ch
Feedback
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

前往频道在 Telegram

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

显示更多

📈 Telegram 频道 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ 的分析概览

频道 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (@abuhemewiya) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 535 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 039,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 075

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 535 名订阅者。

根据 05 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 501,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 15.87%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.41% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 623 次浏览,首日通常累积 894 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

凭借高频更新(最新数据采集于 06 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 535
订阅者
-724 小时
+297 天
+50130 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+61
在9个频道中
八月 '26
+631
在77个频道中
Get PRO
七月 '26
+611
在67个频道中
Get PRO
六月 '26
+1 042
在79个频道中
Get PRO
五月 '26
+1 134
在58个频道中
Get PRO
四月 '26
+134
在47个频道中
Get PRO
三月 '26
+288
在85个频道中
Get PRO
二月 '26
+286
在64个频道中
Get PRO
一月 '26
+177
在47个频道中
Get PRO
十二月 '25
+162
在61个频道中
Get PRO
十一月 '25
+360
在70个频道中
Get PRO
十月 '25
+107
在63个频道中
Get PRO
九月 '25
+171
在69个频道中
Get PRO
八月 '25
+113
在66个频道中
Get PRO
七月 '25
+99
在57个频道中
Get PRO
六月 '25
+62
在30个频道中
Get PRO
五月 '25
+118
在54个频道中
Get PRO
四月 '25
+204
在77个频道中
Get PRO
三月 '25
+288
在94个频道中
Get PRO
二月 '25
+225
在95个频道中
Get PRO
一月 '25
+285
在61个频道中
Get PRO
十二月 '24
+304
在66个频道中
Get PRO
十一月 '24
+230
在71个频道中
Get PRO
十月 '24
+234
在78个频道中
Get PRO
九月 '24
+440
在94个频道中
Get PRO
八月 '24
+290
在57个频道中
Get PRO
七月 '24
+378
在62个频道中
Get PRO
六月 '24
+365
在80个频道中
Get PRO
五月 '24
+430
在101个频道中
Get PRO
四月 '24
+709
在120个频道中
Get PRO
三月 '24
+778
在111个频道中
Get PRO
二月 '24
+603
在95个频道中
Get PRO
一月 '24
+458
在82个频道中
Get PRO
十二月 '23
+284
在59个频道中
Get PRO
十一月 '23
+307
在72个频道中
Get PRO
十月 '23
+263
在64个频道中
Get PRO
九月 '23
+312
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+220
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+192
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+109
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+242
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+305
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+279
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+249
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+186
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+232
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+272
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+270
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+311
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+136
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+215
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+200
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+66
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+263
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+289
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+140
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+224
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+355
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+181
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+430
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+391
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+565
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+129
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+288
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+161
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+146
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+77
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+67
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+32
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+3 709
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 九月+6
06 九月+13
05 九月0
04 九月+2
03 九月+13
02 九月+27
01 九月0
频道帖子
የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah?livestream

2
✅ታላቅ የምስራች ለሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በመጀመሪያ ለዐለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው! በመቀጠልም ከዚህ በፊት በተለያዩ መድረሳዎች ሲቀሩ
✅ታላቅ የምስራች ለሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በመጀመሪያ ለዐለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው! በመቀጠልም ከዚህ በፊት በተለያዩ መድረሳዎች ሲቀሩ የነበሩት ደርሶችና ተጨማሪ አዳዲስ ኪታቦች በአድስ መልኩ ቅዳሜ(ነሀሴ-30) ጀምሮ የሚሰጡ ይሆናል። ጊዜያችንን አመቻችተን በሚቀርበን ቦታ በመገኘት ድናችንን እንገንዘብ! የአላህ መልዕክተኛ ሲናገሩ፦ من يريد الله به خيرا يفقهه في الدين "አሏህ መልካም የሻለት ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል" الجهل عار عار لا يرضى به إلا حمار ማሳሰቢያ ✅ደርሶቹ የሚሰጡበት ጊዜ👉 ከመጝሪብ-ዒሻ ✅ የሚሰጡበት ቦታ 👉 ዳቶ ፣ ቲቲሲና ተማሪዎች መድረሳ ✅ደርሱን የሚሰጡት፦ ↪️ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ደሴ ↪️ኡስታዝ ዐብዱልሀሚድ 👉👉👉ዝርዝር ፕሮግራሙን በፎቶው ላይ ተመልከቱ! ከሱብሂ በኋላ እንድሁም በቀኑ ክፍል የሚወጡ ፕሮግራሞችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ለሌሎች ሰዎች በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!! 🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈 https://t.me/hutemariwochchannel
413
3
🟢 التَّحزُّب المحمود والتَّحزُّب المذموم قال لابن تيمية رحمه الله : "أما لفظ ((الزعيم)) ؛ فإنه مثل لفظ الكفيل والقبيل والضمين، قال تعالى: {وَلِمَنْ جاءَ بِهِ حِمْلُ بَعيرٍ وأنا بِهِ زَعيمٌ} (١) ، فمن تكفل بأمر طائفة؛ فإنه يقال: هو زعيم، فإن كان قد تكفل بخير كان محموداً على ذلك، وإن كان شراً كان مذموماً على ذلك.وأما ((رأس الحزب)) ؛ فإنه رأس الطائفة التى تتحزب؛ أي: تصير حزباً، فإن كانوا مجتمعين على ما أمر الله به ورسوله من غير زيادة ولا نقصان؛ فهم مؤمنون، لهم ما لهم وعليهم ما عليهم، وإن كانوا قد زادوا في ذلك ونقصوا مثل التعصب لمن دخل في حزبهم بالحق والباطل والإعراض عمن لم يدخل في حزبهم، سواء كان على الحق والباطل؛ فهذا من التفرق الذي ذمه الله تعالى ورسوله، فإن الله ورسوله أمرا بالجماعة والائتلاف، ونهياً عن التفرقة والاختلاف، وأمرا بالتعاون على البر والتقوى، ونهيا عن التعاون على الإثم والعدوان " (مجموع الفتاوى) (١١ / ٩٢) .
1 453
4
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! ክፍል ሁለት — የሶሓቦችን ክብር የመንካትና የመዝለፍ ብይኑ :– ሙሓመድ ሓሚዲን ሰይድ ቁጥብ ከነብዩ ሶሓቦች ውስጥ የብዙዎችን ክብር ከማጉደፉና ከማብጠልጠሉ በተጨማሪ ሙዓዊያንና አጋሮቹን በኒፋቅ ፣ በማታለልና በመሰሪነት ይፈርጃል ። የዚህ አይነቱ የኢስላም ጠላቶች በእስልምና ላይ ተአማኒነት እንዳይኖር ያስተላለፉትን ሶሓቦች ማነወር የሚሉትን መርህ ተከትሎ ሶሓቦችን የማብጠልጠል ስራ በተዋጣለት መልኩ ሰርቶ ከራፊዳዎች ሽልማት የተቸረውን ሰይድ ቁጥብ ተግባር ቀለል በማድረግ ነው የሚያጣፋው ጠበቃው ሙሐመድ ሓሚዲን ። የሰይድ ቁጥብን በሶሓቦች ላይ ዘመቻ ክብደት ለማወቅ ሶሓቦች በኢስላም ያላቸውን ቦታ ማወቅ ግድ ይላል ። የሶሓቦች ክብር በቁርኣን ውስጥ : – { مُّحَمَّدٌ رَّسُولُ اللَّهِ ۚ وَالَّذِينَ مَعَهُ أَشِدَّاءُ عَلَى الْكُفَّارِ رُحَمَاءُ بَيْنَهُمْ ۖ تَرَاهُمْ رُكَّعًا سُجَّدًا يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا ۖ سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِم مِّنْ أَثَرِ السُّجُودِ ۚ ذَٰلِكَ مَثَلُهُمْ فِي التَّوْرَاةِ ۚ وَمَثَلُهُمْ فِي الْإِنجِيلِ كَزَرْعٍ أَخْرَجَ شَطْأَهُ فَآزَرَهُ فَاسْتَغْلَظَ فَاسْتَوَىٰ عَلَىٰ سُوقِهِ يُعْجِبُ الزُّرَّاعَ لِيَغِيظَ بِهِمُ الْكُفَّارَ ۗ وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ مِنْهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا } الفتح (29) " የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው ፡፡ አጎንባሾች፣ ሰጋጆች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ ከአላህ ችሮታንና ውዴታን ይፈልጋሉ ፡፡ ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት ፡፡ ይህ በተውራት (የተነገረው) ጠባያቸው ነው ፡፡ በኢንጂልም ውስጥ ምሳሌያቸው ቀንዘሉን አንደአወጣ አዝመራና ፣ (ቀንዘሉ) እንዳበረታው፣ እንደወፈረምና ፣ ገበሬዎቹን የሚያስደንቅ ኾኖ በአገዳዎቹ ላይ ተስተካክሎ እንደ ቆመ (አዝመራ) ነው ፡፡ (ያበረታቸውና ያበዛቸው) ከሓዲዎችን በእነርሱ ሊያስቆጭ ነው ፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትንና ከእነርሱ በጎዎችን የሠሩትን ምሕረትንና ታላቅ ምንዳን ተስፋ አድርጎላቸዋል "፡፡ { وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ } التوبة (100) " ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል ፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል ፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው "፡፡ لِلْفُقَرَاءِ الْمُهَاجِرِينَ الَّذِينَ أُخْرِجُوا مِن دِيَارِهِمْ وَأَمْوَالِهِمْ يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا وَيَنصُرُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ ለእነዚያ የአላህን ችሮታና ውዴታውን የሚፈልጉ፣ አላህንና መልክተኛውንም የሚረዱ ኾነው ከአገሮቻቸውና ከገንዘቦቻቸው ለተወጡት ስደተኞች ድኾች (ይስሰጣል)፡፡ እነዚያ እነርሱ እውነተኞቹ ናቸው፡፡ وَالَّذِينَ تَبَوَّءُوا الدَّارَ وَالْإِيمَانَ مِن قَبْلِهِمْ يُحِبُّونَ مَنْ هَاجَرَ إِلَيْهِمْ وَلَا يَجِدُونَ فِي صُدُورِهِمْ حَاجَةً مِّمَّا أُوتُوا وَيُؤْثِرُونَ عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ وَلَوْ كَانَ بِهِمْ خَصَاصَةٌ ۚ وَمَن يُوقَ شُحَّ نَفْسِهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ እነዚያም ከበፊታቸው አገሪቱን መኖሪያ ያደረጉት እምነትንም የለመዱት ወደእነርሱ የተሰደዱትን ሰዎች ይወዳሉ፡፡ (ስደተኞቹ) ከተሰጡትም ነገር በልቦቻቸው ውስጥ ቅሬታን አያገኙም፡፡ በእነርሱ ላይ ችግር ቢኖርባቸውም በነፍሶቻቸው ላይ ሌላውን ይመርጣሉ፡፡ የነፍሱንም ንፍገት የሚጠበቅ ሰው እነዚያ እነሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው፡፡ وَالَّذِينَ جَاءُوا مِن بَعْدِهِمْ يَقُولُونَ رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا وَلِإِخْوَانِنَا الَّذِينَ سَبَقُونَا بِالْإِيمَانِ وَلَا تَجْعَلْ فِي قُلُوبِنَا غِلًّا لِّلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا إِنَّكَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ እነዚያም ከበኋላቸው የመጡት «ጌታችን ሆይ! ለእኛም ለእነዚያም በእምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችን ምሕረት አድርግ፡፡ በልቦቻችንም ውስጥ ለእነዚያ ለአመኑት (ሰዎች) ጥላቻን አታድርግ፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ ርኅሩህ አዛኝ ነህና» ይላሉ፡፡ الحشر (10–8) { وَاعْلَمُوا أَنَّ فِيكُمْ رَسُولَ اللَّهِ ۚ لَوْ يُطِيعُكُمْ فِي كَثِيرٍ مِّنَ الْأَمْرِ لَعَنِتُّمْ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ الْإِيمَانَ وَزَيَّنَهُ فِي قُلُوبِكُمْ وَكَرَّهَ إِلَيْكُمُ الْكُفْرَ وَالْفُسُوقَ وَالْعِصْيَانَ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الرَّاشِدُونَ } الحجرات (7) " በውስጣችሁም የአላህ መልክተኛ መኖሩን ዕወቁ ፡፡ ከነገሩ በብዙው ቢከተላችሁ ኖሮ በእርግጥ በተቸገራችሁ ነበር ፡፡ ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ ፡፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው ፡፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ ፡፡ እነዚያ (እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው "፡፡ እነዚህ የቁርኣን አንቀፆች በመቶዎች ከሚቆጠሩት ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው ። የነብዩ ባልደረቦች ( ሶሓቦች) ደረጃቸው ቢለያይም ባጠቃላይ ፍትሓዊና ከኒፋቅና ኩፍር የጠሩ ለመሆናቸው በአላህ የተመሰከረላቸው ናቸው ። አንድ ከገጠር የመጣ ገበሬ ከነብዩ ጋር ተገናኝቶ በሳቸው አምኖ በዛው ኢማን ላይ ከሞተ ከዛ በኋላ ከሚመጣ ትውልድ ውስጥ የፈለገው የዒልም ደረጃ ላይ ቢደርስ ከዛ በላይ ለላኢላሃ ኢልለላህ ብሎ መስዋእት ቢሆን በደረጃ ከገጠር መጥቶ ካመነው ሶሓብይ ጋር አይገናኝም ። የሶሓብይነት ደረጃ ማንም ላይደርስበት በሩ ተዘግቷል ። እነዚህን አላህ የመሰከረላቸው ብርቅዬ የነብዩ ባልደረቦችን መተቸትና ክብራቸውን መንካት የመጨረሻው ደረጃ ሙብተዲዕ ያደርጋል ።
681
5
没有文字...
1 238
6
|| አዲስ በያን (መግለጫ) 🔗 «ከቀናት በፊት ተለቆ የነበረው የደርስ ድምጽ የፈጠረውን የተሳሳተ አረዳድ ማስተካከል!!» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
1 258
7
没有文字...
1 393
8
ከቴሌግራም ቻናሎች ላይ ከቴሌግራም ካምፓኒው የሚለቀቁ አላስፈላጊ ምስልና ቪዲዮዎችን ከራሳችሁ ገፅ ላይ ለማጥፋት :- 1) ከምስሉ ወይም ቪዲዮው ቀኝ በኩል ያሉትን ሶስት ነጥቦች መጫን 2) ከዚያም report ad የሚለውን መጫን 3) ለመጨረሻም I don't like it የሚለውን በመጫን ከገፃችሁ ላይ ማጥፋት ትችላላችሁ። ለተጨማሪ መረጃ ከስር የተያያዙትን ፎቶዎች ማየትም ትችላላችሁ። https://t.me/medresetulislah
1 411
9
ማሳሰቢያ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የሚታየው ማስታወቂያ የቴሌግራም ኦፊሽያል ድርጅት ከቻናላችን ፈቃድና ቁጥጥር ውጭ የሚለቀው የራሱ ማስታወቂያ ስለሆነ አስወግዱት። ለሌሎች ሰዎች እንጅ ለኦውነር ወይም አድሚን አይታይም። https://t.me/medresetulislah
1 319
10
👉 ቢዳዓ ከመጠጥ በላይ ያሰክራል ! ኢኽዋኖች መርሐቸው እንደ አየሩ ፀባይ ይቀያየራል ። ወጥ የሆነ መርህ የላቸውም ። መለኮታዊው የህይወት መመሪያ የአላህና የነብዩ ንግግሮችና መመሪያዎች ለእነርሱ መርህ የሚሆኑት ከስሜታቸው ጋር ከገጠሙ ብቻ ነው ። ካልሆነ ቦታ የላቸውም ! እነርሱ የሚጋልቡበት የስሜት ፈረስ ወደ ሚፈልጉት የስልጣን እርከን ካደረሳቸው ሁሉ ነገር ሀላል ነው ። ሁሉ ነገር መስላሓ ነው ። ሁሉ ነገር ለእስልምና ሲባል ነው ። ምናልባት ያ ተግባር የእስልምናን መሰረት የሚንድ ቢሆንም እንኳን ! ለዚህ ነው በተለያየ ጊዜ በሸሪዓ ሚዛን ያልተመዘነ ንግግር የምንሰማውና ሸሪዓን የሚንዱ ተግባራቶችን የምናየው ። ሶሞኑን ጉዞውን ወደ ባሌ ያደረገው የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች ቡድን ትላልቅ ካላቸው መሪዮቹ ውስጥ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ይገኙበታል ። ይኸው ቡድን አብዛኛ ማህበረሰብ የሽርክ መናኻሪያ ያደረገውንና በአሁኑ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ እየተገነባ ያለውን የሶፍ ዑመርን ዋሻን ፕሮጀክት ከጎበኘ በኋላ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ባደረጉት ንግግር ከነብዩ በኋላ ነብይ ስለማይመጣ ዶ/ር አብይን ወልይ ብንለው ምን ትላላችሁ ሲል የተሰበሰበው ህዝብ በተክቢራ አጅቦ ወልይነቱን አፅድቋል ! ። ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡ : – https://drive.google.com/file/d/17fzkqAYx5JvC-V4XvqAi2a70bKEiCGg4/view?usp=drivesdk ኦሮምኛ የማትችሉ አስተርጉማችሁ ስሙት ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል ። የትኛው ደስታ በዚህ ልክ እንዳሰከራቸው አናውቅም ። መጀመሪያ አካባቢ የማህበረ ቅዱሳን አክቲቪስቶች ዶ/ር አብይ ነብይ ነው ሲሉ ነበር ። እነዚያ አካላት ዛሬ እየተራገሙ ይገኛሉ ። ከእነርሱ ውስጥ የኢኽዋን አክቲቪስቶችም ነበሩበት ። አሁን ደግሞ ኢኽዋኖቹ ደረጃውን ወደ ወልይነት አወረዱት ። ያም ሆነ ይህ ወልይነት ለፈለጉት የሚያለብሱት ካባ ሳይሆን በአላህ ብቸኛ ተመላኪነት በማመንና እሱን በመፍራት የሚገኝ ሲሆን ነብይነት ደግሞ የሚሰጠው በአላህ ምርጫ ነው ። ለማን እንደሚገባና ለማን መሰጠት እንዳለበት የሚያውቀው እሱ ነውና ። ለማንኛውም መርህ አልባ የሆነ አካል መርሁ ስሜቱ ነውና ብዙም አይገርመንም ። ነገር ግን ሁሉም ማወቅ ያለበት ዱንያ ላይ የሚሰጡ ምስክርነቶች አላህ ፊት የሚያስጠይቁ መሆናቸውን ነው ። ለዚህ ማረጋገጫው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው : – {وَقِفُوهُمْ ۖ إِنَّهُم مَّسْئُولُونَ} الصافات (24) «አቁሟቸውም ፡፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና» (ይባላል) ፡፡ አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
810
11
قال الحافظ ابن حجر -رحمه الله-: «المراد بوليّ الله: العالِم بالله تعالى، المواظِب على طاعته، المخلِص في عبادته». [فتح الباري: ٢٠/٢٣٩] t.me/abumuazhusenedris
1 599
12
🟢ሰለፊይ የመሆን ማረጋገጫ 🟢تحقيق السلفية والسنية قال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله "فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يف
🟢ሰለፊይ የመሆን ማረጋገጫ 🟢تحقيق السلفية والسنية قال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله "فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلباً وقالبا ويلتزم بما كان عليه السلف الصالح ظاهرا وباطنا، عقيدة ومنهجا، قولا وعملا، عبادة وأخلاقا" مجموعة الردود  376 አሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አሉ: የሚከተሉት ነጥቦች እስከሚረጋገጡ ድረስ በአንድ አካል ላይ ሰለፊይነት እና ሱኒይነት አይረጋገጥም። ✏️የቢድዐህ እና የቡድንተኝነት ባልተቤቶችን በቀልቡም በአካሉም እስከሚርቃቸው ድረስ። ✏️ሳሊህ ቀደምት (ሰለፍ አሳሊህ) የነበሩበትን በውጭም ፣ በውስጥ ፣ በእምነት (በዐቂዳህ) ፣ በመንሃጅ ፣ በንግግርም በተግባር ፣ በዒባዳም በስነምግባር አጥብቆ እስከምይዝ ድረስ። http://t.me/Abuhemewiya
1 254
13
ዛሬም በሐዋሳ ከተማ ዳቶ በሚገኘዉ የሰለፊዮች መድረሳ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የደዕዋ ፕሮግራም አለን አርሒቡ ብለናል። t.me/abumuazhusenedris
1 638
14
https://t.me/medresetulmuhajirin
https://t.me/medresetulmuhajirin
2 113
15
ፕሮግራማችን   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል 🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ 🔑🔑ርዕስ  ገባ ገባ በሉ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
1 953
16
🛜 አሁን ቀጥታ ስርጭት ተፍሲር 🎙 በሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ https://t.me/medresetulislah?livestream=2231dedaea2ad9c383
🛜 አሁን ቀጥታ ስርጭት ተፍሲር 🎙 በሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ https://t.me/medresetulislah?livestream=2231dedaea2ad9c383
1 793
17
🟢المقصود بـ"رويناه" في تخريج الحافظ النووي] : "لايؤمن أحدكم حتى يكون هواه ... " في بعض النسخ: قال الشيخ: حديث حسن صحيح [رويناه] في كتاب الحجة بإسناد صحيح. قال ابن رجب: يريد بصاحب الحجة أبا الفتح نصر بن إبراهيم المقدسي ... وكتابه هو كتاب الحجة على تاركي سلوك الطريق والمحجة. السؤال: ماالمراد بقوله رويناه في كتاب الحجة، ومن الراوي هنا؟ أرجو التوضيح بارك الله فيكم معنى قول أي عالم متأخر: (روينا) أي اتصل إسنادنا بسماع (روايته بأي طريق من طرق التحمل) هذا الكتاب أو القول إلى صاحبه. وتنطق بصيغتي البناء للمعلوم أو لما لم يسمى فاعله، والثانية أولى. وفي هذا المقام: يريد النووي أن يقول: اتصل إسنادي برواية هذا الكتاب الذي فيه هذا الحديث. وقال الزركشي في نكته: (قوله) فروينا قلت تكرر هذا اللفظ منه ويقع مضبوطا في بعض الأصول بضم الراء وتشديد الواو المكسورة ووجدت بخط المصنف في فوائد رحلته سألت شيخنا أبا الخطاب بن دحية عن قولنا " روينا عن رسول الله صلى الله عليه و سلم " هل يقال " روينا "؟ فقال لا إنما يقال " روينا " وكان ابن الوردي الحافظ يقول " روينا " بالتشديد انتهى. 📜منقول من أرشيف ملتقى أهل الحديث http://t.me/Abuhemewiya
1 905
18
🟢ቴሌግራም የለቀቀው ማስታወቂያ አይወክለኝም።
2 097
19
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ል
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته  🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።    💺ተጋባዥ መሻይኾች  1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}  2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}   3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)  4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን  አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ) 5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)  6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)  7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)  8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}  9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)  10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)  ✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል    🌍የፕሮግራሙ ቦታ  በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ  💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች   🕰የፕሮግራሙ ሰዓት  🇪🇹በኢትዮ. 3:00  pm 🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm 🇦🇪በዱባይ. 10:00 pm   📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi  https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 Join ይበሉ!   ✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ። 🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!! 💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል  
31
20
🟢ቴሌግራም የለቀቀው ማስታወቂያ አይወክለኝም።
145