ابن السلام
Открыть в Telegram
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}! የቻናሉ ስህተት እኔን ብቻ ይመለከታል፤ እስልምና ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነዉ። @yavus_x
Больше2 415
Подписчики
+524 часа
+477 дней
+33030 день
Архив постов
2 423
Repost from N/a
📲እስከ ዛሬ ስልክ ኑሮክ ተቀጥረክ ነው የምትሰራው…?😳
💻ና በቀን ቢያንስ እስከ 1,000 ብር ድረስ እንሰራለን ተቀላቀለን👇
https://t.me/+gfZa7Eq1FmZmZDI0
https://t.me/+gfZa7Eq1FmZmZDI0
2 423
Repost from N/a
🎇 ነፃ የአረብኛ ቋንቋ የትምህርት ዕድል 🎇
ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ
ሊንኩን በመክፈት እና join በማድረግ
ቻናሉን ይቀላቀሉት 🫡
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0
https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0
👆👆👆👆👆👆
የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው👌
2 423
Repost from N/a
🚨 አሁን ኦንላይን ላላቹ በሙሉ 🚨
ኪታብ በነፃ በlive🏮እያስተማርን ነው
የኪታቡ ስም التبيان في آداب حملة القرآن
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀምረናል ለኢልም ፈላጊዎች
መልካም እድል ነው ተቀላቀሉ
2 423
Repost from N/a
🖥ቀላል Online ስራ፤በእረፍት ቀን ስሩ🍁
🏆ለስራው የሚያስፈልገው👇🏽
✅ስልክ
✅የናንተ ፍላጎት
💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌በተጨማሪ ከቤታችሁ መስራት ትችላላችሁ 🍁
#𝐉𝐎𝐈𝐍 ብለው ይጀምሩ👇
https://t.me/NexoraTechEt
https://t.me/NexoraTechEt
2 423
Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
2 423
𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑²⁹
:አቡ ኡማመተል ባሂሊይ (ረዲየሏሁ አንህ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦
#እውነተኛ እንኳ ቢሆን #ክርክርን የተወ #ከጀነት ዳርቻ ላይ ፣ #ለቀልድም እንኳ ቢሆን የማይዋሽ #ከጀነት እምብርት ላይ ፣ #የመልካም ስነ ምግባር ባለቤት ደግሞ #ከጀነት የላይኛው ክፍል ቤት ላይ እንደሚያገኙ ዋስትና እሰጣቸዋለሁ፡፡››
📚ሐዲሱን አቡ ዳውድ ዘግበውታል
✓ክርክር ፋይዳ-ቢስ ሲሆን እሱን የተወ ሰው ጀነት ይገባል፡፡ እንዲሁም በምንም መልኩ ላለመዋሸት መጣር ያስፈልጋል፡፡
✓መልካም ስነ ምግባር በእስልምና ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
2 423
وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ
"በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ"
አኺዬ...እስኪ ቆም ብለህ አስበው፤ ይህ አያት እኮ እንዲሁ በቀላሉ የምታልፈው ሳይሆን ውስጥህን ‘ቴንሽን’ ውስጥ የሚከት፣ ሙሉ ህይወትህን እንድትፈትሽ የሚያደርግ ከባድ መልእክት አለው።
ያ ‘የመቆም’ ቀን ያስፈራል “በጌታው ፊት መቆምን የፈራ” ኢሄ ማለት ዝም ብሎ መቆም አይደለም፤ የፈጠረህ ጌታ ፊት ቆመህ ስለ እያንዳንዱ ሰከንድ፣ ስለ እያንዳንዱ የውስጥ ምስጢርህ የምትጠየቅበትን ቀን ማሰብ ራሱ ይከብዳል ኣ፣ “ያን ቀን ምን እመልሳለሁ?” ብለህ ስታስብ የሚሰማህ ፍርሃት ቀላል አይደለም።
“ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ” ሲል እኮ ጦርነቱ ከባድ መሆኑን እየነገረህ ነው። ነፍስህ ሁልጊዜ ወደ ምቾት፣ ወደ ዱንያ ጌጥ፣ ወደ ጓደኛ ወሬና ወደ መጥፎ ነገር ስትጎትትህ ያን ጊዜ በሪሞት ኮንትሮል ራስህ ይዘህ “አይሆንም!” ብሎ መከልከል ራሱን የቻለ ትልቅ ትግል ነው።።
ግን ማለት ነው የዚን ትግል መጨረሻው ምን እንደሆነ ታቃለክ ቀጣዩ ዐያ እንዲህ ይላል🤌
فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
"ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት"
በዱንያ ላይ ከራስህ ነፍስ ጋር ስትጋደል፣ የሰውን ወሬ ትተህ አላህ ፊት መቆምን ፈርተህ ስትኖር ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ያስደብራል፣ ያደክማል። ግን መጨረሻው ‘መኖሪያ’ የተባለችው፣ ዘላቂ ሰላም የሚገኝባት ጀነት ናት🥹ያ አላህ ምን ሚያስደስት ዐያ ነው
ያ አላህ እኛ ወጣቶች ነን በወጣትነት ያለው ፊትና ደሞ በጣም ከባድ ነው አንተ ፊት መቆም ፈርተን ነፍሳችንን ከዝንባሌዋ ተከላክለን ጀነት መኖሪያችሁ ናት ከሚባሏት ባሮችህ አርገን 🤲
2 423
Repost from Halal 🇼 🇦 🇻 🇪 & ᴩʀᴏᴍᴏᴛᴇ
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹
አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች
አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........
𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1
2 423
Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
2 423
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ገርነት (ለስላሳነት) በማንኛውም ነገር ውስጥ (አይኖርም) ያንን ነገር ያስጌጠው ቢሆን እንጂ፤ ከማንኛውም ነገር ላይ (አይገፈፍም) ያንን ነገር (ያበላሸው) ቢሆን እንጂ።
📜 ሶሂህ ሙስሊም (2594)
2 423
𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑²⁹
:አቡ ኡማመተል ባሂሊይ (ረዲየሏሁ አንህ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦
#እውነተኛ እንኳ ቢሆን #ክርክርን የተወ #ከጀነት ዳርቻ ላይ ፣ #ለቀልድም እንኳ ቢሆን የማይዋሽ #ከጀነት እምብርት ላይ ፣ #የመልካም ስነ ምግባር ባለቤት ደግሞ #ከጀነት የላይኛው ክፍል ቤት ላይ እንደሚያገኙ ዋስትና እሰጣቸዋለሁ፡፡››
📚ሐዲሱን አቡ ዳውድ ዘግበውታል
✓ክርክር ፋይዳ-ቢስ ሲሆን እሱን የተወ ሰው ጀነት ይገባል፡፡ እንዲሁም በምንም መልኩ ላለመዋሸት መጣር ያስፈልጋል፡፡
✓መልካም ስነ ምግባር በእስልምና ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
