🌷ለማስታወስ ብቻ !!🌹
رفتن به کانال در Telegram
ሰላም ለእነዛ 🕊 በዱኣቸው ለሚያስታውሱን...ስማችንን ጠርተው ያ ረቢ ላሉ ሁሉ ይሁን። 💐 ለበጎነት በር ከስር ያለውን ይጫኑ @ALIFCHARITY123 ሃሳብ ካለ @HASHI41
نمایش بیشتر1 037
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-1230 روز
آرشیو پست ها
1 037
🎈ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣
ለሰዎች ጠቃሚው ነው🕸
🎈ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣ መልካሙን
የሚከጅሉት መጥፎውን የሚጠነቀቁት ነው🌴
🎈ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣ እድሜው
ረዝሞ መልካም የሰራ ነው 🪴
🎈 ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣ የተራበን
ያበላ እና ሰላምታን የመለሰ ነው🌷
@ychanut
1 037
እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ ሲሆኑልህ ሳይሆን፣ ህይወት ፈታኝ በምትሆንበት ጊዜም ተስፋ ሳትቆርጥ ወደፊት መጓዝ ስትቀጥል ነው።
ውስጥህ ያለውን አቅም አትናቀው። ዛሬውኑ ሰበቡን አድርሰህ፣ ጠንክረህ ስራ፤ የቀረውን ደግሞ ለፈጣሪህ ስጥ። አንተ ካልቆምክ በስተቀር ማንም ሊያስቆምህ አይችልም!
💪 መልካም እና ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ!
@ychanut
1 037
እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ ሲሆኑልህ ሳይሆን፣ ህይወት ፈታኝ በምትሆንበት ጊዜም ተስፋ ሳትቆርጥ ወደፊት መጓዝ ስትቀጥል ነው።
ውስጥህ ያለውን አቅም አትናቀው። ዛሬውኑ ሰበቡን አድርሰህ፣ ጠንክረህ ስራ፤ የቀረውን ደግሞ ለፈጣሪህ ስጥ። አንተ ካልቆምክ በስተቀር ማንም ሊያስቆምህ አይችልም!
💪 መልካም እና ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ!
1 037
ለራህማን ንገረው ! የውስጥህን የጓዳህን ፣ የማትናገረው ለሰውና ለሀገር የማታዋየውን ጭንቅህን አካፍለው ። ከአላህ ( ሱ.ወ ) የሚልቅ የልብን ህመም አድማጭ ፣ የነፍስን ቁስለት ተመልካች ፣ የውስጥ ጉዳይን የሚጋራ የለምና ! ለራህማን ንገረው !
@ychanut
1 037
ከሰማየ ሰማያት!
ሰውዬው ጥጋብ አሰከረው ከሰውኛ ማንነት ከፍ በል... አምላክ ሁን... አሰኘው፤ ብዙም ሳይዘገይ አምላካችሁ እኔ ነኝ፤ ከእኔ ወዲያ አምላክ አላውቅላችሁም ማለት ጀመረ።
ነቢዩላህ ሙሳና ተከታዮቹ ተቃወሙት፤ አምላክነቴ ካልተቀበላችሁ እገላችኋለሁ በሚል ጦርነት አውጆ ሲያሳድዳቸው እነርሱም ሲሸሹ ከባህሩ ዳር ዘለቁ።
ነቢዩላህ ሙሳና ተከታዮቹ ከፊት ለፊታቸው ከግዙፍ ባህር ተፋጠጡ፤ ከበስተኋላቸው በአስፈሪው የፊርዓውን ጦር ተከበቡ።
መሻገሪያ በሌለው ባህርና በሚያስፈራ ጦር የተከበቡት የነቢ ተከታዮች ተርበተበቱ፤ የተከታዮቻቸውን የድንጋጤ ላብ ያዩ ነቢ ሙሳ አብሽሩ አላህ ከእኛ ጋር ነው ይመራናል አሉ።
﴿كَلَّا إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ
ወዲያውኑ ባህሩን በብትርህ ምታ የሚል ወህይ ከሰማየ ሰማያት ደረሳቸው፤ መታ ሲያደርጉት ባህሩ ለ2 ተከፍሎ በግራና በቀኝ ተቆለመመ።
ሙሳና ተከታዮቹ በተከፈተላቸው የባህር መንገድ ጨርሰው እንዳለፉ... ፊርዓውንና አጃቢዎቹ ተከትለው እንደገቡ ባህሩ በላያቸው ላይ ተከመረ። ጥበበ ረቂቁ አላህ ወዳጆቹን ባደነበት የባህር መንገድ አጥፊዎችን አሰጠመበት።
እነሆ አጥፊዮችን ያሰጠመበት... አማኞችን ያዳነበትን ቀን ሙሀረም 10 (የአሹራ ቀን) በትውስታ እንፆማለን፤ ነቢዩ ሰ♥ዐ♥ወ ለመከተል ከፊቱ ወይም ከኋላው 1 ቀን እናስከትላለን፤ እነዚያን ያዳነው አላህ እኛንም እንዲያድነን የተማፅኖ እጃችንን እንዘረጋለን።
የከፋ ጊዜ ላይ ነንና ወደ አላህ እንሽሽ፤ ከጥፋት እንመለስ። ነገ ረቡዕ ሙሀረም 9 እና ሀሙስ ሙሀረም 10 ለመፆም እንዘጋጅ
ለሚያስጨንቃችሁና ለሚያስተክዛችሁ የሀሳብ ባህር መውጪያ በሩን ይክፈትላችሁ፤ ያላሰባችሁት ደስታ ያቅርብላችሁ።
@ychanut
1 037
እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ ሲሆኑልህ ሳይሆን፣ ህይወት ፈታኝ በምትሆንበት ጊዜም ተስፋ ሳትቆርጥ ወደፊት መጓዝ ስትቀጥል ነው።
ውስጥህ ያለውን አቅም አትናቀው። ዛሬውኑ ሰበቡን አድርሰህ፣ ጠንክረህ ስራ፤ የቀረውን ደግሞ ለፈጣሪህ ስጥ። አንተ ካልቆምክ በስተቀር ማንም ሊያስቆምህ አይችልም!
@ychanut
1 037
አብሽር ! አንገትህን እንደደፋህ አትቀርም ። ጉዳዮችህ አልሞላ እንዳሉ ነገሮች እንዳደናገሩህ አትሰነብትም ! ከአላህ ጋር ይሄን ጊዜ ታልፈዋለህ ። ብቻ መተማመኛ ስትመርጥ አደራ ! ከአላህ ( ሱ.ወ ) ውጪ ልብህ ድጋፍ እንዳትፈልግ ! አንቺም እህቴ አብሽሪ!
@ychanut
1 037
እንደ ፀሎት ስንቅ የለም! 🎒💎
ሰው ነንና ምንም ነገር በራሳችን መላና አቅም ብቻ ፈጽሞ አናስተካክለውም! ❌🤷♂️ የሚስተካከለው ሁሉ... በአላህ መሻት ብቻ ነው! ☝️ሰበቡን እናደርሳለን እንጂ ውጤቱ ያለው በሱ እጅ ነው።
አላህ (ሱ.ወ)፦ ተዋድቀው ለሚለምኑት! 🙇♂️❤️
በመቻሉና በልቅናው ለሚተማመኑት ባሮቹ... የተዓምር ያህል ሁሉን ነገር ያገራል! 🌪️✨🌅
አላህ (ሱ.ወ) የዱዓንም የሕይወትንም መንገድ ያግራልን! ያሰብነውንና የለመንነውን በመልካም ሁኔታ ያሳካልን! 🤲
@ychanut
1 037
🎯 ከተስፋ መቁረጥ ጀርባ ያለው ብርታትን አስብ 🔗 አንድ ነገር ስለከሸፈ ወይም ስለወደቀ ተስፋ መቁረጥ ፈጽሞ የሚታሰብ አይደለም! ❌🛑 ውድቀት ማለት መሸነፍ ሳይሆን... ይበልጥ፣ ጠንክረህ እንድትነሳ የተሰጠህ አዲስ ትምህርት ነው! 📈 ቁስልህ ጥንካሬህ፣ ስህተትህ ደግሞ ጥበብህ ይሆናል። 💡ጥረትህን ቀጥል፤ አታቋርጥ!🏃♂️🔥እያንዳንዱን ያፈሰስከውን ላብና የደከምከውን ድካም ፈጣሪህ ያያልና! 🤲💖
@ychanut
1 037
وَعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ
عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ:
አቡሁረይራ (ረ.ዐ) ከነብዩ
(ሠ.ዐ.ወ) ይዘው እንዲሁ ብለዋል፦ 🗣️📜
«إِذَا مَاتَ ابْنُ آدَمَ انْقَطَعَ عَمَلُهُ إِلَّا مِنْ ثَلَاثٍ:»
« የአደም ልጅ ሲሞት ከሦስት ነገሮች ሲቀር ሥራው ይቋረጣል፦ 🛑⏳
صَدَقَةٍ جَارِيَةٍ፤ أَوْ عِلْمٍ يُنْتَفَعُ بِهِ፤ أَوْ وَلَدٍ صَالِحٍ يَدْعُو لَهُ»
እነሱም ቀጣይነት ያላት ሰደቃ ወይ የሚጠቀሙበት ዕውቀት ወይ ለእሱ የሚለምንለት (ዱዓ የሚያደርግለት) መልካም ልጅ ናቸው።»
@ychanut
1 037
አላህ ሆይ!
የማይቀል በሚመስል ሸክም፣ 🪨 የማይናድ በሚመስል ጫና ውስጥ ያሉትን ወንድም እህቶቻችንን፦
ሸክማቸውን አቅልላቸው! ⚖️🍃
ጫናቸውን ቀንስላቸው! 📉🔓
ከህመማቸው አላቃቸው! 🩹❤️🕊️
የሞቱትንም... በሰፊው ራህመትህና እዝነትህ ማራቸው፤ በጀነቱል ፊርደውስም አሳርፋቸው! 🕌🌳✨
@ychanut
1 037
🌾- ለኛ ከባድ መስሎ የሚታየን ነገር ለአላህ ቀላል ነው፤
- ለኛ ትልቅ መስሎ የሚታየን ለአላህ ትንሽ ነው፣
- ለኛ የማይታሰብ መስሎ የሚታየን ለአላህ ተራ ነገር ነው፣
ጉዳያችሁን ሁሉ ለአላህ ስጡና ተኙ እሺ፡፡ ዉብ አዳር
@ychanut
1 037
ሰበብ ከመደርደር... ሰበብ ማድረስ! 🎯
ሕይወት ለሰበበኞች ቦታ የላትም! ❌🛑
አላህም (ሱ.ወ) ልጋሴና ፀጋውን የሚደጋግመው የአቅማቸውን ለሚተጉ! 💪🔥 በጌታቸው ላይ መተማመንን ለሚያሳዩት ነውና! 🤝☝️እንቅፋት በመጣ ቁጥር ከተስፋ ጋር መተናነቅ (ተስፋ መቁረጥ) ከሌሎችም የጸጋ በሮች ሊያሸሸን ይችላል። 📉🚪
ሰበብ መደርደሩን ትተን... ሰበብ እናድርስ! 🛠️፤ ልባችንን ደግሞ ወደ ጌታችን ራህመት እናስጠጋ! 🏃♂️❤️🤲
@ychanut
1 037
ዚክርን 📿ያህል የልብ ብርሃን የት ይገኛል?!💡❤️ ወደ ጌታህ የምትልካት የምስጋና፣ የተውበትና የእዝነልኝ ቃልን ያህል ጸዳል ከየት ይመጣል? 📝🤲✨ ከቁርዓን ጋር የመተሳሰርን ያህልስ ዝምድና? 📖 መቼም ቢሆን የማይበጠስ እውነተኛ ገመድ! 🤝💚 በኢባዳ የመዘውተር፣ በአላህ (ሱ.ወ) መንገድ ላይ የመመላለስን ልቅናና ሽልማትስ የሚደርስ ከየት ይመጣል?! 🏃♂️🏅
@ychanut
1 037
ዛሬ ታላቁ የጁምዐ እለት ነው! 🕌
ለሰው ልጅ እውነተኛውን ብርሃን ላሳዩ፣ በዱንያም በአኺራም ለሚጨነቁ ውድ ነብይ (ﷺ) ሰለዋት በማውረድ ምላሳችንን እናርጥብ። 😊💧
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ 📿
1 037
🔹 ለማንኛውም ስኬትህ አላህን አመስግን
"ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ፤ ብትክዱም ቅጣቴ በእርግጥ የበረታ ነው..."
📖 (ሱረቱ ኢብራሂም፡ 7)
ባለህ ነገር ላይ አልሃምዱሊላህ ማለት ስትጀምር፣ አላህ በረከቱን ይጨምርልሃል። ትክክለኛው የደስታ ቁልፉ
ማማረር ሳይሆን ማመስገን ነው።
@ychanut
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
