ابن السلام
Ir al canal en Telegram
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}! የቻናሉ ስህተት እኔን ብቻ ይመለከታል፤ እስልምና ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነዉ። @yavus_x
Mostrar más2 415
Suscriptores
+524 horas
+477 días
+33030 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
agosto '26
agosto '26
+24
en 1 canales
julio '26
+506
en 1 canales
Get PRO
junio '26
+458
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+202
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+235
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+248
en 54 canales
Get PRO
febrero '26
+126
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+40
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+40
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+12
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+22
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+304
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+848
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+289
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+325
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+329
en 1 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 02 agosto | +14 | |||
| 01 agosto | +10 |
Publicaciones del Canal
| 2 | 📲እስከ ዛሬ ስልክ ኑሮክ ተቀጥረክ ነው የምትሰራው…?😳
💻ና በቀን ቢያንስ እስከ 1,000 ብር ድረስ እንሰራለን ተቀላቀለን👇
https://t.me/+gfZa7Eq1FmZmZDI0
https://t.me/+gfZa7Eq1FmZmZDI0 | 2 |
| 3 | 🎇 ነፃ የአረብኛ ቋንቋ የትምህርት ዕድል 🎇
ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ
ሊንኩን በመክፈት እና join በማድረግ
ቻናሉን ይቀላቀሉት 🫡
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0
https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0
👆👆👆👆👆👆
የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው👌 | 9 |
| 4 | 1GB ስንት MB ነው? | 8 |
| 5 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 7 |
| 6 | 🚨 አሁን ኦንላይን ላላቹ በሙሉ 🚨
ኪታብ በነፃ በlive🏮እያስተማርን ነው
የኪታቡ ስም التبيان في آداب حملة القرآن
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀምረናል ለኢልም ፈላጊዎች
መልካም እድል ነው ተቀላቀሉ | 8 |
| 7 | 🖥ቀላል Online ስራ፤በእረፍት ቀን ስሩ🍁
🏆ለስራው የሚያስፈልገው👇🏽
✅ስልክ
✅የናንተ ፍላጎት
💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌በተጨማሪ ከቤታችሁ መስራት ትችላላችሁ 🍁
#𝐉𝐎𝐈𝐍 ብለው ይጀምሩ👇
https://t.me/NexoraTechEt
https://t.me/NexoraTechEt | 3 |
| 8 | 🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳 | 5 |
| 9 | 𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑²⁹
:አቡ ኡማመተል ባሂሊይ (ረዲየሏሁ አንህ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦
#እውነተኛ እንኳ ቢሆን #ክርክርን የተወ #ከጀነት ዳርቻ ላይ ፣ #ለቀልድም እንኳ ቢሆን የማይዋሽ #ከጀነት እምብርት ላይ ፣ #የመልካም ስነ ምግባር ባለቤት ደግሞ #ከጀነት የላይኛው ክፍል ቤት ላይ እንደሚያገኙ ዋስትና እሰጣቸዋለሁ፡፡››
📚ሐዲሱን አቡ ዳውድ ዘግበውታል
✓ክርክር ፋይዳ-ቢስ ሲሆን እሱን የተወ ሰው ጀነት ይገባል፡፡ እንዲሁም በምንም መልኩ ላለመዋሸት መጣር ያስፈልጋል፡፡
✓መልካም ስነ ምግባር በእስልምና ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ | 11 |
| 10 | وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ
"በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ"
አኺዬ...እስኪ ቆም ብለህ አስበው፤ ይህ አያት እኮ እንዲሁ በቀላሉ የምታልፈው ሳይሆን ውስጥህን ‘ቴንሽን’ ውስጥ የሚከት፣ ሙሉ ህይወትህን እንድትፈትሽ የሚያደርግ ከባድ መልእክት አለው።
ያ ‘የመቆም’ ቀን ያስፈራል “በጌታው ፊት መቆምን የፈራ” ኢሄ ማለት ዝም ብሎ መቆም አይደለም፤ የፈጠረህ ጌታ ፊት ቆመህ ስለ እያንዳንዱ ሰከንድ፣ ስለ እያንዳንዱ የውስጥ ምስጢርህ የምትጠየቅበትን ቀን ማሰብ ራሱ ይከብዳል ኣ፣ “ያን ቀን ምን እመልሳለሁ?” ብለህ ስታስብ የሚሰማህ ፍርሃት ቀላል አይደለም።
“ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ” ሲል እኮ ጦርነቱ ከባድ መሆኑን እየነገረህ ነው። ነፍስህ ሁልጊዜ ወደ ምቾት፣ ወደ ዱንያ ጌጥ፣ ወደ ጓደኛ ወሬና ወደ መጥፎ ነገር ስትጎትትህ ያን ጊዜ በሪሞት ኮንትሮል ራስህ ይዘህ “አይሆንም!” ብሎ መከልከል ራሱን የቻለ ትልቅ ትግል ነው።።
ግን ማለት ነው የዚን ትግል መጨረሻው ምን እንደሆነ ታቃለክ ቀጣዩ ዐያ እንዲህ ይላል🤌
فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
"ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት"
በዱንያ ላይ ከራስህ ነፍስ ጋር ስትጋደል፣ የሰውን ወሬ ትተህ አላህ ፊት መቆምን ፈርተህ ስትኖር ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ያስደብራል፣ ያደክማል። ግን መጨረሻው ‘መኖሪያ’ የተባለችው፣ ዘላቂ ሰላም የሚገኝባት ጀነት ናት🥹ያ አላህ ምን ሚያስደስት ዐያ ነው
ያ አላህ እኛ ወጣቶች ነን በወጣትነት ያለው ፊትና ደሞ በጣም ከባድ ነው አንተ ፊት መቆም ፈርተን ነፍሳችንን ከዝንባሌዋ ተከላክለን ጀነት መኖሪያችሁ ናት ከሚባሏት ባሮችህ አርገን 🤲 | 9 |
| 11 | 🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹
አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች
አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........
𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1 | 7 |
| 12 | 🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳 | 5 |
| 13 | ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ገርነት (ለስላሳነት) በማንኛውም ነገር ውስጥ (አይኖርም) ያንን ነገር ያስጌጠው ቢሆን እንጂ፤ ከማንኛውም ነገር ላይ (አይገፈፍም) ያንን ነገር (ያበላሸው) ቢሆን እንጂ።
📜 ሶሂህ ሙስሊም (2594) | 10 |
| 14 | Sin texto... | 9 |
| 15 | 📉 በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ 📈 | 9 |
| 16 | ✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱
ተቀላቀሉ 👇 | 6 |
| 17 | 500 ብር ካርድ ተለቀቀ | 10 |
| 18 | የአህያ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 12 |
| 19 | 𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑²⁹
:አቡ ኡማመተል ባሂሊይ (ረዲየሏሁ አንህ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦
#እውነተኛ እንኳ ቢሆን #ክርክርን የተወ #ከጀነት ዳርቻ ላይ ፣ #ለቀልድም እንኳ ቢሆን የማይዋሽ #ከጀነት እምብርት ላይ ፣ #የመልካም ስነ ምግባር ባለቤት ደግሞ #ከጀነት የላይኛው ክፍል ቤት ላይ እንደሚያገኙ ዋስትና እሰጣቸዋለሁ፡፡››
📚ሐዲሱን አቡ ዳውድ ዘግበውታል
✓ክርክር ፋይዳ-ቢስ ሲሆን እሱን የተወ ሰው ጀነት ይገባል፡፡ እንዲሁም በምንም መልኩ ላለመዋሸት መጣር ያስፈልጋል፡፡
✓መልካም ስነ ምግባር በእስልምና ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ | 18 |
| 20 | Sin texto... | 16 |
