የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览
频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 386 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 113,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 343 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 386 名订阅者。
根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 531,过去 24 小时变化为 20,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.42%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 085 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 386
订阅者
+2024 小时
+1147 天
+53130 天
帖子存档
ምኲራብ
"የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና" መዝ 68(69)፡9
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! የበረከት ጾም ይሁንልን!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ። አሁንም ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት መርጫለሁ ቀድሻለሁም፤ ዓይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።" 2 ዜና 7፡15 - 16
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አመራሮች ከቋሚ ሲኖዶስ ጋር በወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ላይ ውይይት አደረጉ!
መጋቢት 13/7/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህረት ቤቶች አንድነት)
ከየሰንበት ት/ቤቱ የተነሱ ... ውይይት የማስፈጸሚያ ስልቶችን ጨምሮ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አመራር ከየሰንበት ት/ቤቱ የሚነሱ በቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ከቋሚ ሲኖዶስ ጋር ጠንከር ያለ ሰፊ ውይይት አደረገ። በውይይቱ ወቅት የሰንበት ትምህርት ቤት አንድነቱ አመራሩ የቤተክርስቲያናችንን መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ጥቅል ጥናታዊ ሰነድ ከመፍትሔ አቅጣጫ ጭምር በላዕከ ሰላም ግርማ ተክሉ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ምክትል ሰብሳቢ በኩል በጽሑፍ ያቀረበ ሲሆን የቀረበው ሰነድ በቀጣይ በዝርዝር ተዘጋጅቶ፣ በማስረጃና በመረጃ ዳብሮ ችግሮቹን ደረጃ በደረጃ መፍታት በሚያስችል የማስፈጸሚያ ስልቶችን ጨምሮ እንዲቀርብ ቋሚ ሲኖዶስ አቅጣጫ ሰጥቷል።
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮቹም ለቋሚ ሲኖዶስ ያቀረቡት ሰነድ ሁኔታዎችን ለማመላከት እንጂ ያለቀለት ሰነድ እንዳልሆነ ገልጸው ዝርዝር ጥናቱን፣ የጥፋቱን መጠን፣ ባለቤቱንና የመፍትሔ አቅጣጫዎቹን የሚያመለክት ዝርዝር ሰነድ በማዘጋጀት እንደሚያቀርቡ ገልጸዋል። በውይይቱ ወቅትም ከቋሚ ሲኖዶስ አባላት ጥያቄና አስተያየት ተሰጥቶ በአመራሮቹ ምላሽ ተሰጥቶበታል።
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
@eotc-gssu
👉 Facebook
@EOTC.GSSU
👉 Telegram
@SSUGlobal
👉 Tiktok
@eotc_gssu
ቅድስት
"እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ፥ ቅዱሳንም ሁኑ።" ዘሌ 20፡7
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ቅድስት
"ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።" 1ኛ ጴጥ 1፡15
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ቅድስት
"እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።" ዘሌ 19፡2
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ቅድስት
"እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።" ዘሌ 19፡2
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
መጋቢት 10 በዓለ ቅዱስ መስቀል
"ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" ገላ 6፥14
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ተሰጠ።
መጋቢት 9/7/2016 ዓ.ም (የሰንበት ትምህረት ቤቶች አንድነት)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገረ ስብከት ደረጃ ሲተገበር የቆየው የ4ኛ እና የ1ኛ ክፍል ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ በተሳካ ሁኔታ መጋቢት 7 እና 8 ለሁለት ቀን ሲሰጥ በቆየው የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ፈተና አጠናቀቀ።
በትግበራውም በሀገረ ስብከቱ ስር ከሚገኙ 12 አጥቢያዎች 8ቱ የተሳተፉ ሲሆን በቁጥር 431 የ4ኛ ክፍል እና 300 የሚሆኑ የ1ኛ ክፍል በጥቅሉ ከ 731 በላይ ተማሪዎ ፈተናውን ወስደዋል።
በመጨረሻም ለአንድነቱ ትምህርት ክፍል እና ገና ከመነሻው ፈተናውን በማዘጋጀት በመገምገም ብሎም እስከ መፈተን ድረስ ለተሳተፉ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አባላት መምህራን እና አስተባባሪዎች ላሳዩት ፍጹም መታዘዝ የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ላቅ ያለ ምስጋናን አቅርቧል።
መረጃው የድሬደዋ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጽ/ቤት ነው።
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
@eotc-gssu
👉 Facebook
@EOTC.GSSU
👉 Telegram
@SSUGlobal
👉 Tiktok
@eotc_gssu
ቅድስት
"የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ!" ዘጸ 20፡8
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
