ابن السلام
Ir al canal en Telegram
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}! የቻናሉ ስህተት እኔን ብቻ ይመለከታል፤ እስልምና ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነዉ። @yavus_x
Mostrar más1 833
Suscriptores
Sin datos24 horas
+417 días
+19130 días
Archivo de publicaciones
1 833
Repost from N/a
💻 አሰላሙ አላይኩም 💢
📖በአካል ሂዳችሁ መቅራት የማትችሉ ዋይም ከሀገር ውጪ ላላቺሁ ጥሩ ዕድል ይዘን መተናል 🍃
⚠️ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ነው ምንፈልገው ⚠️⁉️ምን መቅራት ይፈልጋሉ? 👁🗨
1 833
📖#መጅኑኑ_ለይላ💚 የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ ምንም ሳይቀነስበት ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል😊❔
🤍ወላሂ ማንበብ የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🤍
🎙ሙስሊም አይዋሽም😊🎙
1 833
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿علّموا ويسّروا ولا تعسّروا، وبشّروا ولا تنفّروا﴾
“አስተምሩ፣ አግራሩ፣ አታወሳስቡ፣ አበስሩ፣ አታስደንብሩ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 4027
1 833
ሚስትህ ከሞተች 15 አመት ቢሆንም ለምን አላገባህም ተብሎ ተጠየቀ እሱም እሷን መሰል ሴት አላገኝም የለችምም ብሎ መለሰ!.
አንድ ያደረገችውን ልንገርህ፦ ተጣልተን ተናድጄባት ሂደሽ ወደ ቤተሰቦችሽ፣ ላይሽ አልፈልግም አልኳት። እሷም እሺ ብላ ሂደች።
ከሳምንት በኃላ ግን በጣም ናፈቀችኝ፤ ለመጠየቅ ወሰንኩና ወደ ቤተሰቦቿ ቤት ሄድኩኝ... በሩን ስንኳኳው እሷ ነበረች የከፈተችው።
ዘላ አቀፈችኝ እና.. እሱ ስራ ሄዶ ነው፣ በዚህ አጋጣሚ ልጠይቃችሁ ብዬ ነው የመጣሁት ብያቸዋለሁ፤ ምንም እንዳትል አለችኝ።
የቤቱን ሚስጥር ከመጠበቅ ነው ጎጆ የሚቀናውም የሚጸናው።💯
ያን ያህል ናት እሷ ለኔ፤ ድክመቶቼን ሰዎች እንዳያዩት ማድረግ የምትችል። ለዚህ ነው የእሷን ያህል ልቤን ከልቡ መረዳት የሚችል ስለሌለ እኔ አሁን በቁሜ ሞቼ በነፍሴ ከትዝታዋ ጋር ያለሁት።💔 🥺
አለቸው
1 833
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ?
1 833
WAVE በመግባት ቻናላቹን ማሳደግ
የምትፈልጉ 📣
➡ABOVE 2k
➡ABOVE 5K
➡ABOVE 10K
⛔ መሆን አለበት ⛔ከ 2K በታች እንዳመጡ ‼ DM 🔗 @VIP_WAVER
1 833
▪️አራት መሰረታዊ የሆነ የስነምግባርና ስነስርዓት መርሆችን የያዙ ነቢያዊ ሐዲሶች
▪️በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾
“የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።”
📚 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317
▪️አንደበትህን ቆጥብ!
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፡‐
﴿مَن كان يؤمِنُ باللهِ واليَومِ الآخرِ فليقُل خَيرًا أو ليَصْمُتْ﴾
“በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር። ወይም ዝም ይበል።”
📚 ቡኻሪ (6019) ሙስሊም (48) ዘግበውታል
▪️ለልብህ እረፍት!
ረሱል (🕌) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ﴾
“አንዳችሁ አመነ አይባልም ለራሱ የወደደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 13
▪️ነፍስህን ለመቆጣጠር!
﴿أنَّ رَجُلًا قالَ للنَّبيِّ 🤎: أوْصِنِي، قالَ: لا تَغْضَبْ. فَرَدَّدَ مِرارًا، قالَ: لا تَغْضَبْ.﴾
“አንድ ሰው ለረሱል (🩷) መጥቶ ምከሩኝ አላቸው። ‘አትቆጣ አሉት!’ ደጋግሞ ሲጠይቃቸው ‘አትቆጣ አሉት!’”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6116
➖➖➖➖➖➖
✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱 Telegeram 📱 Whatsup
📱 Facebook 📱 Instagram
📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
1 833
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ" ✨🤲ረበና ኣቲና ፊዱንያ ሐሰነተን፣ ወፊል ኣኺረቲ ሐሰነተን፣ ወቂና ዐዛበን-ናር" ✨🤲ጌታችን ሆይ! በዱንያም መልካምን ስጠን፣ በአኼራም መልካምን ስጠን፣ ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።"🫀
1 833
📚ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ልንጀምር ነው🌛
🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟
1 833
Repost from 𝐈𝐇𝐒𝐀𝐍 𝐖𝐀𝐕𝐄 & 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐎𝐓𝐈𝐎𝐍
⁉️ አላህ (ሱ.ወ) ከሁሉም ነገር አስቀድሞ የፈጠረው ነገር ምንድነው?
♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
© 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave
1 833
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"እውቀትን ፍለጋ (መንገድን) የጀመረ ሰው፣ አላህ ወደ (ጀነት) የምታደርሰውን መንገድ ያገራለታል።
☘️ሶሂህ ሙስሊም (2699)
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
