cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው። [ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

Больше
Рекламные посты
11 721
Подписчики
-624 часа
-287 дней
-13530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

03:54
Видео недоступноПоказать в Telegram
ዒሽቅ በከበሮ አይገለፅም .. የነብያችን ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም ውዴታ ሱናቸውን በመተግበር እንጂ አመት ጠብቆ መውሊድን በማክበር አይገለፅም .. በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
Показать все...
02:39
Видео недоступноПоказать в Telegram
መኮርከር እና ትክክለኛ ውዴታ እንዲሁም ሁለት አይነት ማልቀሶች አሉ ይለናል ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ .. ሙሉውን ከቪድዮው ያዳምጡ https://www.tiktok.com/@abdulwasienesro?_t=8ludoRh4hXh&_r=1
Показать все...
04:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከ3 ነገሮች እንጠንቀቅ 1.የስንዝር እውቀት ባለቤት 2.ነብራዊነት 3.የጨነገፈ ሃሳብ ወደሰው ማስተላለፍ ... ማብራሪያውን በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ https://www.tiktok.com/@abdulwasienesro?_t=8ludoRh4hXh&_r=1
Показать все...
03:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
ማንኛውም ስራ ላይ ኢኽላስ ሊኖረን ግዴታ ነው። በአሁን ሰአት ግን ከካሜራ ጋር በተያያዘ ብዙ ስራዎቻችን ለይይሉኝ እየሆነ መቷል .. ዳዕዋ ስናደርግ ለሀጅና ዑምራም ሂደን ፎቶበፎቶ ሆነናል ... ይህ ሊታረም ይገባል ይለናል ኡስታዛችን አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ https://www.tiktok.com/@abdulwasienesro?_t=8ludoRh4hXh&_r=1
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! የአደባባይ ዳዕዋ ጀማሪ ብዬ ማስበው ወንድሜ ወደአኺራ መሄዱን ከወንድም muhammed seid abx ፖስት አነበብኩ .. ሀዘናችን በጣም ጥልቅ ነው! ወንድማችን አሏህ በጀነት ያኑረው .. ወደ ኢስላም ኑ! ወደስኬት ጓዳና ኑ! ላ ኢላሃ ኢለሏህ .. እያለ የሚጣራው ድምፅ ያቃጭልብኛል ..
Показать все...
00:58
Видео недоступноПоказать в Telegram
ዘረኝነት ዘረኛ አይደለሁም እያልክ ምትኮፈስበትም ጉዳይ አይደለም? ዘረኛ አይደለሁም ስትል ጥንብ አይደለሁም እያልክ መሆኑን አስተውለሃልን? በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ያዳምጡ ... https://www.tiktok.com/@abdulwasienesro?_t=8ludoRh4hXh&_r=1
Показать все...
👆👆 የየሁዶች ባህሪን በተነሳበት ስለዘረኝነትም ገለፃ ተደርጎበታል .. የኡሰታዝ ተፍሲር በጣም ደስ የሚል ነውና ይከታተሉ
Показать все...
03:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
የአሏህ ስሞች 99 ብቻ ናቸውን? መልሱን ከኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ያዳምጡ ... https://www.tiktok.com/@abdulwasienesro?_t=8ludoRh4hXh&_r=1
Показать все...