cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Sheikh MohammedZain Zehredin

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 075
مشترکین
+424 ساعت
+47 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
ቁርአንን ላይ ሰሀቦች ከፈሰሩት ሌላ መጨመር?? || ቁርአናዊ አስተምህሮት || የመክፈቻዋ ምዕራፍ || ክፍል 2 || በሸይኽ መሐመድዘይን ||#ተፍሲር

#መሐመድዘይን #ሀዲስ #ፈታዋ #ተፍሲር ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 Facebook👉

https://www.facebook.com/MohammedZainZh/

Telegram👉

https://t.me/Tefsir_mohammedzainzh

Telegram👉

https://t.me/Mohammedzainzh

Tiktok👉

https://www.tiktok.com/@mohammedzeinzh

Website 👉

https://goo.gl/fAWWsg

👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
አል ፈታዋ | በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን | ዘወትር ስኞ ማክሰኞ እና ጁመዐ በቀጥታ -------------------------------------------------------- በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን👇👇👇 አፍሪካ ቲቪ1 ናይል ሳት 📡🛰 ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️ ሲምቦል ሬት 27500 ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል -------------------------------------------------------- በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን ▪️Facebook - Instagram- YouTube - tiktok : 🔗 https://linktr.ee/africatv1 ▫️WhatsApp : 🔗 https://whatsapp.com/channel/0029VaPbz973WHTNnX2hNY2k
نمایش همه...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ዳዒ የትም ቢሆን ደእዋውን አይተውም ! ከእስር ቤት የደረሰን አስደሳች መረጃ ወንድም ቢላል ማይዶ እስር ቤት ውስጥ ሁኖ ለታሳሪዎች ባደረገው ደእዋ 30 ታሳሪዎች ሰልመዋል አላሁ አክበር አልሀምዱ ሊላህ ላሰለማቸው ታሳሪዎች ኢስላምን በማስተማርና ሰላትን በጀመዓ እያሰገደ እንዲሁም ቁርዓንን እያስቀራ  በማጠናከሩ አሳሪዎቹ ከሌሎች ታሳሪዎች ነጥለው ለብቻው ለቀናት አስረውት ነበር  ። አላህ ይፍታቸው ✍️ ኡስታዝ መሐመድ ፈረጅ
نمایش همه...
👍 44 44
የድለላ ስራ በኢስላም?? ጽጉር መቀጠል ይቻላል? አል ፈታዋ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ || አፍሪካ ቲቪ https://youtu.be/WuGv_qLKH4g
نمایش همه...
የድለላ ስራ በኢስላም?? || ጽጉር መቀጠል ይቻላል? || አል ፈታዋ || ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ || ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ || አፍሪካ ቲቪ

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ):

https://bit.ly/2T3id1U

🌟 የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔 ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤ ——— የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን። ——— አፍሪካ ቲቪ የሕይወት ጎዳና እዩቴልሳት | 11636 V | 27500 ——— ይከታተሉን | Follow us፡ ፌስቡክ | facebook.com/AfricaTVCh1 ቴሌግራም | t.me/africatv1 ዩቲዩብ | / africatv1 ኢንስታግራም | instagram.com/africatvch1 ትዊተር | twitter.com/africatvch1 ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

👍 16
موقف عامة المسلمين بعد التطويق ከከበቡ በኋላ የአጠቃላይ ሙስሊሞች አቋም YouTube/ዩቱዩብ https://youtu.be/yu2E5-pnVLE Audio https://bit.ly/2X7M9Ps Telegram/ቴሌግራም Facebook/ፊስቡክ
نمایش همه...
موقف عامة المسلمين بعد التطويق ከከበቡ በኋላ የአጠቃላይ ሙስሊሞች አቋም

ተከታታይ ደርሶችን በተለያየ ረእስ እንዲደርሶት ..

https://www.youtube.com/c/mohammedzainzh

ሰብስክራይብ አርገዋል......? አሁኑኑ ያድርጉ ሼር አርገዋል.....? እንደዚሁም ዌብሳይቱን ይጎብኙ = Youtube:

https://www.youtube.com/c/mohammedzainzh

= website :

https://goo.gl/fAWWsg

= Telegram: አጠቃላይ ቻናል =

https://t.me/Mohammedzainzh

= Telegram Qur'an only: ቁርአን ተፍሲር ቻናል=

https://t.me/Tefsir_mohammedzainzh

= Facebook:

https://www.facebook.com/MohammedZainZh/

= ጥያቄዎቻችሁን የምንቀበልበት ፎርም :

https://bit.ly/3lX3HFu

= Questions Detail=

https://bit.ly/3tat7T8

= Volunteers Registration Form በበጎ ፍቃዴ ለኢስላም እሰራለሁ:

https://bit.ly/3fjAVyf

👍 11
ህዝበ ሙስሊሙ በቡራዩ እየተገነባ ለሚገኘው ግዝፉ መስጂድ የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ሰኔ 18/2016) ... በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው ሰልሀዲን መስጅድ ለአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ የዘመናት የመስጅድ ጥያቄ ይመልሳል ተብሎ የሚታሰብ መስጂድ ሲሆን አሁን ላይ ግንባታው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። . ሰልሀዲን መስጂድ ከሶስት አስርት አመታት በፊት በአንድ አኽለል ኸይር አንድት ክፍለ ቤቱ ስጦታ መስገድ የተጀመረ ሲሆን በሂደት የመስጅዱ ይዞታ እንዲሁም የአካባቢው ሙስሊም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ያለው መስጅድ ጠባብ በመሆኑ ምክንያት ምዕመናን በዝናብ እና በፀሀይ ውጭ ለመስገድ መገደዳቸው ተገልጿል። . በዚህ ምክንያት አሁን ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘውን መስጅድ ግንባታ ለመጀመር መነሻ እንደሆናቸው የሚናገሩት የመስጅዱ ጀመዓዎች አሁን ግንባታው እያካሄደ የሚገኘው ሰልሀዲን መስጅድ የሴቶች መስጅድ፣መድረሳ፣የተማሪዎች ማደሪያ ፣ሁለገብ ላይብረሪ ጨምሮ ለአካባቢው ውበት የሚሆን ግዙፍ መስጂድ ነው ብለዋል። . ሰልሀዲን መስጅድ አሁን ባለው መድረሳ ከ600 በላይ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም ከ200 የሚበልጡ እናቶችን እያስተማረ ይገኛል።መስጅዱን ገንብቶ ለማጠናቀቅ በአጠቃላይ ከ80 ሚሊዮን ብር በላይ ይፈጃል የተባለ ሲሆን የመጀመሪያውን ምዕራፍ ግንባታ አጠናቆ ለቀጣዩ ረመዳን ለምዕመናን ክፍት ለማድረግ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል ተብሏል። . የመስጅዱ ግንባታ አሁን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው በአካባቢው ጀመአዎች እና በአንዳንድ አህለል ኸይሮች እርዳታ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለመስጅዱ በማድረግ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል። . ©ሀሩን ሚዲያ
نمایش همه...
👍 10 10
ባል ሚስቱን መዋሸትን ይችላል?? አል ፈታዋ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ https://youtu.be/pSgF1DVJoEo
نمایش همه...
ባል ሚስቱን መዋሸትን ይችላል?? || አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ):

https://bit.ly/2T3id1U

🌟 የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔 ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤ ——— የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን። ——— አፍሪካ ቲቪ የሕይወት ጎዳና እዩቴልሳት | 11636 V | 27500 ——— ይከታተሉን | Follow us፡ ፌስቡክ | facebook.com/AfricaTVCh1 ቴሌግራም | t.me/africatv1 ዩቲዩብ | youtube.com/AfricaTV1 ኢንስታግራም | instagram.com/africatvch1 ትዊተር | twitter.com/africatvch1 ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

👍 19🥰 2 1
مشاريع نُقاية ❖‏ https://tafsir.app · الباحث القرآني ❖‏ https://sunnah.one · الباحث الحديثي ❖‏ muqri.com · المقرئ ❖‏ app.turath.io · تراث · ٨٬٢٣٨ كتابا للقراءة والتحميل ❖‏ https://read.tafsir.one · التفسير التفاعلي ❖‏ takw.in · تكوين الراسخين · منهج شامل للعلوم الشرعية مع شروح ومواد أخرى ❖‏ https://qari.app · القارئ · للاستماع إلى القرآن بصوت أكثر من ١٠٠ قارئ ❖‏ t.me/mujadwilbot · مُجدوِل العلم · اشترك بفوائد يومية، ليستمر ارتقاؤك في العلم ❖‏ https://bahith.app · الباحث العلمي · بحث فوري في أكبر مكتبة على الشبكة. كتب · دروس · مخطوطات ❖‏ https://muhaffidh.app · المصحف المحفظ · مصحف يساعد على حفظ القرآن ومراجعته ♻️ ساهموا في النشر · يستمر لكم الأجر
نمایش همه...
الباحث القرآني

تفسير · قراءات · مصاحف · إعراب · علوم القرآن · أسباب النزول · أحكام القرآن · معاجم

👍 13
Document from Abu Hamid ابو حامد
نمایش همه...
142-الإدارة-في-الاسلام.pdf2.73 MB
👍 6
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.