ch
Feedback
🌷ለማስታወስ ብቻ !!🌹

🌷ለማስታወስ ብቻ !!🌹

前往频道在 Telegram

ሰላም ለእነዛ 🕊 በዱኣቸው ለሚያስታውሱን...ስማችንን ጠርተው ያ ረቢ ላሉ ሁሉ ይሁን። 💐 ለበጎነት በር ከስር ያለውን ይጫኑ @ALIFCHARITY123 ሃሳብ ካለ @HASHI41

显示更多
1 043
订阅者
+324 小时
+27
+330

数据加载中...

吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+39
在1个频道中
六月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+23
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+14
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+22
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+26
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+5
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+12
在1个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+4
在1个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+5
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+29
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+14
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+21
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+28
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+3 437
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 七月+2
28 七月+4
27 七月+1
26 七月+1
25 七月+3
24 七月+2
23 七月+1
22 七月+1
21 七月+1
20 七月0
19 七月0
18 七月+2
17 七月+1
16 七月+2
15 七月+1
14 七月+2
13 七月+2
12 七月+4
11 七月+1
10 七月+1
09 七月+3
08 七月+1
07 七月0
06 七月0
05 七月0
04 七月0
03 七月+3
02 七月0
01 七月0
频道帖子
"እንዴት በደንብ መተኛት ትችላለህ" የሚለውን መጽሐፍ አንብባ ይኸው በደንብ አድርጋ እየተኛች ነው፡፡ . ማንበብ ጠቃሚ ነው። ማንበብ መድኃኒት ነው። ማንበብ አቅጣጫ ጠቋሚ ነው።
"እንዴት በደንብ መተኛት ትችላለህ" የሚለውን መጽሐፍ አንብባ ይኸው በደንብ አድርጋ እየተኛች ነው፡፡ . ማንበብ ጠቃሚ ነው። ማንበብ መድኃኒት ነው። ማንበብ አቅጣጫ ጠቋሚ ነው።

2
🌾አሺራዚ እንዲህ ይላሉ፦ "አንድ ቀን ከአባቴ ጋር ሆነን እየሰገድን፣ ዚክር እያደረግን እና ቁርኣን እየቀራን ሌሊቱን ሙሉ አሳለፍን።  ቤቱ ዉስጥ ያሉ ሰዎች በሙሉ ተኝተው ነበር። ለአባቴ "አንድም ሰው ተነስቶ ለይልን አልሰገደም እኮ።" አልኩት። " ልጄ ሆይ! የሌሎችን ሥም  ከማንሳት እንደነርሱ ተኝቶ ማደሩ ይመረጣል።" አለኝ። መልካም ሠርቶ ከመመፃደቅ፣ አልፎም ሌሎችን ከማነወር አለመሥራቱ ይሻላል። መልካም ምሽት💐 @ychanut
284
3
🌾አላህ ሆይ! በምድርህ ላይ ለሚደክሙት፣ የሃላል ሲሳያቸውን (ሪዝቃቸውን)ለማግኜት ለሚሹት የፀሐይህን ሙቀት አቅልልላቸው @ychanut
165
4
🌾ሰዎች ዐይባቸዉን ጭምር ሽጠው የዩቲዩብና ቲክ ቶክ ጥቅማቸዉን የሚያሳድጉበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ሰትረን ጌታዬ። @ychanut
237
5
🌾ወዳጄ ጀመዓ ሶላት ለምን መስጅድ ሂደህ አልሰገድክም ብላ የምታኮርፍህን ሚስት ይስጥህ 🤗
310
6
🌾 ዘፈን የሚከፈትበትና ሰላት ወደ ኋላ ሚዘገይበት ቤት ባለቤቶቹ ሩቅያ ሳይሆን ወደ አላህ መመለስ (ተውባ) ነው የሚያስፈልጋቸው ። @ychanut
303
7
ጀነት ፈጽሞ ስህተት ሰርተው ለማያውቁ 'ለፍጹማን' ብቻ የተዘጋጀች አይደለችም፤ ይልቁንም ተሳስተው የተጸጸቱ፣ አምነውና መልካም ሰርተው የታገሉ የብርቱዎች መድረሻ እንጂ። إِلَّا مَن تَابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صَالِحًا فَأُولَٰئِكَ يَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ شَيْئًا @ychanut
292
8
ከአላህ ስም የላቀ አይገኝም ። ሲጠሩት መድኃኒት ፣ ሲያወሱት መረጋጊያ የስኬትም የከፍታም ምንጭ ነው ስሙ ። እንዘክረው እናውሳው ። አላህን ( ሱ.ወ ) ማውሳት የህይወታችን አንድ አካል ይሁን ! @ychanut
303
9
🌾ፈትዋ የተጠየቀ ጥያቄ 😍 እኔ 2 ሚስቶች አሉኝ 4 አመታቸው ነው 3ኛም አግብቼ 1 አመቷ ነው አሁን 4ኛ ለማግባት ጨርሻለሁ ለነሱም አማክሪያቸው እሽ ብለው ተሰስማምተዋል ሰሞኑን አገባለሁ ሚስቶቼ ልክ እንደ እህቶቼም ጭምር ናቸው በጣም ያስቡልኛል ያን ያክል ሀብታም አይደለሁም ግን አላስርባቸውም የሚጠበቅብኝ መስፈርት ካለ ምከሩኝ ኡስታዝ የኡስታዝ መልስ ....ምኑን እመክርሀለሁ አንተ ምከረን እንጂ....😁 @ychanut
368
10
🌾ማታ ሃጢያት ሲሠራ ያየኸውን ሰው ለሊት ተውበት አድርጎ ይሆናልና ሲነጋ እንደሃጢያተኛ እንዳትመለከተው፡፡ ዓሊ ኢብን አቡ ጧሊብ(ረ.ዐ) @ychanut
357
11
የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿اتَّقِ اللهَ حيثُ كنتَ وأتبِعِ السيئةَ الحسنةَ تَمْحُها وخالِقِ الناسَ بخُلُقٍ حسنٍ﴾ “የትም ብትሆኑ አላህን ፍራ፣ ከወንጀል በኋላ መልካም ስራን አስከትል ታጠፋዋለችና። ከሰዎች ጋር ደግሞ በመልካም ስነምግባር ተኗኗር።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 1987 @ychanut
353
12
‎ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ስለ እስልምና ምን አለ?! ‎(አንብበው ለሌሎችም ያካፍሉ!) ‎… ‎① "ኢስላም ሀይማኖት ከቆሻሻ መንፃት ነዉ…በቀን አምስት ግዜ የሚታጠብ ማንም የለም። እናንተ ሙስሊሞች ግን በዉሀ ትጥበት አምስት ግዜ ትነፃላችሁ…ከዛ ደግሞ በሰላት ልብና ህሊናችሁን በመንፈሰ ዉሀ ታጥባላችሁ…መስጊዳችሁ በሽቶና በጥሩ ማአዛ ይታወዳል… ነጭ ሽንኩርት የበላ፣ ካልሲዉ ሚገማ ሙስሊም መንፈሳዊዉን ኔቶርክ እንዳያዉክ ሲባል …አይደለም መስጂድ ዉስጥ ሊሰግድ ደጃፉ ላይም አይደርስም። ግሙን ራሱ ይጠጣት ተብሎ ተፈርዶበታል። ‎እና የሱን ግም ማን እንዲጠጣለት ይፈልጋል?!" ‎… ‎② "ሌላዉ አንድ ሰዉ እስላም ለመሆን ከፈለገ መጀመሪያ ሻሀዳ ማለት አለበት። በፍጡር ክዶ ለፈጣሪ እገዛለሁ ማለት አለበት። ሼኪ ፍጡር ነዉ፣ነብዩ መሀመድም ፍጡር ነዉ፣ ጅብሪል ፍጡር ነዉ፣ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነዉ፣ እሱን ካወክ.. በመቀጠል ለሰላት ከመቆምክ በፊት ግምህን ሁሉ ትታጠባለህ …ከዛ ለሰላት ትቆማለህ። ‎ፈስህን ካንዛረጥክ ድጋሚ ትታጠባታለህ .…በቃ እስላም ጋር ግም ነገር ጥዩፍ ነዉ። ‎ጥርስ መፋቅ እንደስግደቱ ሁሉ ግዴታ ነዉ!" ‎… ‎③ "እስላም ጋር ግብረስጋ ግንኙነት ነዉር አይደለም። ነዉሩ ዝሙት ነዉ እንዲያዉም ሚስትህን ስትገናኝ ላንተም ለሚስትህም የፅድቅ ምንዳ ይሰጥካል …ሰላት ስትሰግድ ምፅዋት፣ለነዳያን ስትመፀዉት እንደምትፀድቀዉ ሚስትህ ጋር ስትገናኝም ትፀድቃለህ …ለምን ካልክ ዝሙት ብትሰራ ወንጀል ይፃፍብካልም አይደል …'ለጨዋ ጉርሻ ለባለጌ አለንጋ' ይገባዋል ይላል ኢስላም…" ‎… ‎④ "አንድ ሀብታም እስላም ለደሀ ቤት ሰርቶ ቢፀድቅ…ደሀዉ ደሞ ሙዝ ልጣጭ ከመሬት ላይ አንስቶ ሰዉ እንዳይጥል በማድረጉ ይፀድቃል …። ‎በእስላም ደሀዉም ሀብታሙም ፅድቅ ስራ ለማፃፍ ሁለቱም እኩል እድል አላቸዉ። ‎አንደኛዉ ከአንደኛዉ የተሻለ አድቫንቴጅ የለዉም ሀብታሙ ለሚስቱ ወርቅ ገዝቶ ቢያስደስታት ፃድቅ ተብሎ ይፃፍለታል። ‎ደሀዉ ምን አናደደዉ ሚስቱን ግንባሯን ስሞ አንድ ጉርሻ ጠቅልሎ ቢያጎርሳት እሱም እንደሀብታሙ ፃድቅ ተብሎ ይፃፍለታል…" ‎… ‎⑤ "የመፅሀፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ምዕራፍ ዘፍጥረት ነዉ። ‎የቁርዐን ደግሞ መጀመሪያ ለሰዉ ልጆች የቀረበዉ ጥሪ አንብብ! አንብብ ! አንብብ ! ‎በፈጠረህ ጌታ ስም ይሁንብህ። የሚል ለሰዉ ልጆች የቀረበ ልመና ነዉ…የጌታህን የአንብብ ተማፅኖ ተቀብለህ ካነበብክ ባያንዳንዷ ቃል ሳይሆን ያነበብከዉ ፊደል ተቆጥሮልህ የፅድቅ ምንዳ ትንበሻበሻለህ።" ‎… ‎⑥ "እስላም ለዕዉቀት ሲል ማይታመን ድርድር ዉስጥ ይገባል። በርካታ ሙስሊሞችን የገደሉ አይሁዶችን ማርኮ የቀጣዉ ቅጣት ምን ይመስልካል…?? መፃፍና ማንበብ ማይችሉ ሙስሊሞችን አስተምሮ ከምርኮ ነፃ መዉጣት። ‎የጌታ ሰላምና ምህረት በረከት ከንፁህ ሙስሊሞች ጋር ይሁን አሜን!!" ‎ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር የእስልምና ሁለንተናዊነት እኛ ከምንረዳው በላይ ተረድተው ከእኛ በላይ ለሚገልፁት ሂዳያውን ይስጥልን።  እስልምናን በውርስ ይዘን ብቻ ለምንኖር መንቃቱን ይስጠን። እናም ነቃ እንበል! ጁሙዓችሁ ይዋብ #ከአኽላቅ ቤት @ychanut
357
13
🗣መልካም የሆነ ንግግር ተናገሩ ታተርፉበታላችሁ። መጥፎ ከሆነ ንግግር ዝም በሉ ሰላም ትሆናላችሁ። አሉን ረሱሉል ሁዳ ﷺ            ሶሂህ አል ጃሚዕ፡4419 @ychanut
260
14
ፈጣሪ አንዳች ጸጋ ሲያድለን ለፈተናም እንደሆነ ማወቅ አለብን ! በችግር ከምናየው ፈተና እኩል ማግኘትም የፈጣሪ ሙከራ እንደሆነ ማሰብ አለብን መልካም ቀን 👐 @ychanut
313
15
🎈ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣ ለሰዎች ጠቃሚው ነው🕸 🎈ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣ መልካሙን የሚከጅሉት መጥፎውን የሚጠነቀቁት ነው🌴 🎈ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣ እድሜው      ረዝሞ መልካም የሰራ ነው 🪴 🎈 ከሰዎች ሁሉ በላጩ፣ የተራበን ያበላ እና ሰላምታን የመለሰ ነው🌷 @ychanut
345
16
እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ ሲሆኑልህ ሳይሆን፣ ህይወት ፈታኝ በምትሆንበት ጊዜም ተስፋ ሳትቆርጥ ወደፊት መጓዝ ስትቀጥል ነው። ​ውስጥህ ያለውን አቅም አትናቀው። ዛሬውኑ ሰበቡን አድርሰህ፣ ጠንክረህ ስራ፤ የቀረውን ደግሞ ለፈጣሪህ ስጥ። አንተ ካልቆምክ በስተቀር ማንም ሊያስቆምህ አይችልም! ​💪 መልካም እና ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ! @ychanut
321
17
እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ ሲሆኑልህ ሳይሆን፣ ህይወት ፈታኝ በምትሆንበት ጊዜም ተስፋ ሳትቆርጥ ወደፊት መጓዝ ስትቀጥል ነው። ​ውስጥህ ያለውን አቅም አትናቀው። ዛሬውኑ ሰበቡን አድርሰህ፣ ጠንክረህ ስራ፤ የቀረውን ደግሞ ለፈጣሪህ ስጥ። አንተ ካልቆምክ በስተቀር ማንም ሊያስቆምህ አይችልም! ​💪 መልካም እና ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ!
1
18
🌾ከመልካም ስራዎቻችሁ ሁሉ በላጩ ሶላት ነው ረሱል ✍️ [ﷺ] 🌹 @ychanut
326
19
ለራህማን ንገረው ! የውስጥህን የጓዳህን ፣ የማትናገረው ለሰውና ለሀገር የማታዋየውን ጭንቅህን አካፍለው ። ከአላህ ( ሱ.ወ ) የሚልቅ የልብን ህመም አድማጭ ፣ የነፍስን ቁስለት ተመልካች ፣ የውስጥ ጉዳይን የሚጋራ የለምና  ! ለራህማን ንገረው ! @ychanut
384
20
🌾365 ቀናት ወንጀል በጥቂት ሰአታት ፆም ይታበሳል✅ ነገ የአሹራ ፆም ነው መፆም እንዳንረሳ‼ @ychanut
344