fa
Feedback
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

رفتن به کانال در Telegram

ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው። [ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

نمایش بیشتر
9 119
مشترکین
-724 ساعت
-297 روز
-13430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+13
در 1 کانال‌ها
ژوئن '26
+26
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+29
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+28
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+30
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+28
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+25
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+7
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+5
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+15
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+11
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+13
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+15
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+18
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+8
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+25
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+125
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+35
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+41
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+29
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+40
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+78
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+62
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+14
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+12
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+32
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+55
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+41
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+103
در 7 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+33
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+107
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+276
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+316
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+392
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+162
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+263
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+292
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+692
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+402
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+159
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+589
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+23 954
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 ژوئیه+1
08 ژوئیه+1
07 ژوئیه0
06 ژوئیه0
05 ژوئیه+1
04 ژوئیه+3
03 ژوئیه0
02 ژوئیه+4
01 ژوئیه+3
پست‌های کانال
99 ሱረቱዘልዘላህ ሸይኽ ባሲጢ.mp311.15 MB

2
የቁርአን ተፍሲር 16 ... በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇
የቁርአን ተፍሲር 16 ...  በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇
254
3
የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 39 በፎቶ
የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 39 በፎቶ
331
4
👆👆 #አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚 📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 3⃣9⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦ አሏህ የባሮችን ስራ ፈጣሪ መሆኑን ፤ ኢማን ንግግርና ተግባር መሆኑ ማብራሪያ __ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   https://t.me/ibnyahya7/10610 • 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ https://t.me/ibnyahya7/9976 __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ሙሐረም 22/1448ሂ. # ሰኔ 30/2018. # July 7/2026. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖  📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7  📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77 ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7
307
5
ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 39.amr
342
6
የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣9⃣👇👇
የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣9⃣👇👇
273
7
بدون متن...
406
8
📌 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሸይኽ ኢድሪስ ሞላ የሒፍዝ ማዕከል የሁለት ዓመት ልዩ የነፃ ትምህርት ዕድል በሀገራችን ኢትዮጵያ ህፃናትን፣ ወጣቶችን፣ አባቶችን፣ እናቶችን እንዲሁም በርካታ ኡስ
📌 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሸይኽ ኢድሪስ ሞላ የሒፍዝ ማዕከል  የሁለት ዓመት ልዩ የነፃ ትምህርት ዕድል በሀገራችን ኢትዮጵያ ህፃናትን፣ ወጣቶችን፣ አባቶችን፣ እናቶችን እንዲሁም በርካታ ኡስታዞችን በማስተማር ላይ የሚገኘው መርከዛችን አሁን ደግሞ ዒልም ፈላጊ ለሆኑ ወጣቶች (ወንዶች) ልዩ የአዳሪ ፕሮግራም ይዞ መምጣቱን ያበስራል። 💎 የፕሮግራሙ ልዩ መገለጫዎች 👉 ልዩ የሙራጃዓና የተጅዊድ ፕሮግራም 👉 ከመደበኛው የሐፍስ ሪዋያ አቀራር ባለፈ የሪዋያተ ሹዕባህ አቀራር ትምህርት ይሰጣል። 👉 ሁለንተናዊ የዲን እውቀት፦ ከቁርአን ጎን ለጎን የዐቂዳ፣ ሐዲስ፣ ፊቅህ፣ ተፍሲር፣ሲራ እና የዐረብኛ ቋንቋ ህጎች (ነሕውና ሰርፍ) በጥልቀት ይሰጣሉ ✅ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 1. የሒፍዝ ደረጃ፦ ሙሉ ቁርአንን በጥሩ አቀራር  የሐፈዘ 2. ዕድሜ፦ ከ17 እስከ 25 ዓመት 3. የሰነድ ማስረጃ፦ ከቀሩበት መርከዝ ወይም መሻይኾች የድጋፍ ምስክር ወረቀት (ተዝኪያ) ማቅረብ የሚችል 4. መሰረታዊ እውቀት፦ በዐቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሐዲስ ፣ ነሕውና ሰርፍ ቢያንስ መሠረታዊ ኪታቦችን የቀራ 5. ፈተና፦ ማዕከሉ የሚያዘጋጀውን የመግቢያ የቃል ፈተና ማለፍ የሚችል 6. ጽናትና ስነ-ምግባር፦ የማዕከሉን ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ እና የ2 ዓመቱን ስልጠና በትዕግስት መጨረስ የሚችል 7. ጤና፦ ከቋሚ እና ከተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ 8. ክፍያ፡– በነፃ! መኖሪያ፣ ምግብና እና ለትምህርቱ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ሙሉ በሙሉ በነፃ የሚሰጥበት የዒልም ስጦታ ነው። 👉 አድራሻ:- አዲስ አበባ ፊሊዶሮ ጠዊል ሪል ስቴት 👉 የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 15 እስከ 30 ድረስ 👉 ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ፦ 📞 ስልክ ቁጥር፡– 0975999111 0951517355 https://t.me/SheikhIdrisMola
453
9
ረሒመሁሙሏህ
ረሒመሁሙሏህ
511
10
ሶላት ውስጥ 6ቱ ባህርያት ካሉ የንፍቅና ምልክት ነው ይላሉ ኢብኑልቀይም 1.መሰላቸት 2.ሰዎች እንዲያዩለት መስራት 3.ማዘግየት 4.ቶሎ ቶሎ መስገድ 5.አሏህን በትንሹ ማውሳት 6.ከጀመዓ ሰላት መራቅ
ሶላት ውስጥ 6ቱ ባህርያት ካሉ የንፍቅና ምልክት ነው ይላሉ ኢብኑልቀይም 1.መሰላቸት 2.ሰዎች እንዲያዩለት መስራት 3.ማዘግየት 4.ቶሎ ቶሎ መስገድ 5.አሏህን በትንሹ ማውሳት 6.ከጀመዓ ሰላት መራቅ
480
11
ስለቀልባችን 8 በአሏህና በኛ መካከል ያለውን እናስተካክል https://vt.tiktok.com/ZSCbjuAp7/
ስለቀልባችን 8 በአሏህና በኛ መካከል ያለውን እናስተካክል https://vt.tiktok.com/ZSCbjuAp7/
544
12
አስፈሪ ዝናብ ሲዘንብ የሚደረግ ዱዓእ፥ (اللَّهُمَّ سُقْيَا رحمةٍ، لا سُقْيَا عذابٍ، ولا بلاءٍ، ولا هدمٍ، ولا غرقٍ)
552
13
100 ሱረቱልዓዲያት ሸይኽ ባሲጢ.mp3
899
14
የቁርአን ተፍሲር 15 ... በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇
የቁርአን ተፍሲር 15 ...  በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇
743
15
የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 38 በፎቶ
የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 38 በፎቶ
704
16
👆👆 #አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚 📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 3⃣8⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦ የአሏህ ፍላጎት (መጥፎ ስራዎችን አሏህ ይፈልጋቸዋልን?) __ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   https://t.me/ibnyahya7/10598 • 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ https://t.me/ibnyahya7/9976 __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ሙሐረም 15/1448ሂ. # ሰኔ 23/2018. # June 30/2026. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖  📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7  📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77 ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7
689
17
ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 38.amr
797
18
የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣8⃣👇👇
የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣8⃣👇👇
720
19
ከኒካሕ በፊት ያለ ግንኙነትን ተጠንቀቁ ..
ከኒካሕ በፊት ያለ ግንኙነትን ተጠንቀቁ ..
1 013
20
ስለቀልባችን 7 ወንጀል ለጊዜው ደስታ ሊሰጥ ይችላል .. ፀፀቱ ግን ከባድ ነው https://vt.tiktok.com/ZSCSNxXJw/
ስለቀልባችን 7 ወንጀል ለጊዜው ደስታ ሊሰጥ ይችላል .. ፀፀቱ ግን ከባድ ነው https://vt.tiktok.com/ZSCSNxXJw/
917