የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
رفتن به کانال در Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 371
مشترکین
+4524 ساعت
+1407 روز
+26330 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26سپتامبر '26
سپتامبر '26
+434
در 15 کانالها
اوت '26
+709
در 20 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+787
در 19 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+1 699
در 21 کانالها
Get PRO
مه '260
در 32 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+114
در 6 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 29 سپتامبر | +39 | |||
| 28 سپتامبر | +49 | |||
| 27 سپتامبر | +17 | |||
| 26 سپتامبر | +24 | |||
| 25 سپتامبر | +22 | |||
| 24 سپتامبر | +20 | |||
| 23 سپتامبر | +16 | |||
| 22 سپتامبر | +24 | |||
| 21 سپتامبر | +13 | |||
| 20 سپتامبر | +14 | |||
| 19 سپتامبر | +40 | |||
| 18 سپتامبر | +15 | |||
| 17 سپتامبر | +25 | |||
| 16 سپتامبر | +38 | |||
| 15 سپتامبر | 0 | |||
| 14 سپتامبر | +1 | |||
| 13 سپتامبر | +1 | |||
| 12 سپتامبر | +1 | |||
| 11 سپتامبر | +2 | |||
| 10 سپتامبر | +2 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | +3 | |||
| 07 سپتامبر | +4 | |||
| 06 سپتامبر | +12 | |||
| 05 سپتامبر | +18 | |||
| 04 سپتامبر | +5 | |||
| 03 سپتامبر | +3 | |||
| 02 سپتامبر | +20 | |||
| 01 سپتامبر | +6 |
پستهای کانال
| 2 | የተጠናቀቀ ደርስ፣ ስለ አህባሾች ጥመት በማስረጃ የተብራራበት!!
⏯ ከመግቢያ እስከ ክፍል 50
ይደመጥ!! ይሰራጭ!!
የኪታብ ስም:-
كتاب: - الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور
بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
♦️አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ!
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf በሚከተለው ሊንክ ያገኙታል⤵️
https://t.me/IbnShifa/5137
ት/ት ሰጪው:- ኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ
መግቢያ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5169
ክፍል 1 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5178
ክፍል 2 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5183
ክፍል 3 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5188
ክፍል 4 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5193
ክፍል 5 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5202
ክፍል 6 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5207
ክፍል 7 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5214
ክፍል 8 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5322
ክፍል 9 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5332
ክፍል 10 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5341
ክፍል 11 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5346
ክፍል 12 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5372
ክፍል 13 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5377
ክፍል 14 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5385
ክፍል 15 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5396
ክፍል 16 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5403
ክፍል 17 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5413
ክፍል 18 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5424
ክፍል 19 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5445
ክፍል 20 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5450
ክፍል 21 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5458
ክፍል 22 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5464
ክፍል 23 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5472
ክፍል 24 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5477
ክፍል 25 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5482
ክፍል 26 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5494
ክፍል 27 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5501
ክፍል 28 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5509
ክፍል 29 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5518
ክፍል 30 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5529
ክፍል 31 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5536
ክፍል 32 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5543
ክፍል 33 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5548
ክፍል 34 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5555
ክፍል 35 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5568
ክፍል 36 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5571
ክፍል 37 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5713
ክፍል 38 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5727
ክፍል 39 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5734
ክፍል 40 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5746
ክፍል 41 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5754
ክፍል 42 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5755
ክፍል 43 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5756
ክፍል 44 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5760
ክፍል 45 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5771
ክፍል 46 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5775
ክፍል 47 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5785
ክፍል 48 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5800
ክፍል 49 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5801
ክፍል 50 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5802
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራምና ዋትሳፕ ቻናሎችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 147 |
| 3 | ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን።
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ። | 161 |
| 4 | ሳምንታዊ የዳር አስ-ሱንና የእለተ እሁድ ደርስ
🕰 ከረፋዱ 3:50 እስከ ዙህር የሚቆይ
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝና በኡስታዝ ሻኪር የሚሰጥ
ኪታቦች:-
ኪታብ ①
الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!!
لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله
የኪታብ pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15820
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ)
ኪታብ ②
كتاب نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة
የተውሒድ ብርሃንነትና የሺርክ ጨለማነት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ
የኪታብ pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15819
🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ) | 98 |
| 5 | 🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
ገብተዋል
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other
በቴሌግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat
https://t.me/bilalmesji?videochat | 144 |
| 6 | 🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! | 172 |
| 7 | አዲስ ደርስ
📖 ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት
شرح كشف الشبهات
للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله
Pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/14022
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
⏯ ክፍል 26
🗓 ቅዳሜና እሁድ
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ደርስ
ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ።
📱⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444 | 112 |
| 8 | 👍👍👍👍👍👍👍👍
👍💪👌
✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️
🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕
📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️
📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!!
👇👇👇👇
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat | 106 |
| 9 | የዛሬ ኡሱሉ ሰላሰህ ደርስ አይኖርም | 220 |
| 10 | ✅
በኡስታዝ ታጁዲን አቡ ሙዓዝ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው
የሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት ኪታብ ደርስ በሰኣቱ እንደተጠበቀ ነው። | 168 |
| 11 | ➽የሳምንታዊ ጂናየቱ ተመዩዕ ደርስ ተከታዮች ከእቅርታ ጋር የዛሬው ደርስ በህመም ምክንያት አይኖርም አርፍደን በመንገራችን ዐፍወን ባረከላሁፊኩም ! | 242 |
| 12 | የዓለም አቀፍ online ደዕዋ ፕሮግራም መርሃ ግብር
🎙🎙 ከቡኻሪ — የፕሮግራሙ መሪዎች —ቡኻሪ መስጂድ
🔑 ርዕስ— የፕሮግራሙ ትውውቅ (8:00 ሰዓት)
🎙 ሼይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ( ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ወደ አላህ ተጠሪዎችና የተጠሪዎች ስነምግባር (8:10 ሰዓት)
🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— የመጀመሪያ ክፍል
🔑 ርዕስ — የደዕዋ መልእክት ( 8:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ አብዱልሀሚድ (ስልጤ / ለተሞ )
🔑 ርዕስ —በሰዓቱ ይገለፃል ( 8:40 ሰዓት )
🎙 ሸይኽ ዶ /ር ሁሴን ሙሐመድ ( አዲስ አበባ )
🔑 ለአላህ ብሎ በመዋደድ ላይ ( 9:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ መህቡብ አደም (ወራቤ / ሳንኮራ )
🔑 ርዕስ — በቁርኣንና በሱና መመራት (ከአስር በኋላ)
🎙 ሸይኽ አህመድ አወል ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ነፍስን መተሳሰብ ( 10:20 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ ሰይፉልላህ (ምስራቅ ስልጤ )
🔑 ርዕስ — የሺርክ አደገኛነት (10:50ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ( አዲስ አበባ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል ( 11:20 - 11:35)
🎙 ሸይኽ ሙባረክ ( ወልቂጤ )
🔑 ርዕስ — ለሀቅ መተናነስ ( 11:40 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ እባቡ (ቻግኒ)
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (12:00 - 12:15)
🎙ሸይኽ ሁሴን ከረም (ሀራ )
🔑 ርዕስ — ስለተውሂድ (12:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰዓድ አብዱለጢፍ (ባህር ዳር )
🔑 አላህን መፍራት (12:30 - 12:45)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ (ሀሮ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ከመغሪብ በኋላ (12:40))
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ( ሀራ)
🔑 ርዕስ — የሽርክ እውቀት አስፈላጊነት ( ከመغሪብ በኋላ)
🎙 ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ( ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል (1:05 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን (አዳማ )
🔑 ርዕስ — የታዋቂነትና መሪ ለመሆን የመመኘት በሽታ ( 1:30 - 1:45)
🎙 ሸይኽ ጧሃ ኸድር ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ለጥመት ሰበብ የሚሆኑ ነገሮች ( ከዒሻ በኋላ)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — የአንድነትና የመተባበር አስፈላጊነት ከዒሻ በኋላ (2:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ በድሩ ሰኢድ ( እሁዲት )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( 2:45 - 3:00)
🎙🎙 የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— (ሁለተኛ ክፍል)
🔑 ርዕስ— ሱናን አጥብቆ መያዝ | ከ3:00 ጀምሮ
🎙 ሸይኽ የሱፍ አህመድ (ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ሱፊይነት የጃሂልያ መግለጫ ነው ( ማታ 3:50 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ኢብራሂም (መዲና /ሳዑዲ)
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 4:20ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰልማን (መዲና/ሳዑዲ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (ማታ 4:50 ሰዓት)
🎙 ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡሰይሚን ኤልያስ (ኩዌት )
🔑 ርዕስ በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 5:20ሰዓት)
የፕሮግራም መሪወች
1) ኡስታዝ ባህሩ ተካ
2) ኡስታዝ አቡ በክር ዩሱፍ
3) ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ
4) ኡስታዝ አብደረህማን ሰኢድ
5) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
በቴሌግራም👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
በኢሞ 👇👇👇👇
We're talking about በጉጉት የሚጠበቀው አለም አቀፍ ፕሮግራም እየቀረበ ነው!!!!!!. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
ይህን ታላቅ የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራም ላልደረሳቸው ወገኖቻችን በማደረስ የተጣለብንን ሀላፍትና እንወጣ ።
ደዕዋችንን እያዳመጥን መስጂዱንም እንሰራዋለን | 170 |
| 13 | ደህንነት እና መረጋጋት.mp3 | 1 083 |
| 14 | 💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"الأَمْنُ وَالاِسْتِقْرَارُ"
"ደህንነት እና መረጋጋት"
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
🕌 ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ ሸገር ሲቲ
📅፦ ጁሙዓ ረቢዐል አኺር 14/1448 ሂጅሪያ
https://t.me/Alihuesn | 12 |
| 15 | 💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"የሰውልጅ ተፈጥሮ ስለሆነው ወንጀል እና ስለጌታችን ምህረት"
خطبة الجمعة للشيخ أحمدبن اول(ابي نهي) بعنوان ذنوب تدور ورب غفور 14 ربيع الثاني 1448 هـ،
🎙በውዱ ሸይኻችን አቡ ኑሀ አህመድ አወል አል ወለዊይ (ሐፊዘሁላህ)
🕌 በዳረ ሱና መስጂድ
አዲስ አበባ - አለም ባንክ
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444 | 180 |
| 16 | ⛔️የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና ስነስርዓቶች
❶ኛ ገላን መታጠብ
➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው እና መዋብ
❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም
❹ኛ የክት ልብስ መልበስ
❺ኛ በጊዜ መስጂድ መግባት
❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ
❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር
❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ
❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ
❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ
⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት
⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት
⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ መጠባበቅ
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!!
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 198 |
| 17 | 🍁ምርጥ የሰለፊይ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ | 212 |
| 18 | ከአምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች…
———
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! በሱንና ዑለማዎች መደባበቅን ተጠንቀቅ!፣ ስሜትህን ሲገጥሙህ ታከብራቸዋለህ፣ ሲቃረኑህ አለያም ሀሳብህን ሲቃወሙህ ትተቻቸዋለህ፣ አለያም የሆናቸውን የምትወድ በመምሰል ትጎላለህ፣ አለያም በመካከላቸው ለመለያየት ጥረት ታደርጋለህ፣ ይህ ሁሉም የሱንና ዑለማዎች ያስጠነቀቋቸው የሆኑት ሰርጎ ገቦች ባህሪና በሰለፊዮች መካከል ለመለያየት የሚታገሉ ሰዎች መለያ ነው። እውነተኛ ሠለፊይ የሆነ ሰው ወደ እውቀት ባለቤቶች በመመለስ በጉዳዮች ላይ ያመላክታል፣ የሚሰጡትንም ሀቅን የሚገጥም የሆነውን ሀሳብ እንደ ብርሃን በመጠቀም ይመራበታል፣ አላህን በሚያስቆጣ ነገር ላይ አይወድቅም!፣ አታላይና ስውር ሴረኛ አይሆንም!!።” [ኸምሱነ ነሲሀህ ሊጦላብ አል ዒልም ገፅ 29]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 113 |
| 19 | 🫵 نعم أنت مقصود!
🎧 الشيخ د. حسين السلطي 📚
✅ نبه الدكتور السلطي -حفظه الله- عن أمراض منتشرة بين الكثير، فعالجها علاجا شرعيا، فنصح وأفاد، وذكر فأجاد، حفظه الله، وجعله أبا حنونا للسفيين، وللمسلمين جميعا، وثبتنا وإياه على الإسلام والسنة؛ حتى نلقاه.
✅ فما علينا - معشر السلفيين - إلا استماعُ القول واتباعُ أحسنِه، لأن ذلك من صفات المؤمنين، الذين يريدون اتباع الحق، ورضى الخالق، ولا يريدون رضى الخلق، بإسخاط الخالق.
✅قال حفظه الله: وهذا فيه تنبيه للذين ينتقون الفوائد، إذا كانت الفائدة توافق ما في أهوائهم من الأمراض نشروها وأذاعوها، وإلا يخفونها ولا ينشرونها، لأنها تخالف ما في أهوائهم سبحان الله! ينبغي لكل واحد أن يرجع إلى نفسه.
📌وسيسألك الله عن كل فائدة نشرتها، هل نشرتها لله أو نشرتها انتقاما وردا على فلان إغاظة لفلان؟ أيُّ كتابة كتبتها؛ أي فائدة نقلتها؛ فإن الله عز وجل سيسألك عنها.
✅ ماذا أردت بها هل أردت بها وجه الله؟ وسيجازيك الله على ما في ضميرك، سبحان الله! هذا خطر والله، فلابد أن ننظر للفوائد التي ننشرها.
🔴نعم في الظاهر نظهر أننا نريد به الرد على فلان، لأنه معنا الحق، لكن ما في الضمائر لا تخفى على الله عز وجل السرائر.
✅ ما أكثر ما نسمع اليوم؛ فلان قصدني فلان قصدني بكلامه وفلان يريدني بكلامه الذي نقله عنه فلان ... مثل هذه الأمراض الموجودة لا تعرف عند السلف، هذا من المرض الخبيث - واللهِ - في هذا العصر نعم يقصدك.
✅ هذه الفائدة التي نشرها أو أرسلها إليك على الخاص يكون، أو ربما نشرها أو أرسل إليك أو رأيتها مثلا في تيليجرام لا تقول يقصدني، نعم يقصدك يقصدني أنا، مثلا أنا حسين؛ نشر فلان فائدة وأرسلها ووجدتها في أحد المجموعات، وجدتها، نعم الذي أرسلها قد يقصد حسينا أو غير حسين ما في مشكلة.
⏺️أنا مطلوب، أنا مخاطب بكتاب الله، مخاطب بالسنة، وبالإسلام الصحيح، الدين النصيحة، ... إذا كان فيَّ أمراض لابد أن استفيد من هذه الفائدة التي أرسلها إلي أخي، أو نشرها أخي، أرجعُ إلى نفسي أسألها؛ هل هذه الفائدة التي نشرها هل فيَّ منها شيء؟ أتوب إلى الله عز وجل وأرجع إلى الله عز وجل.
🟠إذا جاتك الفائدة لا تقول يقصدني، أعوذ بالله أعوذ بالله، هذه من الأمراض الخبيثة التي نسمعها اليوم، إذا رأيت فائدة في أي مجموعة أو إذا كتبت كتابة يقول: يقصدني!، أعوذ بالله كيف تقول يقصدني؟ أنت من؟ ألست مسلما؟ ألست تخاف الله عز وجل؟ تتبع الكتاب؟ نعم يقصدك، يجب عليك أن ترجع إلى الكتاب والسنة وما كان عليه السلف.
🟠إذا كان فيك هذا البلاء؛ ارجع، تب إلى الله عز وجل، إذا لم يكن فيك فاحمد الله عز وجل، هذا، انتهى.⬅️
🎧 أصغ بأذنيك إلى ما ينصح به الشيخ، وادع لنفسك وللشيخ وجميع المسلمين.
🤲 اللهم اجعلنا من الذين يستمعون القول فيتبعون أحسنه، واجعلنا من الذين ينشرون الحق إعلاما بأن دينك وحملتَه محترمون بما احترم به السلف، واجعلنا من الذين صانوا الدين من الابتداع فيه من أي طريق.
🤲 اللهم لا تجعل عملنا مما يبتغى به وجه غيرك، ولا مما ينتقَم به لحظ نفس، واجعل المسلمين جميعا ممن يخافون الوقوف أمامك يا رب العالمين.
https://t.me/Abu_Hessan | 159 |
| 20 | ⭕️⭕️ ባህር ዳር ትጣራለች📢
የጎጃሟ ባህር ዳር
የጣናዋ መንበር
የዘንባባዋ ሰፈር
የተውሂዷ አገር
የሱናዋ መንደር
ትጣራለች ባህር ዳር::
ከፍ አድርጋ ድምጿን
ወንድና ሴቱን
ልጅና አዋቂውን
ሰለፍይ፣ ሙወሂዱን
ትጣራለች ባህርዳር
የሰለፍዮች አገር::
በመሻይኾች ቃና
በዳእዋቸው ፋና
ልትደምቅ፣ ልትፈካ ነው ባህር ዳር
የሰለፍዮች መገኛ የተውሂዷ አገር፡፡
በአሊሞች፣ በመሻኢኾች
በዳኢዎች፣ በኡስታዞች
የእውቀት ብርሀን
የምክር ወጋገን
ልትዋብ ነው - ልትሽሞነሞን
ልትደምቅ ነው - በኦንላይን::
ተውሂድን ልትዘክር
ሰለፍይነትን ልታበስር
ሱናን ልታናስር
ያቺ የውበት አገር
ትጣራለች ባህርዳር፡፡
በምስራቅ - በምእራብ
በሰሜን - በደቡብ
በአገር ውስጥም - በውጭም ያለችሁ
ባንድነት ክተቱ - እንዳያመልጣችሁ፡፡ | 178 |
