ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

الذهاب إلى القناة على Telegram

✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞ አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

تُعد قناة መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች (@melikt_weg_gitim) في القطاع اللغوي الأمهرية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 128 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 134 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 512 في منطقة إثيوبيا.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 128 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 569، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.65‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.91‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 92 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 129 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 3.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞ አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 128
المشتركون
-124 ساعات
+1187 أيام
+56930 أيام
أرشيف المشاركات
መድኃኔዓለም
#ጥቅምት_27 ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመድኃኔ ዓለምን በዓል በደማቁ ታከብራለች ይህም የለውጥ በዓል ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ሥጋውን የቆረሰው መጋቢት 27 ነው። ነገር ግን እንደዛሬዉ በግለሰቦች ፈቃድ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሳይጣስ በፊት ሊቃውንት የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች መጋቢት 27 ቀን ዐቢይ ጾም ላይ ስለሚውል በዐቢይ ጾም ደግሞ ኀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ በዓል ማክበርም ስለማይፈቀድ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን ከድሆች ጋር እንድናከብረው በቤተ ክርስቲያን ሥርዓትን ሠርተውልን ነበር። በሞቱ ሞታችንን ያስወገደ፣ በኀዘኑ ኀዘናችንን ያራቀ በለቅሶው ዕንባችንን ያበሰ፣ ከወደቅንበት ያነሳን፣ ጠላታችንን ከመንገዳችን በመስቀሉ ጠርቆ ያስወገደ፣ በደሙ የቀደሰን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በአይሁድ ተንኮልና ክፋት በሐሰት ተወንጅሎ 6666 ጊዜ ተገርፎ 41 ጊዜ በብረት ዘንግ አናቱን ተመቷል። በምራቁ ዕውር የሚያበራ ምራቅ ተተፋበት ሥጋው አልቆ ደሙ ፈሶ አጥንቱ ይቆጠር ነበር ስለ ሁላችንም እርሱ ታመመ ስለሁላችን እርሱ ሞተ መስቀል ተሸክሞ በኢየሩሳሌም ጎዳናዎች ወድቆ ተነሳ። አይሁድ በወንጀለኛው በርባን ፋንታ ክርስቶስ ይሰቀል በርባን ይፈታ በማለት መድኃኒታቸውን ሰቀሉት ይሆን ዘንድ ግድ ነውና በቀራኒዮ አደባባይ በማዕከለ ምድር የዓለም መድኃኒት ተሰቀለ። አይሁድ በውስጣቸው ባደረ ጠላት ዲያቢሎስ ምክንያት ክፋት ጭካኔያቸው የበዛ ሆነ አዳኝ መድኃኒት ህይወት ፍቅር ተስፋ የሆነውን ክርስቶስ በክፋት ተነሳስተው ቢሰቅሉትም ለእኛ ግን መዳን ሆነልን ሥጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን የምንድን ሆንን። በክርስቶስ ሞት ሞታችን ተወግዶ ህይወት አገኘን በነፃነት እንኖር ዘንድ ነፃ አወጣን ተስፋችን መታመኛችን ኃይላችን እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር የሆነ በመስቀል ሞት ነፃነታችንን አውጆ የዲያቢሎስ ክፋትና ተንኮል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አስወግዶ #ተፈፀመ በማለት ነፍሱን ሰጠ ዛሬ በቀደመው ክብሩ በዙፋኑ አለ ለማማለድ ሳይሆን ለመፍረድ አማላጅነት የአገልጋዮቹ የቅዱሳን ተግባር ነውና። ጌታ : ሆይ : ወሰን : ስለሌለው : ፍቅርህ : እናመሰግንሃለን። እንኳን አደረሳችሁ

የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ማግኘት ይፈልጋልሉ ⁉️ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ማግኘት ይፈልጋልሉ ⁉️ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏

​🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ! ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ። 👇👇👇 @Book
​🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ! ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ። 👇👇👇 @Book_mereja 📚 @Book_mereja 📚

📚🌟 ENLIGHTEMENT አእምሮን እናሰለጥናለን፣ መጪውን እንገነባለን! 🎓 ለወላጆች፣ ለተማሪዎችና ለአስጠኚዎች! ልጆቻችሁ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ብቁና ታማኝ አስጠኚ ይፈልጋሉ?
📚🌟 ENLIGHTEMENT አእምሮን እናሰለጥናለን፣ መጪውን እንገነባለን! 🎓 ለወላጆች፣ ለተማሪዎችና ለአስጠኚዎች! ልጆቻችሁ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ብቁና ታማኝ አስጠኚ ይፈልጋሉ? ENLIGHTEMENT ከወላጆች ጋር ተስማሚ አስጠኚዎችን በማገናኘት የትምህርት ስኬታችሁን ለማገዝ ዝግጁ ነው! 🌟 የምናቀርባቸው አገልግሎቶች 📌 1. የቤት ለቤት አስጠኚ ማገናኛ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል። በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች። በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች። አስጠኚዎችን ከወላጆች ጋር እናገናኛለን። 📌 2. Online Abacus Training ለልጆች የአባከስ ሥልጠና በOnline። ከየትኛውም ቦታ ሆኖ የመማር ዕድል። 📌 3. Abacus Materials Sales የአባከስ መሣሪያዎችን በሽያጭ እናቀርባለን። 👨‍🏫 ለአስጠኚዎች በሙያችሁ የሥራ ዕድል ማግኘት የምትፈልጉ አስጠኚዎች ከENLIGHTEMENT ጋር በመመዝገብ ከወላጆች ጋር መገናኘት ትችላላችሁ። 📍 የአገልግሎት ቦታ፦ አዲስ አበባ – ሁሉም ክፍለ ከተሞች 📞 ለበለጠ መረጃና ምዝገባ ያግኙን፦ ☎️ 0982289528 ☎️ 0707601515 ☎️ 0967933738 🌟 ENLIGHTEMENT አእምሮን እናሰለጥናለን፣ መጪውን እንገነባለን! ማንኛውንም መረጃ በቴሌግራም ግሩፓችን ያገኙታል https://t.me/Enlightement1514

​🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦ 👇👇👇 📔@Book_mereja 📖 📔@Book
​🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦              👇👇👇 📔@Book_mereja 📖 📔@Book_mereja 📖

1⃣አንድ ጥያቄ❓ ሴት ልጅ ቄስ መሆን እንደምትችል ታውቃላቹ⁉️🤔 ሴት ልጅ ዲያቆን መሆን እንደምትችል ታውቃላችሁ⁉️🤔 እንዴት? ካላችሁ መልሱን join ብለው ይማሩ!👇👇👇👇👇

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

​🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ! ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ። 👇👇👇 @Book
​🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ! ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ። 👇👇👇 @Book_mereja 📚 @Book_mereja 📚

​🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦ 👇👇👇 📔@Book_mereja 📖 📔@Book
​🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦              👇👇👇 📔@Book_mereja 📖 📔@Book_mereja 📖

​🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦ 👇👇👇 📔@Book_mereja 📖 📔@Book
​🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦              👇👇👇 📔@Book_mereja 📖 📔@Book_mereja 📖

💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

photo content

ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-e
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!               👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @melikt_weg_gitim