fa
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

کانال የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 386 مشترک است و جایگاه 6 113 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 343 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 386 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 531 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 20 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 28.42% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 085 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 33 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 386
مشترکین
+2024 ساعت
+1147 روز
+53130 روز
آرشیو پست ها
ምኲራብ "የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና" መዝ 68(69)፡9 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍
ምኲራብ "የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና" መዝ 68(69)፡9 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ። አሁንም ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት መርጫለሁ ቀድሻለሁም፤ ዓይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።" 2 ዜና
"አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ። አሁንም ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት መርጫለሁ ቀድሻለሁም፤ ዓይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።" 2 ዜና 7፡15 - 16 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አመራሮች ከቋሚ ሲኖዶስ ጋር በወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ላይ ውይይት አደረጉ! መጋቢት 13/7/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህ
+5
የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አመራሮች ከቋሚ ሲኖዶስ ጋር በወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ላይ ውይይት አደረጉ! መጋቢት 13/7/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህረት ቤቶች አንድነት) ከየሰንበት ት/ቤቱ የተነሱ ... ውይይት የማስፈጸሚያ ስልቶችን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አመራር ከየሰንበት ት/ቤቱ የሚነሱ በቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ከቋሚ ሲኖዶስ ጋር ጠንከር ያለ ሰፊ ውይይት አደረገ። በውይይቱ ወቅት የሰንበት ትምህርት ቤት አንድነቱ አመራሩ የቤተክርስቲያናችንን መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ጥቅል ጥናታዊ ሰነድ ከመፍትሔ አቅጣጫ ጭምር በላዕከ ሰላም ግርማ ተክሉ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ምክትል ሰብሳቢ በኩል በጽሑፍ ያቀረበ ሲሆን የቀረበው ሰነድ በቀጣይ በዝርዝር ተዘጋጅቶ፣ በማስረጃና በመረጃ ዳብሮ ችግሮቹን ደረጃ በደረጃ መፍታት በሚያስችል የማስፈጸሚያ ስልቶችን ጨምሮ እንዲቀርብ ቋሚ ሲኖዶስ አቅጣጫ ሰጥቷል። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮቹም ለቋሚ ሲኖዶስ ያቀረቡት ሰነድ ሁኔታዎችን ለማመላከት እንጂ ያለቀለት ሰነድ እንዳልሆነ ገልጸው ዝርዝር ጥናቱን፣ የጥፋቱን መጠን፣ ባለቤቱንና የመፍትሔ አቅጣጫዎቹን የሚያመለክት ዝርዝር ሰነድ በማዘጋጀት እንደሚያቀርቡ ገልጸዋል። በውይይቱ ወቅትም ከቋሚ ሲኖዶስ አባላት ጥያቄና አስተያየት ተሰጥቶ በአመራሮቹ ምላሽ ተሰጥቶበታል። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

ቅድስት "እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ፥ ቅዱሳንም ሁኑ።" ዘሌ 20፡7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረ
ቅድስት "እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ፥ ቅዱሳንም ሁኑ።" ዘሌ 20፡7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ቅድስት "ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።" 1ኛ ጴጥ 1፡15 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲ
ቅድስት "ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።" 1ኛ ጴጥ 1፡15 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ቅድስት "እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።" ዘሌ 19፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን
ቅድስት "እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።" ዘሌ 19፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ቅድስት "እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።" ዘሌ 19፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን
ቅድስት "እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።" ዘሌ 19፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

መጋቢት 10 በዓለ ቅዱስ መስቀል "ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" ገላ 6፥14 የሰንበት ትም
መጋቢት 10 በዓለ ቅዱስ መስቀል "ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" ገላ 6፥14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ተሰጠ። መጋቢት 9/7/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህረት ቤቶች አንድነት) በኢትዮ
+9
በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ተሰጠ። መጋቢት 9/7/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህረት ቤቶች አንድነት) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገረ ስብከት ደረጃ ሲተገበር የቆየው የ4ኛ እና የ1ኛ ክፍል ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ በተሳካ ሁኔታ መጋቢት 7 እና 8 ለሁለት ቀን ሲሰጥ በቆየው የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ፈተና አጠናቀቀ። በትግበራውም በሀገረ ስብከቱ ስር ከሚገኙ 12 አጥቢያዎች 8ቱ የተሳተፉ ሲሆን በቁጥር 431 የ4ኛ ክፍል እና 300 የሚሆኑ የ1ኛ ክፍል በጥቅሉ ከ 731 በላይ ተማሪዎ ፈተናውን ወስደዋል። በመጨረሻም ለአንድነቱ ትምህርት ክፍል እና ገና ከመነሻው ፈተናውን በማዘጋጀት በመገምገም ብሎም እስከ መፈተን ድረስ ለተሳተፉ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አባላት መምህራን እና አስተባባሪዎች ላሳዩት ፍጹም መታዘዝ የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ላቅ ያለ ምስጋናን አቅርቧል። መረጃው የድሬደዋ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጽ/ቤት ነው። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

ቅድስት "የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ!" ዘጸ 20፡8 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️YouTube 👇 h
ቅድስት "የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ!" ዘጸ 20፡8 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu