fa
Feedback
🌷ለማስታወስ ብቻ !!🌹

🌷ለማስታወስ ብቻ !!🌹

رفتن به کانال در Telegram

ሰላም ለእነዛ 🕊 በዱኣቸው ለሚያስታውሱን...ስማችንን ጠርተው ያ ረቢ ላሉ ሁሉ ይሁን። 💐 ለበጎነት በር ከስር ያለውን ይጫኑ @ALIFCHARITY123 ሃሳብ ካለ @HASHI41

نمایش بیشتر
1 032
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-1730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+10
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+43
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+14
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+22
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+5
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+4
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+5
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+3 437
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
13 سپتامبر0
12 سپتامبر0
11 سپتامبر0
10 سپتامبر0
09 سپتامبر0
08 سپتامبر+1
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر0
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر0
03 سپتامبر+3
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+3
پست‌های کانال
ዘመን በመቀየሩ የሚመጣልህ አንዳች ተዓምር የለም ጥንቱኑ ሙደቢሩ የጻፈልህ ቢሆን እንዢ! ጀምበሯ ራሷ ናት፣ በቅሎ እስካሁን አልወለደችም፣ ሰማይም ብር ማዝነብ አልጀመረችም፣ ይልቅየ ነቃ በልና ታገል ጓድ!👌 @ychanut

2
«አላህ ሆይ! ቁርአንን የቀልባችን ማረፊያ፣ የልባችን ብርሃን፣ የሀዘናችን ማራገፊያ እና የጭንቀታችን መጥፊያ አድርግልን።» @ychanut
125
3
ሀበሻ ሀብታም ጋር ስሄድ Gift ይዞ እየሄደ ድሃ ጋር ስሆን ምክር ብቻ ይዞ ሚሄድ ፍጥረት ነው😀 @ychanut
197
4
"...እነዚህ ሙታን ትላንት እንዳንተ በምድር ላይ የሚበሉ ፣ የሚጠጡና በዱንያ የሚጣቀሙና የሚቀማጠሉ አካል ነበሩ። ዛሬስ የት ሄዱ?..." @ychanut
232
5
እውነተኛውና ምርጡ ፀባይህ ለአለቃህ የምታሳየው አይደለም፡፡ ከደሃና ደካማ ሠራተኞችህ ጋር የሚኖርህ እንጂ። @ychanut
264
6
ትልቁ ኪሳራ ማለት...ጀናዛው ላይ ሊሰገድበት ብቻ ተብሎ መስጊድ የገባ ሰው ነው። ልትቀበር ተብላ በከፈን ጊዜ ብቻ ሒጃቧን ፀጉሯን የሸፈነ ሴት ናት።ጌታዬ ሆይ በዲንህ ላይ አጽናን።መልካም መመለስን ወዳንተ መልሰን። @ychanut
332
7
ችግር የማያይ ፍጡር የለም፣ ህመም ያላገኘው ሰው የለም፣ ምድር ላይ የኖረ ሁሉ መከራን ቀምሷል፡፡ ግና ልዩነታችን አንዱ አላህ የወደደለትን ይወዳል፤ ሌላው ምርር ብሎ ያማርራል፡፡ የዱንያ ሕይወት ጎዶሎ እንደሆነች አምነህ ከኖርካት ትኖራለህ፤ ጀነት ናት ብለህ ካሰብካት ግን ትንገላታለህ፡፡ @ychanut
289
8
🌾ለምንድነው ያዘንከው? ብለው ሲጠይቁህ ..... ኢስቲغፋሬ ትንሽ ነው ከቁርአንም እርቂያለሁ ብለህ በእውነት መልስላቸው ። @ychanut
327
9
እሺ 👍 የጭን ፊት ጡንቻ (quadriceps) ጉዳት በአጠቃላይ 3 ደረጃ ይከፈላል፦ 1ኛ ደረጃ – ቀላል መወጠር ትንሽ ህመም ይኖራል። መራመድ ብዙ ጊዜ ይቻላል። እብጠት ትንሽ ወይም ላይኖር ይችላል። 2ኛ ደረጃ – ከፊል መቀደድ ድንገት የተሰነጠቀ/የተቀደደ የሚመስል ህመም ሊሰማህ ይችላል። ሩጫና ኳስ መጫወት ይከብዳል። እብጠት ወይም ቁስል ሊመጣ ይችላል። 3ኛ ደረጃ – ከባድ/ሙሉ መቀደድ በጣም ከባድ ህመም ይኖራል። ጉልበትን ማቅናት ወይም እግሩን በኃይል መጠቀም ሊቻል አይችልም። በጭኑ ላይ ግልጽ እብጠት/ቁስል ወይም የጡንቻ ቅርጽ ለውጥ ሊታይ ይችላል። አንተ መራመድ ስለምትችል፣ 3ኛ ደረጃ ጉዳት የመሆኑ እድሉ ዝቅተኛ ነው፤ ግን ይህ በምርመራ ሳይረጋገጥ እርግጠኛ ማለት አይቻልም። 👉 አሁን ከተጎዳህ 24–48 ሰዓት ውስጥ ከሆነ በረዶ አድርግ እና ኳስ አትጫወት። ህመሙ ካልቀነሰ ወይም እብጠት/ጥቁር ምልክት ከታየ ሐኪም ይመልከትህ።
1
10
#የኔ_ነብይ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) #በጣም_እወዶታለሁ !!! ነቢዩ ሙሐመድን (ሶለል ዐለይሂ ወሰለም) ከራሴ፣ ከቤተሰቤ፣ ከሀብቴና ከዚህ ዓለም ቁስ ሁሉ አብልጬ እወዳቸዋለሁ። እንኳንም ተወለዱልኝ፤ እንኳንም የእኔ ነቢይ ሆኑልኝ! ከሳቸው ታላቅ ኡመት አባል በመሆኔ የታደልኩ ነኝ። ለዚህ ታላቅ የጸጋ ዕድል ላበቃኝ አላህ ቁጥር ስፍር የሌለው ምስጋና ይድረሰው—አልሐምዱ ሊላህ!الحمد لله ለእሳቸው ያለኝን ጥልቅ ፍቅር የምገልጸው በቃል ወይም በስሜት ብቻ ሳይሆን በተግባርና በጽኑ መከተል ነው፦ #ሙሉ_ታዛዥነት፦ ያዘዙትን በደስታ በመፈጸም እና የከለከሉትን በጥብቅ በመራቅ። #ጽኑ_ተከታይ ፦ የሠሩትን በመሥራት እና የተዉትን ሙሉ በሙሉ በመተው አድናቂያቸውና ተከታያቸው በመሆን። በዲን ውስጥ የሚፈበረኩ አዳዲስ ፈጠራዎች (ቢድዓ) የነቢዩን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፍቅር መግለጫ ሊሆኑ ከቶ አይችሉም። ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያልሠሩትን፣ ያላዘዙትን እና ቅን ባልደረቦቻቸው (ሶሐባዎች) ያላደረጉትን አዲስ ነገር በዲን ውስጥ መጨመር የፍቅር ምልክት ሳይሆን፣ የሳቸውን መመሪያና የዲኑን ሙሉነት አለመቀበል ነው። እውነተኛ አፍቃሪ የነቢዩን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፈለግ ያለምንም ጭማሪና ቅናሽ የሚከተል (ኢቲባዕ የሚያደርግ) እንጂ በራሱ አዳዲስ መንገዶችን የሚቀይስ አይደለም። አላህ በሱናቸው ላይ ያፅናን፤ ከእውነተኛ አፍቃሪዎቻቸውና ተከተዮቻቸው ያድርገን! የቂያም እለትም ሸፈዓቸውን ይለግሰን ። አሚን @ychanut
368
11
ባለንበት ቦታና ሁኔታ የተጎዱ ልቦችን የመጠገን ጥረታችን ይቀጥላል ።
ባለንበት ቦታና ሁኔታ የተጎዱ ልቦችን የመጠገን ጥረታችን ይቀጥላል ።
299
12
🌾ፊርዓውን በሺህ የሚቆጠሩ ህፃናትን አረደ። ዓላማው በርሱ ዘመን ሙሳ የሚባል ፍጡር እንዳይኖር ነበር። ግን በሚደንቅ ተዓምር ሙሳን በቤቱ አሳደገው። “የአላህ ውሳኔ ተፈፃሚ ነው። አትጠራጠር!” @ychanut
348
13
🌾የምትጽፋቸው ነገሮች ካንተ በላይ ረጅም ዕድሜ አላቸው። የነገ ስንቅ ይሆንህ ዘንድ ጽሑፍህን አሳምር። @ychanut
324
14
🌾በአሜሪካ በየ 68 ሰከንድ አንድ ሴት ትደፈራለች። በ 2024 ብቻ 568ሺ ሴቶች ተደፍረዋል። እና ጥቃትን ለማስቀረት የሳውዲን መንገድ እንከተል። በ2024 የተመዘገበ rape አልነበረም። ከዛ በፊትም የደፈሩን ሁሉ ሰቅለው ጨርሰዋል። @ychanut
373
15
🌾‎....ከወንጀላችን የበለጠ ሰፊ ነው! ‎ ‎የጌታችን የክልክላ ድንበር ተላልፈን በወንጀል ስንዳለጥ፣ ነፍሳችን ሲጨነቅ፣ ከአላህ ራህመት ርቀን እንደሄድን ሲሰማን፣ ከእዘነቱ ግቢ የወጣን መስሎን ተስፋ ስንቆርጥ ወደዚህ ቃል እንሂድ፤ ወደዚህ ወደጌታችን ብስራት እንሩጥ፦ ‎وَلَا تَيْأَسُوا مِن رَّوْحِ اللَّهِ          ‎      «ከአላህ ምህረት/እዝነት ተስፋ አትቁረጡ!» ‎ ‎አዎ ተስፋ አንቁረጥ፤ የእኛ ጌታ መሃሪ ነው፤ የእኛ ጌታ ተስፋ ቆራጮችን አይወድም፤ እንደውም ከስህተታቸው ተመላሾችን ይወዳል፤ የእዝነት በሩን ይከፍታል። እኛ ግን ዳግም ወደ ወንጀሉ አንመለስ፤ ልብባችን ከዚያ እናርቅ፤ ወደዚያ የሚወስደውንም በር እንዝጋ እንጂ፦ ‎   አብሽሩ... ‎ወንጀል ትልቅ ቢሆንም የጌታችን ምህረትና እዝነት ግን ከወንጀላችን የበለጠ ሰፊ ነው‼ ‎ ‎እደግመዋለሁ ጌታችን መሐሪ ነው፤ የተሰበረውን ልብ ያውቃል፤ የተፀፀተውን ነፍስ ያያል፤ከስህተት ተመላሾችን ይወዳል። ‎ ‎ከጥፋታችን ስንመለስ የሚምርና ይበልጥ የሚንከባብ ጌታ ስላለን እንደሰት። ‎ 🌹‎ጁሙዐችሁ🌹 ይዋብ ከአኽላቅ ቤት @ychanut
434
16
🌾አዛን የሚጠራው የዘነጋን ልብ ነው .ህያው ልብ እማ ሳይጠራ ደርሷል ከቦታው🕌 💖 ያረብ አንቃን🤲 @ychanut
322
17
በጎ ስራዎች! ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من استعاذ باللهِ فأَعيذوه، ومن سأل باللهِ فأَعطوه، ومن دعاكم فأَجيبوه، ومن صنع إليكم معروفًا فكافِئوه، فإن لم تجدوا ما تُكافِئوه، فادعوا له حتى تروا أنكم قد كافأْتُموه﴾ “በአላህ ስም ጥበቃ ለከጀለ ጥበቃችሁን አትንፈጉት። በአላህ ስም የጠየቀን ስጡት። ጥሪ ላቀረበላችሁም ጥሪውን ተቀበሉ። መልካም ውለታ ለዋለላችሁ ውለታውን መልሱ። ውለታውን የምትመለሱበት መንገድ ብታጡ እንኳ ዱዓእ አድርጉለት። ዱዓእችሁ ውለታውን የሚመጥን መሆኑ እስኪሰማችሁ ድረስ።” 📚ሶሂህ አተርጊብ፡ 752 @ychanut
383
18
🌾ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። ስገዱ ህይወትን ኑሩ🥰 @ychanut
289
19
بدون متن...
316
20
🌾መስጅዶች ከዉጭ ሲታዩ ዝምብሎ ህንፃ ይመስላሉ። ግና ዉስጣቸው ለገባ የእርጋታ ቦታዎች እና የሰኪና ምንጮችም ናቸው። @ychanut
287