fa
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
380
مشترکین
+124 ساعت
+37 روز
+1630 روز
آرشیو پست ها
ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆ
ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆን እንኳ፤ ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ ብልህነት ነው። «ከዚህ ሚዲያ በስተጀርባ የተሻሉ መልካም ነገሮችን እያሳለፍኩ ይሆን? የዕለት ተዕለት ኃላፊነቴን በአግባቡ እየተወጣሁ ነው? ለልጆቼና ለትዳር አጋሬ የሚገባቸውን ትኩረትና ጊዜ እየሰጠሁ ነው ወይስ ማኅበራዊ ሚዲያው ሐቃቸውን እንዳጓድል መሰናክል ሆኖብኛል?» ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። በተለይ ይህንን የክረምት ወቅት በተሻለና ይበልጥ ፍሬያማ በሆነ መልኩ ለመጠቀም አሁኑኑ ፕሮግራም ብናወጣ መልካም ነው። አላህ ይገዘን! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሌሊት (በዒባዳ) መቆምን ያስረዘመና ያበዛ ሰው አሏህ የቂያማ እለት ያለውን መቆም ያገራለታል።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【7/119
+2
ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ሌሊት (በዒባዳ) መቆምን ያስረዘመና ያበዛ ሰው አሏህ የቂያማ እለት ያለውን መቆም ያገራለታል።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【7/119】

🪴 Quiz 🌿 ➩ ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ  ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል Free promoter :- @Suna_waver

photo content

ከከፍያ ነው ነፃ ነው ኪታብ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች አናግሩኚ በውስጥ በዚህ👉@bintiomer "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

photo content

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

photo content

🔔 የተለያዩ ጠቃሚ እና ምርጥ ኢስላማዊ ቻናሎች ​ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዘ፣ እውቀትና መዝናኛን ያጣመሩ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ​📥 ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ Free promoter :- @Suna_waver

photo content

photo content

አዎ ምንም ያክል ገንዘብ ቢኖረን ፈፅሞ በገንዘባችን ልናገኛቸው የማንችላቸው ብዙ መሰረታዊ የሆኑ ነገሮች አሉ ።
አዎ ምንም ያክል ገንዘብ ቢኖረን ፈፅሞ በገንዘባችን ልናገኛቸው የማንችላቸው ብዙ መሰረታዊ የሆኑ ነገሮች አሉ ።

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

በአጠቃላይ በቁርዓን ዉስጥ ስንት ሱራዎች አሉ ❔

photo content

የወቅቱ ታላላቅ የሰለፍያ ዑለማዎች (ሊቃውንት) የቢድዓ ሰዎችን ማዳመጥን በተመለከተ የሰጡት አስተያየት/ንግግር። قول كبار علماء السلف المعاصرين حول السماع لأهل البدع كلام العلماء حول السماع لأهل البدع የዑለማዎች (የሊቃውንት) ንግግር፣ የቢድዓ ሰዎችን (ፈጠራ አውጪዎችን) ማዳመጥን በተመለከተ። عدم أخذ العلم من أهل البدع 00:00 - الشيخ عبد الرزاق البدر 01:16 - العلامة ربيع المدخلي 02:26 - الشيخ محمد بن رمزان الهاجري 05:03 - الشيخ عبدالله القصير 06:30 - الشيخ محمد بن صالح العثيمين 07:43 - الشيخ أ.د سليمان الرحيلي 08:24 - الشيخ صالح اللحيدان 08:44 - د. عبدالعزيز بن ريس الريس https://t.me/abu_hayder_aliy

Repost from N/a
👆ትምህርቱን ካዳመጡ በኋላ የሚከተለውን ማስፍጠሪያ በመጫን ጥያቄ በመስራት ምን ያህል እንደተረዱ እራሶን ይገምግሙ፡፡ https://forms.gle/2aiFUHqWma28RKse9