ابن السلام
رفتن به کانال در Telegram
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}! የቻናሉ ስህተት እኔን ብቻ ይመለከታል፤ እስልምና ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነዉ። @yavus_x
نمایش بیشتر1 790
مشترکین
+224 ساعت
+657 روز
+14830 روز
آرشیو پست ها
1 790
📚ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ልንጀምር ነው🌛
🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟
1 790
Repost from N/a
🔰ቁርዓንን ማንበብ እንድትችሉ፤ማንበብ የምትችሉ ደግሞ የተጅዊድ ህግጋትን ጠብቃችሁ ማንበብ ለተቸገራችሁም መፍትሄ ይዘን #የቁርዓን_ቻናል ላይ ተሰባስበናል፤ተቀላቀሉ፨🌛
🌟የእውነት ማስታወቂያ ነው🌟
1 790
🌷ሱረቱል ካፍ🌷🫧🌷🫧
🌷የጁመአ ቀን ሱናወች 🌷
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ ገላን መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌትቀን ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ🌷
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ🌷🌷
❞በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ🌷
❞የኔ ስም ሲጠራ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ በሂል ስስታም ነው ብለዋል!🌷
ሰሉ አለ ነብይ🌷🌷اللهم صلي وسلم الا نبين محمد🌱🫧 اللهم صلي وسلم الا نبين محمد🌱🫧 اللهم صلي وسلم الا نبين محمد🌱🫧 اللهم صلي وسلم الا نبين محمد🌱🫧 اللهم صلي وسلم الا نبين محمد🌱🫧 اللهم صلي وسلم الا نبين محمد🌱🫧
1 790
Repost from N/a
🚨ሁላችንም ሶስቱንም ኢንሻአላህ እየገባን LIKE & JOIN እናርግ 🫴🫴🫴
✅LIKE 🫴
https://t.me/online_cente/2409
✅JOIN🫴
https://t.me/+06Nd6pbkReVjYjA0
✅JOIN🫴
https://t.me/+qtiD2A8N7i4yZDRk
⚡️ሁሉም የተለያዩ ናቸው 😛😛😛
1 790
👉♻️ድንቅ ታሪክ 200,000ሺ ሰዎችን ያስቶበተ ታላቅ ዐሊም የሚገርም መተናነስ⁉️
🤌ታላቁ ሊቅ ኢማም ኢብኑል ጀውዚ (ረሒመሁላህ) "ሰይድ አል-ኻጢር" በተባለው መጽሐፋቸው ላይ እንዲህ ይላሉ፦
"በእኔ የእውቀትና የዚክር መጅሊሶች ላይ ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ተውበት (ንስሐ) አድርገዋል። በእኔ እጅ ላይም ከሁለት መቶ በላይ ነፍሶች እስልምናን ተቀብለዋል። በምክሬ ሰበብ ፈጽሞ አልቅሰው የማያውቁ ስንትና ስንት ጨካኝና ትዕቢተኛ ዓይኖች በእንባ ረጥበዋል።
ይህንን ሁሉ መለኮታዊ ጸጋ የተመለከተ ሰው፤ አላህ መጨረሻውን (ኻቲማውን) እንዲያሳምርለት ተስፋ ማድረጉ ተገቢ ነው። ነገር ግን የገዛ ራሴን ጉድለት፣ ቸልተኝነትና ስህተት ስመለከት ደግሞ ከፍተኛ ፍርሃት ይወርረኛል።
((አንድ ቀን እንዲህ ተከሰተ... በመጅሊሴ ላይ ተቀምጬ በዙሪያዬ ከዐሥር ሺህ በላይ ሰዎችን አየሁ። በዚያ ስብስብ ውስጥ ልቡ
ያልራራ ወይም ዓይኑ በእንባ ያልታጠበ አንድም ሰው አልነበረም። ያን ጊዜ ለገዛ ነፍሴ እንዲህ አልኳት፦
'እነዚህ ሰዎች ባንተ ሰበብ ድነው፣ አንተ ግን (በወንጀልህ) ብትጠፋ መጨረሻህ ምን ሊሆን ነው?'
ያን ጊዜ በታላቅ ጭንቀትና በመንፈሳዊ ሰመመን ውስጥ ሆኜ ወደ ጌታዬ እንዲህ ብዬ ጮህኩኝ፦
'ጌታዬና መሪዬ ሆይ! ነገ (በመከራው ቀን) በእኔ ላይ ቅጣትን ከወሰንክብኝ፤ ስለ መቀጣቴ ለእነዚህ ሰዎች አታሳውቃቸው።
ይህንንም የምለምንህ ስለ እኔ ክብር ብለህ ሳይሆን፣ ያንተን ቸርነትና ክብር ለመጠበቅ ስትል ነው፤ (እነዚህ ሰዎች) "ወደ እርሱ (ወደ አላህ) የመራንንና ያመላከተንን ሰው አላህ ቀጣው" እንዳይሉህና ባንተ ላይ መጥፎ
እንዳያስቡ!'" ))
እኛ ከዚህ ታላቅ አሊም ታሪክ የምንማረው ነገር ፦
📍 ትሕትና (ተዋዱዕ)፦ ኢማም ኢብኑል ጀውዚ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የመለወጥ አቅም ቢኖራቸውም፤ ራሳቸውን ግን እንደ ተራ ወንጀለኛና ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ምስኪን አድርገው ማየታቸው የእውነተኛ ዕውቀት ውጤት ነው።
📍 ከሪአ ከይዩልኝ (ለሰው መታየት) መሸሽ፦ ትልቁ ስጋታቸው ሰዎች የእሳቸውን ሥራ አይተው መመራታቸው ሳይሆን፣ እሳቸው አላህ ዘንድ የሚኖራቸው
እውነተኛ ማንነት ነው።
📍 ለአላህ የነበራቸው ክብር ፦ በመጨረሻው ዱዓቸው ላይ "ስለ እኔ ሳይሆን ስለ አንተ ክብር" ማለታቸው አላህን
ከምንም ነገር በላይ ምን ያህል እንደሚያልቁት ያሳያል።
ይህ የታላቁ ሊቅ የኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) ንግግር በእውነት ልብን የሚሰረስር፣ የእውነተኛ ዳዒዎችን (ተጣሪዎችን) ስጋትና ፍጹም ትሕትና የሚገልጽ ድንቅ ስንቅ ነው።
🌹 ይህ ታሪክ ለሁላችንም ትልቅ መካሪ ነው። ሰዎችን ወደ መልካም ስንጣራ ራሳችንን መዘንጋት እንደሌለብን፣
በሥራችን መመካት እንደሌለብንና ሁልጊዜም የአላህን ይቅርታ ፈላጊዎች መሆን እንዳለብን ያስተምረናል።
ኢላሒ..! ውስጣችንን እንደ ውጫችን ያምርልን። መሪዎች ሆነን ተመሪዎች፣ አመላካቾች ሆነን ደራሾች አድርገን።
منقول
1 790
ኢብኑ አል ቀይም رحمه الله
"ሙሳ ወደ ኸደር ጉዞ ባደረገ ጊዜ ረሃብ እና ድካም አገኘው አብሮት ለነበረውም ወጣት ፦
( آتِنَا غَدَاءَنَا لَقَدْ لَقِينَا مِنْ سَفَرِنَا هَذَا نَصَبًا)
«ምሳችንን ስጠን፡፡ ከዚህ ጉዟችን በእርግጥ ድካም አግኝቶናል አለው»
………ታዲያ ይህ ጉዞ ወደ ፍጡር የሚደረግ ጉዞ ነበር
ነገር ግን ጌታው ለሰላሳ ቀን ቀጠሮን አድርጎለት በአስር በሞላው ጊዜ ምንም አልተመገበም የድካምም ሆነ የረሃብ ስሜት አላገኘውም ምክንያቱም ጉዞው ወደ ሃያሉ ጌታው አላህ የተደረገ ጉዞ ነበር እና
የልብም ጉዞም ልክ እንደዚህ ነው........ አንድ ልብ ወደ ጌታው በሚያደርገው ጉዞ ላይ ድካም ጉዳትም ሆነ ቁስለት አያገኘውም ይህ ግን ወደ ፍጡር በሚያደርገው ጉዞ ላይ ያገኘዋል" ይላሉ
ምንኛ ያማረ ንግግር ነው ‼️
1 790
😰ለከፋችሁ እና ተስፋ ለቆረጣችሁ🤚
ቁርዓን ለናንተ ልብ የሚያሞቅ መልስ አለው ከስር ተጭናችሁ እዩት❤️🩹
💫ከተመቻችሁ ከላይ ፎቶው ላይ እንዳለው 👍 ምልክቱን አንዴ ተጫኑልኝ ሹክረን💫
1 790
Repost from N/a
.................
አንድ ቻናል ላይ ጆይንና ላይክ የማስደረግ ውድድር እየተወዳደርኩ ነው‼️
ስለዚህ ከስር ባለው ሊንክ እየገባችሁ ላይክ እንድታደርጉልኝ በአላህ ስም እጠይቃለሁ ☺️❤️
1 790
📚ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ልንጀምር ነው🌛
🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟
1 790
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር 🥳ጀምር🎁 ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
