተስፋህን አትልቀቅ! የተስፋህ መሠረት ሁኔታዎች ሳይሆኑ፣ ቃሉን የሰጠህ ታማኝ አምላክ ነው። ሁኔታው ቢከብድም፣ መልሱ ቢዘገይም፣ ተስፋህን ግን አትልቀቅ። ምክንያቱም ተስፋህ የተመሠረተው በሁኔታው ላይ ሳይሆን፣ ቃሉን በሚጠብቀው ታማኝ እግዚአብሔር ላይ ነው። ምናልባት ዛሬ የተስፋህ መልስ ዘግይቶ ይሆናል፤ ሁኔታዎችም እንዳትታመን ሊያደርጉህ ይችላሉ። ግን ዓይንህን ከሁኔታው አንሳና በታማኙ እግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርግ። የተናገረው እግዚአብሔር ታማኝ ነውና፤ የሰጠህን ተስፋ በጊዜው ይፈጽመዋል። ዕብራውያን 10:23 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ ልናማክርህ ዝግጁ ነን! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በመከራ ተስፋ! መከራ የተስፋህ መጨረሻ አይደለም። እንዲያውም በእግዚአብሔር ላይ ያለህን እምነት የምታጠነክርበት መንገድ ነው። መከራ ትዕግሥትን ያደርጋል፣ ትዕግሥት ፈተናን ያደርጋል፣ ፈተናም ተስፋን
በመከራ ተስፋ! መከራ የተስፋህ መጨረሻ አይደለም። እንዲያውም በእግዚአብሔር ላይ ያለህን እምነት የምታጠነክርበት መንገድ ነው። መከራ ትዕግሥትን ያደርጋል፣ ትዕግሥት ፈተናን ያደርጋል፣ ፈተናም ተስፋን ያደርጋል። ስለዚህ ዛሬ በመከራ ውስጥ ብትሆን: እግዚአብሔር ትቶሃል ማለት አይደለም። ይልቁንም በዚያ ውስጥ እምነትህን እያጸና፣ ትዕግሥትህን እያሳደገ፣ ተስፋህንም እያጠነከረ ነው። ስለዚህ በመከራህ ውስጥ እንኳን ተስፋህን አትልቀቅ። ምክንያቱም የማይጠፋ ተስፋ አለህና። ሮሜ 5:3-4 ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤ ልናማክርህ ዝግጁ ነን! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። ምሳሌ 23:18 #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
አንዳንድ ጊዜ ሰውነትህ ደህና ቢሆንም፣ ነፍስህ ግን ትደክማለች። ትስቃለህ፣ ትሰራለህ፣ ከሰዎች ጋር ትነጋገራለህ:ግን በውስጥህ ጥያቄ ይኖርሀል: ዳዊት ነፍሱ ስታዝን፣ በእግዚአብሔር ተስፋ እንድታደርግ
አንዳንድ ጊዜ ሰውነትህ ደህና ቢሆንም፣ ነፍስህ ግን ትደክማለች። ትስቃለህ፣ ትሰራለህ፣ ከሰዎች ጋር ትነጋገራለህ:ግን በውስጥህ ጥያቄ ይኖርሀል: ዳዊት ነፍሱ ስታዝን፣ በእግዚአብሔር ተስፋ እንድታደርግ እንዳስታወሳት፤ ምናልባት ዛሬ ነፍስህ ደክማ ይሆናል። ምናልባት ልብህ ተስፋ ሚያደርግበትን ነገር አጥቶ ይሆናል። ግን ዛሬ ለነፍስህ ይህን አስታውሳት: የማይጠፋ ተስፋ ያለውበእግዚአብሔር ነው። መዝሙር 42:5 ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ። ልናማክርህ ዝግጁ ነን! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
በተስፋ ጠብቅ ተስፋ ማለት የምታየውን ነገር መጠበቅ አይደለም። የማታየውን፣ ገና ያልሆነውን፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ቃል የገባልህን ነገር በእምነት መጠበቅ ነው። ሮሜ 8:24-25በተስፋ ድነናልና፤
በተስፋ ጠብቅ ተስፋ ማለት የምታየውን ነገር መጠበቅ አይደለም። የማታየውን፣ ገና ያልሆነውን፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ቃል የገባልህን ነገር በእምነት መጠበቅ ነው። ሮሜ 8:24-25በተስፋ ድነናልና፤ ነገር ግን ተስፋ የሚደረግበቱ ነገር ቢታይ ተስፋ አይደለም፤ የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርገዋል? የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን። ስለዚህ ተስፋህን በምታየው ላይ አትጣል። በማታየው መካከል እንኳን በእግዚአብሔር እመን። በትዕግሥት ጠብቅ፣ በእምነት ጠብቅ፣ ተስፋህን አትልቀቅ፤ በእርሱ ታመን፣ እርሱን ጠብቅ፣ በእርሱም እረፍ። ልናማክርህ ዝግጁ ነን! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
ነገህን ማን ያውቃል? አንተ የማታውቀውን፣ አንተ ማየት የማትችለውን፣ እግዚአብሔር ያውቀዋል። አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ነገህን እንድትፈራ ያደርግሃል። ነገ ምን ይሆናል? ይህ ሁኔታ መቼ ይለ
ነገህን ማን ያውቃል? አንተ የማታውቀውን፣ አንተ ማየት የማትችለውን፣ እግዚአብሔር ያውቀዋል። አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ነገህን እንድትፈራ ያደርግሃል። ነገ ምን ይሆናል? ይህ ሁኔታ መቼ ይለወጣል? የምመኘውስ መቼ ይሆንልኛል? በዚህ ሁሉ ጥያቄ ውስጥ ግን ነገህን የሚያውቀው አምላክ አለ። ኤርምያስ 29:11 ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። እግዚአብሔር ለልጆቹ ያለው የወደፊት እቅድ በተስፋ የተሞላ ነው። የሰላም እቅድ ነው፤ የክፋት አይደለም። ዛሬ የሚያጋጥምህ ምንም ነገር እግዚአብሔር ለአንተ ያለውን እቅድ አይለውጠውም። እርሱ ወደፊትህን ያውቃል። እቅዱንም ያውቃል። እናምእቅዱ ለአንተ በተስፋ የተሞላ ነው። ስለዚህ ነገህን በዛሬ ፍርሃት አትመዝነው። ነገህን በእግዚአብሔር እጅ አስቀምጠው፣በእርሱ ታመን፣ በእርሱም እረፍ። ወደዚህ የማይጠፋ ተስፋ ወደሆነው ወደ ኢየሱስ መጥተህ፣ በእርሱ ማረፍ ትፈልጋለህ? ልናማክርህ ዝግጁ ነን! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
አዲስ አመት አዲስ ተስፋ! ምሳሌ 23:18 በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
DAY 2 የተስፋ አምላክ ተስፋህ ምን ላይ ነው የተመሠረተው? ተስፋ ምንጩን ይመስላል? ምንጩ አስተማማኝ ከሆነ፣ ከዚያ የሚፈስሰው ተስፋም ፈጽሞ አስተማማኝ ነው። የአማኝ ተስፋ ከአምላክ ይጀምራል። የ
DAY 2 የተስፋ አምላክ ተስፋህ ምን ላይ ነው የተመሠረተው? ተስፋ ምንጩን ይመስላል? ምንጩ አስተማማኝ ከሆነ፣ ከዚያ የሚፈስሰው ተስፋም ፈጽሞ አስተማማኝ ነው። የአማኝ ተስፋ ከአምላክ ይጀምራል። የተስፋው ምንጭ እግዚአብሔር ራሱ ነው። ሮሜ 15:13 የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ። ይህ ተስፋ ባዶ ተስፋ አይደለም። ምክንያቱም የተስፋ ሰጪው አምላክ ታማኝ ነው። ስለዚህ በዚህ ተስፋ መታመን ማለት የማይታየውን ነገር ለመፍጠር መታገል አይደለም፤ ታማኝ በሆነው አምላክ ላይ መታመን ነው። ምናልባት ዛሬ ደክመህ ይሆናል። ምናልባት እረፍት የሚነሳህ ነገር እየከበበህ ይሆናል። ምናልባት ተስፋ ማድረግ እንኳን ከብዶህ ይሆናል። ዛሬ ዓይኖችህን ከሚያልፉ ነገሮች ላይ አንሳ። ወደ ተስፋህ አምላክ ተመልከት። በድካምህ ላይ ኃይል፣ በጭንቀትህ ፋንታ ሰላም፣ በተስፋ መቁረጥህ ፋንታ ደግሞ የማይጠፋ ተስፋን ይሰጥሃል። ምክንያቱም የተስፋህ ምንጭ እግዚአብሔር ነው። እናም ከምንጩ ጋር እስካለህ ድረስ፣ ተስፋውም አይጠፋም። የማይጠፋ ተስፋ! የማይለወጥ አምላክ! ኢየሱስ ክርስቶስ! #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Tesfa
6 656
ተስፋ ዛሬ ላይ ቆመን ነገን በእምነት መጠበቅ ነው። ምሳሌ 23:18 በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። #የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads