ar
Feedback
ابن السلام

ابن السلام

الذهاب إلى القناة على Telegram

"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)   የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}! የቻናሉ ስህተት እኔን ብቻ ይመለከታል፤ እስልምና ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነዉ። @yavus_x

إظهار المزيد
1 833
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+417 أيام
+19130 أيام
أرشيف المشاركات
👳#የሳውዲው_የመኒ⛵️ አጭር አስገራሚና መሳጭ እውነተኛ ታሪክ ተጋበዙልኝ🍦 😎ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ😎
👳#የሳውዲው_የመኒ⛵️ አጭር አስገራሚና መሳጭ እውነተኛ ታሪክ ተጋበዙልኝ🍦 😎ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ😎

Repost from N/a
💻 አሰላሙ አላይኩም 💢 📖በአካል ሂዳችሁ መቅራት የማትችሉ ዋይም ከሀገር ውጪ ላላቺሁ ጥሩ ዕድል ይዘን መተናል 🍃 ⚠️ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ነው ምንፈልገው ⚠️ ⁉️ምን መቅራት ይፈልጋሉ? 👁‍�
💻 አሰላሙ አላይኩም 💢 📖በአካል ሂዳችሁ መቅራት የማትችሉ ዋይም ከሀገር ውጪ ላላቺሁ ጥሩ ዕድል ይዘን መተናል 🍃
⚠️ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ነው ምንፈልገው ⚠️
⁉️ምን መቅራት ይፈልጋሉ? 👁‍🗨

📖#መጅኑኑ_ለይላ💚 የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ ምንም ሳይቀነስበት ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል😊❔ 🤍ወላሂ ማንበብ የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🤍 🎙ሙስሊም አይዋሽም😊🎙
📖#መጅኑኑ_ለይላ💚 የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ ምንም ሳይቀነስበት ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል😊❔ 🤍ወላሂ ማንበብ የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🤍 🎙ሙስሊም አይዋሽም😊🎙

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿علّموا ويسّروا ولا تعسّروا، وبشّروا ولا تنفّروا﴾ “አስተምሩ፣ አግራሩ፣ አታወሳስቡ፣ አበስሩ፣ አታስደንብሩ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 4027

ሚስትህ ከሞተች 15 አመት ቢሆንም ለምን አላገባህም ተብሎ ተጠየቀ እሱም እሷን መሰል ሴት አላገኝም የለችምም ብሎ መለሰ!. አንድ ያደረገችውን ልንገርህ፦ ተጣልተን ተናድጄባት ሂደሽ ወደ ቤተሰቦችሽ፣
ሚስትህ ከሞተች 15 አመት ቢሆንም ለምን አላገባህም ተብሎ ተጠየቀ እሱም እሷን መሰል ሴት አላገኝም የለችምም ብሎ መለሰ!. አንድ ያደረገችውን ልንገርህ፦ ተጣልተን ተናድጄባት ሂደሽ ወደ ቤተሰቦችሽ፣ ላይሽ አልፈልግም አልኳት። እሷም እሺ ብላ ሂደች። ከሳምንት በኃላ ግን በጣም ናፈቀችኝ፤ ለመጠየቅ ወሰንኩና ወደ ቤተሰቦቿ ቤት ሄድኩኝ... በሩን ስንኳኳው እሷ ነበረች የከፈተችው። ዘላ አቀፈችኝ እና.. እሱ ስራ ሄዶ ነው፣ በዚህ አጋጣሚ ልጠይቃችሁ ብዬ ነው የመጣሁት ብያቸዋለሁ፤ ምንም እንዳትል አለችኝ። የቤቱን ሚስጥር ከመጠበቅ ነው ጎጆ የሚቀናውም የሚጸናው።💯 ያን ያህል ናት እሷ ለኔ፤ ድክመቶቼን ሰዎች እንዳያዩት ማድረግ የምትችል። ለዚህ ነው የእሷን ያህል ልቤን ከልቡ መረዳት የሚችል ስለሌለ እኔ አሁን በቁሜ ሞቼ በነፍሴ ከትዝታዋ ጋር ያለሁት።💔 🥺
አለቸው

የስንተኛ ክፍል ተማሪ ናቹ ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ?

የፈለጉትን ነፃ ኢንተርኔት File መርጠው ይጠቀሙ👇👇👇👇
የፈለጉትን ነፃ ኢንተርኔት File መርጠው ይጠቀሙ👇👇👇👇

WAVE በመግባት ቻናላቹን ማሳደግ የምትፈልጉ 📣 ABOVE 2k ABOVE 5K ABOVE 10K
መሆን አለበት
ከ 2K በታች እንዳመጡ DM 🔗 @VIP_WAVER

▪️አራት መሰረታዊ የሆነ የስነምግባርና ስነስርዓት መርሆችን የያዙ ነቢያዊ ሐዲሶች ▪️በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما
▪️አራት መሰረታዊ የሆነ የስነምግባርና ስነስርዓት መርሆችን የያዙ ነቢያዊ ሐዲሶች ▪️በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾ “የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317 ▪️አንደበትህን ቆጥብ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፡‐ ﴿مَن كان يؤمِنُ باللهِ واليَومِ الآخرِ فليقُل خَيرًا أو ليَصْمُتْ﴾ “በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር። ወይም ዝም ይበል።” 📚 ቡኻሪ (6019) ሙስሊም (48) ዘግበውታል ▪️ለልብህ እረፍት! ረሱል (🕌) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ﴾ “አንዳችሁ አመነ አይባልም ለራሱ የወደደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 13 ▪️ነፍስህን ለመቆጣጠር! ﴿أنَّ رَجُلًا قالَ للنَّبيِّ 🤎: أوْصِنِي، قالَ: لا تَغْضَبْ. فَرَدَّدَ مِرارًا، قالَ: لا تَغْضَبْ.﴾ “አንድ ሰው ለረሱል (🩷) መጥቶ ምከሩኝ አላቸው። ‘አትቆጣ አሉት!’ ደጋግሞ ሲጠይቃቸው ‘አትቆጣ አሉት!’” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6116 ➖➖➖➖➖➖ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook  📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok

رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ" ✨🤲ረበና ኣቲና ፊዱንያ ሐሰነተን፣ ወፊል ኣኺረቲ ሐሰነተን፣ ወቂና ዐዛበን-ናር" ✨🤲ጌታችን ሆይ! በዱንያም መልካምን ስጠን፣ በአኼራም መልካምን ስጠን፣ ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።"🫀

📚ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ልንጀምር ነው🌛 🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟
📚ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ልንጀምር ነው🌛 🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟

🛜ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ 🔥👇 https://t.me/EthioTechPlus/1181 👇👇👇👇👇👇👇

⁉️ አላህ (ሱ.ወ) ከሁሉም ነገር አስቀድሞ የፈጠረው ነገር ምንድነው? ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ለሰዎች የማያዝን ሰው አሏህ አያዝንለትም።       ☘ሶሂህ ሙስሊም (2319)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "እውቀትን ፍለጋ (መንገድን) የጀመረ ሰው፣ አላህ ወደ (ጀነት) የምታደርሰውን መንገድ ያገራለታል። ☘️ሶሂህ ሙስሊም (2699)

🛜ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ 🔥👇 https://t.me/EthioTechPlus/1181 👇👇👇👇👇👇👇

🦋የ<<#በህሉል💛>>መሳጭ ኢስላሚክ ታሪክ ሙሉ ተለቀቀ✨ 💯ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው💯
🦋የ<<#በህሉል💛>>መሳጭ ኢስላሚክ ታሪክ ሙሉ ተለቀቀ✨ 💯ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው💯

አሁን online🟢 ላላችሁ ብቻ ቀድሞ join ላደረጉ ለ10 ሰዎች የ 1000 ሺህ ብር ሽልማት ተዘጋጅተዋል🎉🎉🎉 👇👇👇👇🔥

ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???