fa
Feedback
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

رفتن به کانال در Telegram

✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞ አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

کانال መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች (@melikt_weg_gitim) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 316 مشترک است و جایگاه 6 475 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 564 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 316 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 19 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 428 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.76% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.10% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 101 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 280 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞ አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 20 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 316
مشترکین
-124 ساعت
+597 روز
+42830 روز
آرشیو پست ها
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-e
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!               👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?

የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ማግኘት ይፈልጋልሉ ⁉️ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ማግኘት ይፈልጋልሉ ⁉️ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-e
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!               👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

✝የመስቀል መዝሙሮች እፈልጋለሁ❔

ሁለት ክርስቲያኖች አንገታቸው ላይ ማህተብ አላደረጉም ነበር…በመሠረቱ ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው።እናም በክርስቶስ አምላክነት የምናምን በዚህ ቀጥተኛ እምነት ያለን ሁሉ ክርስቲያኖች እንሰኛለን።ማህተብ ማሰር አጀማመሩ የተጠመቁት ካልተጠመቁት የሚለዩበት እንዲሆን ነበር።በሂደት በስሙ የሚያምኑ ሁሉ እስከ ሞታቸው ድረስ ማዕተቡን ያደርጋሉ። “መስቀልህስ?” “ጠፋብኝ” “ሌላ እኮ ማድረግ ትችላለህ” “That is not stylish ብዬ ተውኩት” አለ ሳስተውል የሱን ሀሳብ የሚደግፋት አንገተ በራዎች ነበሩ። “Let’s say አንተ ባለትዳር ነህ።ሁልጊዜ ሚስትህ ወደ ውጪ ስትወጣ ቀለበቷን እያወለቀች ቢሆን ምን ይሰማሃል?” “ከኔ ውጪ ሌላ ሀሳብ እንዳላት፣እንደማትወደኝ ነው የሚሰማኝ።” “እኛ ሰዎች ቤተክርስቲያን ነን ስንል የእኛ ሙሽራ ክርስቶስ ነው።በአንገታችን የምናደርገው መስቀል ሁልጊዜም የእርሱ መሆናችን የሚረጋገጥበት ነው። እምነታችንን የሚገልፅ ነው።
ከነብዙ ደካማ ሙሽራዊ ጸባዮቻችን ለእርሱ መታመናችንን የሚያሳይ ነው።እርሱ ለኛ ራሱን እንደሰጠን እኛም ስለስሙ አንገታችንን እስከመስጠት የሚያደርስ ፍቅር እንዳለን የሚናገር ነው።ይህ በተለምዶ የሚታሰር የሚፈታ አይደለም።ገብቶህና ተረድተህ ነው በአንገትህ የምታኖረው።
በአንገታችን የምናደርገው መስቀል ለኛ ቀለበታችን ነው። ቀለበት ደግሞ አይወለቅም! እንዲሁ ብዙ ጊዜ ፕሮግራም ወይም ዝግጅቶች ላይ ከሌላ ጌጥ ጋራ አይሄድም/stylish አይደለም ተብሎ ማህተብ አይወለቅም።ሌላ ተራ-ጌጥ ለማድረግ ውድ ቀለበቱን አውልቆ የሚያስቀምጥ ማነው??” ማህተባችሁን አስባርካችሁ እሰሩ።በሙሽራችሁ አትፈሩበት።እጅግ ደስ እያላችሁ ለሁሉ አሳዩት! እኔ ክርስቲያን ነኝ። ©ዳናይት ሐጎስ

​📚 ለማንበብ ፍላጎቱ አልዎት⁉️ ​የዓለማችንን ድንቅ መጻሕፍት ዋና አሳቦች፣ አነቃቂ እውነታዎችን እና ነፃ የPDF መጻሕፍትን በ Book Mereja ያገኛሉ። እውቀትዎን ለማበልጸግ አሁኑኑ ይቀላቀሉ
​📚 ለማንበብ ፍላጎቱ አልዎት⁉️ ​የዓለማችንን ድንቅ መጻሕፍት ዋና አሳቦች፣ አነቃቂ እውነታዎችን እና ነፃ የPDF መጻሕፍትን በ Book Mereja ያገኛሉ። እውቀትዎን ለማበልጸግ አሁኑኑ ይቀላቀሉን❕          👇👇👇 https://t.me/+SwgevT08mtTfup3Q https://t.me/+SwgevT08mtTfup3Q