fa
Feedback
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን

ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን

رفتن به کانال در Telegram

Mohammedzainzh

نمایش بیشتر
7 900
مشترکین
+424 ساعت
+187 روز
+4930 روز
آرشیو پست ها
ኢባዳ ሰላት ብቻ ይመስለናል! ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ተፍሲር || ክፍል 2 #tefsir https://youtu.be/apZLED3W_Tk

🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨 በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እን
🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨 በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡ https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ✨ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

እድር እንደዚህ ከሆነ አትግቡ! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን | ፈትዋ https://youtu.be/8RYGWk5FU_A

የሙስና ክፋት! | ሳይሰራ መስሪያቤቱ እንዲከፍለው ይፈልጋል...! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን | በይናት | ክፍል 10 https://youtu.be/tOMC2kTlrMI

Less than 5 Days Left to Apply!!! Click the link 🔗 distancelearning.iu.edu.sa Get your applications going and make them as strong as possible! Remember these programmes are highly competitive since they’re open to ALL ages, BOTH genders, and worldwide 🌍 وفق الله الجميع لما يحبه ويرضاه

አዛኙ ጌታ! የረሱል ሰ.ዐ.ወ ታሪክን መጻፍ ለምን አስፈለገ? ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሲራ ክፍል 1 #tefsir https://youtu.be/ablD3H7xqbg

يعلن معهد الحرم المكي الشريف وفرعه بالمسجد النبوي عن فتح باب القبول للعام الدراسي ١٤٤٨هـ رابط التسجيل : https://eservices.alharamain.gov.sa/esrv/studentApplicant መካና መዲና የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል

ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የዩትዩብ ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ፍቃድ የተከፈ
ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የዩትዩብ ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ፍቃድ የተከፈተና በአድሚን የሚመራ ሲሆን የሸይኹን የተፍሲር ፣ የፈትዋ ፣ ኹጥባ ፣ ሲራ እና ሌሎች እስላማዊ ትምህርቶች ተደራሽ ያደርጋል ። https://www.youtube.com/@shiekhsaeedahmed ቤተሰብ ይሁኑ !

Repost from N/a
ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ፍቃድ የተከ
ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ፍቃድ የተከፈተና በአድሚን የሚመራ ሲሆን የሸይኹን የተፍሲር ፣ የፈትዋ ፣ ኹጥባ ፣ ሲራ እና ሌሎች እስላማዊ ትምህርቶች ተደራሽ ያደርጋል ። https://t.me/+WTTEXammSwNlNmVk ቤተሰብ ይሁኑ !

የ"ሉምዓቱ ኢዕቲቃድ" ትምህርት የቤት ሥራ 2 واجب درس لمعة الإعتقاد https://forms.gle/NUimWSypq9svzPfZ9
የ"ሉምዓቱ ኢዕቲቃድ" ትምህርት የቤት ሥራ 2 واجب درس لمعة الإعتقاد https://forms.gle/NUimWSypq9svzPfZ9

የደርስ ማስታወቂያ በተወዳጁ ዓሊም ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጠው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህወት ታሪክ - ሲራ ደርስ ዛሬም የሚቅጥል ይሆናል! የ
የደርስ ማስታወቂያ በተወዳጁ ዓሊም ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጠው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህወት ታሪክ - ሲራ ደርስ ዛሬም የሚቅጥል ይሆናል! የቻላችሁ በአካል ተገኝታችሁ ደርሱን ተከታተሉ! #sheikh_seid_ahmed #ሸይኽ_ሰዒድ_አህመድ

ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ትምህርቶች በ
ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ትምህርቶች በአድሚን የሚመራ ሲሆን የሸይኹን የተፍሲር ፣ የፈትዋ ፣ ኹጥባ ፣ ሲራ እና ሌሎች እስላማዊ ትምህርቶች ተደራሽ ያደርጋል ። ቤተሰብ ይሁኑ ! https://www.facebook.com/share/1Aqk9oBRR9/?mibextid=wwXIfr #sheikh_seid_ahmed #ሸይኽ_ሰዒድ_አህመድ

argoza.pdf3.39 MB

የነብዩ ሙሐመድ ( ዐ.ሰ.ወ ) በሁለንተናዊ መልኩ የሰው ልጅን ልህቀት ለማረጋገጥ ከአላህ (ሱ.ወ) ዘንድ ተልከዋል ። ይህ እንዲሆን ደግሞ በእያንዳንዱ የህይወት ጉዟቸው የአላህን ሱወ ምሪት ታድለዋል
የነብዩ ሙሐመድ ( ዐ.ሰ.ወ ) በሁለንተናዊ መልኩ የሰው ልጅን ልህቀት ለማረጋገጥ ከአላህ (ሱ.ወ) ዘንድ ተልከዋል ። ይህ እንዲሆን ደግሞ በእያንዳንዱ የህይወት ጉዟቸው የአላህን ሱወ ምሪት ታድለዋል ። የእድሜ ዘመን ተልዕኳቸውን የሚዳስሰው ረሂቀል መኽቱል በሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ባማረ መልኩ አስተዳደጋቸውን በክፍል አንድ ተተርኳል ። በዩቱዩብ ገጻችን ትከታተሉን ጋብዘናል ። https://youtu.be/NMWO2CZPfpY #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና