መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
前往频道在 Telegram
✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞ አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ
显示更多📈 Telegram 频道 መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች 的分析概览
频道 መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች (@melikt_weg_gitim) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 135 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 134,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 512 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 135 名订阅者。
根据 05 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 569,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.91% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 92 次浏览,首日通常累积 129 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 3。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞
አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 135
订阅者
-124 小时
+1187 天
+56930 天
帖子存档
14 135
መድኃኔዓለም#ጥቅምት_27 ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመድኃኔ ዓለምን በዓል በደማቁ ታከብራለች ይህም የለውጥ በዓል ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ሥጋውን የቆረሰው መጋቢት 27 ነው። ነገር ግን እንደዛሬዉ በግለሰቦች ፈቃድ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሳይጣስ በፊት ሊቃውንት የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች መጋቢት 27 ቀን ዐቢይ ጾም ላይ ስለሚውል በዐቢይ ጾም ደግሞ ኀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ በዓል ማክበርም ስለማይፈቀድ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን ከድሆች ጋር እንድናከብረው በቤተ ክርስቲያን ሥርዓትን ሠርተውልን ነበር። በሞቱ ሞታችንን ያስወገደ፣ በኀዘኑ ኀዘናችንን ያራቀ በለቅሶው ዕንባችንን ያበሰ፣ ከወደቅንበት ያነሳን፣ ጠላታችንን ከመንገዳችን በመስቀሉ ጠርቆ ያስወገደ፣ በደሙ የቀደሰን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በአይሁድ ተንኮልና ክፋት በሐሰት ተወንጅሎ 6666 ጊዜ ተገርፎ 41 ጊዜ በብረት ዘንግ አናቱን ተመቷል። በምራቁ ዕውር የሚያበራ ምራቅ ተተፋበት ሥጋው አልቆ ደሙ ፈሶ አጥንቱ ይቆጠር ነበር ስለ ሁላችንም እርሱ ታመመ ስለሁላችን እርሱ ሞተ መስቀል ተሸክሞ በኢየሩሳሌም ጎዳናዎች ወድቆ ተነሳ። አይሁድ በወንጀለኛው በርባን ፋንታ ክርስቶስ ይሰቀል በርባን ይፈታ በማለት መድኃኒታቸውን ሰቀሉት ይሆን ዘንድ ግድ ነውና በቀራኒዮ አደባባይ በማዕከለ ምድር የዓለም መድኃኒት ተሰቀለ። አይሁድ በውስጣቸው ባደረ ጠላት ዲያቢሎስ ምክንያት ክፋት ጭካኔያቸው የበዛ ሆነ አዳኝ መድኃኒት ህይወት ፍቅር ተስፋ የሆነውን ክርስቶስ በክፋት ተነሳስተው ቢሰቅሉትም ለእኛ ግን መዳን ሆነልን ሥጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን የምንድን ሆንን። በክርስቶስ ሞት ሞታችን ተወግዶ ህይወት አገኘን በነፃነት እንኖር ዘንድ ነፃ አወጣን ተስፋችን መታመኛችን ኃይላችን እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር የሆነ በመስቀል ሞት ነፃነታችንን አውጆ የዲያቢሎስ ክፋትና ተንኮል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አስወግዶ #ተፈፀመ በማለት ነፍሱን ሰጠ ዛሬ በቀደመው ክብሩ በዙፋኑ አለ ለማማለድ ሳይሆን ለመፍረድ አማላጅነት የአገልጋዮቹ የቅዱሳን ተግባር ነውና። ጌታ : ሆይ : ወሰን : ስለሌለው : ፍቅርህ : እናመሰግንሃለን። እንኳን አደረሳችሁ
14 135
🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ!
ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ።
👇👇👇
@Book_mereja 📚
@Book_mereja 📚
14 135
📚🌟 ENLIGHTEMENT
አእምሮን እናሰለጥናለን፣ መጪውን እንገነባለን!
🎓 ለወላጆች፣ ለተማሪዎችና ለአስጠኚዎች!
ልጆቻችሁ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ብቁና ታማኝ አስጠኚ ይፈልጋሉ?
ENLIGHTEMENT ከወላጆች ጋር ተስማሚ አስጠኚዎችን በማገናኘት የትምህርት ስኬታችሁን ለማገዝ ዝግጁ ነው!
🌟 የምናቀርባቸው አገልግሎቶች
📌 1. የቤት ለቤት አስጠኚ ማገናኛ
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል።
በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች።
በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች።
አስጠኚዎችን ከወላጆች ጋር እናገናኛለን።
📌 2. Online Abacus Training
ለልጆች የአባከስ ሥልጠና በOnline።
ከየትኛውም ቦታ ሆኖ የመማር ዕድል።
📌 3. Abacus Materials Sales
የአባከስ መሣሪያዎችን በሽያጭ እናቀርባለን።
👨🏫 ለአስጠኚዎች
በሙያችሁ የሥራ ዕድል ማግኘት የምትፈልጉ አስጠኚዎች ከENLIGHTEMENT ጋር በመመዝገብ ከወላጆች ጋር መገናኘት ትችላላችሁ።
📍 የአገልግሎት ቦታ፦ አዲስ አበባ – ሁሉም ክፍለ ከተሞች
📞 ለበለጠ መረጃና ምዝገባ ያግኙን፦
☎️ 0982289528
☎️ 0707601515
☎️ 0967933738
🌟 ENLIGHTEMENT
አእምሮን እናሰለጥናለን፣ መጪውን እንገነባለን!
ማንኛውንም መረጃ በቴሌግራም ግሩፓችን ያገኙታል
https://t.me/Enlightement1514
14 135
🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ!
ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦
👇👇👇
📔@Book_mereja 📖
📔@Book_mereja 📖
14 135
⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖
✝ ይቀላቀሉን ✝
14 135
1⃣አንድ ጥያቄ❓
ሴት ልጅ ቄስ መሆን እንደምትችል ታውቃላቹ⁉️🤔
ሴት ልጅ ዲያቆን መሆን እንደምትችል ታውቃላችሁ⁉️🤔
እንዴት? ካላችሁ መልሱን join ብለው ይማሩ!👇👇👇👇👇
14 135
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
14 135
🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ!
ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ።
👇👇👇
@Book_mereja 📚
@Book_mereja 📚
14 135
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
14 135
🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ!
ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦
👇👇👇
📔@Book_mereja 📖
📔@Book_mereja 📖
14 135
🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ!
ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦
👇👇👇
📔@Book_mereja 📖
📔@Book_mereja 📖
14 135
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
