es
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Ir al canal en Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Mostrar más
4 951
Suscriptores
+824 horas
+67 días
+3830 días
Archivo de publicaciones
💭My perspective ✔️አብዛኛው Youtube ላይ ያሉ content creators ትንሽ የሚሰሩት ኮንቴንት እይታ ሲያጣ በተለይ ደግሞ አሁን ላይ ሆት ወደሆነ ኢሹ ይገባሉ። አሁን ላይ ደግሞ አብዛኛው ቦታ እዚም ሆነ ከ ሃገር ውጪ ማለት ነው አብዛኛው ወጣት እንዴት ገንዘብ መስራት እንደሚችል ለመረዳት ነው የተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይ ሪሰርች የሚሰራው መጀመርያ እንዴት ብር ልስራ ስትሉ የሚመጣላቹ ደግሞ ትሬዲንግ ነው። አብዛኛው ኮንቴንት ክሬተር ይሄንን ስለሚያውቅ ሁሉም ማለት በሚቻል ሁኔታ ስለ ትሬዲንግ ስፔሲፊካሊ ደግሞ ስለ ፎሬክስ ትሬዲንግ ቪድዮ ያልሰራ ኮንቴንት ክሬተር አለ ማለት ያስቸግራል።ይሄን የሚያደርጉት እነሱ የሚሰሩት መጀመርያ የሚሰሩት ኮንቴንት ሲመታባቸው ንው ቪው ሲያጣ ምናምን ያ ደግሞ ለተመልካቹ ምንም የሚሰጠው ጥቅም የለም ምክንያቱም አብዛኛው ክሬተር የሚሰራው ቪድዮ የተሟላ እውቀት የለውም ጁስት አቴንሽን ለመሳብ ነው።የሰው ባህሪ ደግሞ ትንሽ አቴንሽን የሚስብ ነገር ካለው እኛ ሳናቅማማ እንሳባለን ወደዛ ከዛ በኋላ የተበረዘ እውቀት ይዘን ነው ከዛ የምንወጣው። ያንን ቪድዮ ለሰራው ግለሰብ ጥቅም ሊኖረውም ላይኖረውም ይችላል አብዛኛውን ግዜ ይኖረዋል ቀጥታ ገንዘብ ላይሆን ይችላል ግን የሞተውን ቻነል ያነሳሳለታል ለተመልካቹ ግን ጉዳት ነው ውስጡ የሆነ ጉጉት ከመፈጠር ውጪ የሚያገኘው ጥቅም የለም(እውቀት ኖሮት የሚያስተምረውን ምናምን አታካቱት እዚ ውስጥ)። ✔️ሌላው ግራ የሚያጋባው ሁሉንም ቪድዮ ብታዩት ከስሩ የሚሰጡ ኮሜንቶች የሚያወራው ነገር ትክክል እንደሆነ እንዲሰማቹ ያደርጋቿል ስለዚ ያለማቅማማት ታዩታላቹ ቀጥሎ የሚሰራውንም ቪድዮ እንደዛው። 🤔በጣም የሚገርመኝ ነገር ደግሞ አለ ስለ ትሬዲንግ ያወሩና ቀጥታ ፎሬክስ የሚሉት ነገር አለ ከዛም ጎልድ ብቻ........ ✔️ለማንኛውም አብዛኛው ኮንቴንት ክሬተር ለኮንቴንቱ እንጂ ለተመልካቹ ያን ያህል ግድ ስለማይሰጠው የምታዩትን ነገር መርጣቹ ለማየት ሞክሩ ይመቻቹ።✌🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 Trump Media $DJT reports $406,000,000 net loss for Q1 2026. @WatcherGuru
+1
JUST IN: 🇺🇸 Trump Media $DJT reports $406,000,000 net loss for Q1 2026. @WatcherGuru

Manchester ከተማ ላይ ግን አንድ ደና ወጠምሻ የለም እንዴ ይዞ ሄዶ የሚያስቆርጠው😂

😅እንዲ ብሎ ነበር እንደቀልድ የጀመረው አሁን ያሳሰበኝ Preseason ይቆጠራል ወይስ Premier league መጀመር አለበት😂 Day ስንት?

Snoop Dog X Pavel 😅
Snoop Dog X Pavel 😅

✔️Claim $OFC Monthly Vesting @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Good Morning Everyone 😃 Have a beautiful day mates✌️🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

😴Good Night Everybody Have a Blessed night ✌🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

👀 Yooo You Guys saw this ስድብ ማነው Music https://youtu.be/PZnMCtTRwDU?si=9Ejem7bnMoios47N
👀 Yooo You Guys saw this ስድብ ማነው Music https://youtu.be/PZnMCtTRwDU?si=9Ejem7bnMoios47N

🔔DAWN ✔️DAWN ይሄ ፕሮጀክት ከተጀመረ ወደ 2 አመት እየሆነው መሰልኝ። በዚ 2 አመት ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን እየሰሩ ነው የቆዩት። የ Dawn አላማ አሁን ላይ ካለው የ internet ዋጋ አንጻር ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ሌሎች internet Service Provider የ እኛን Data Monitor ያደርጋሉ ስለሚታሰብ ከነሱ ነጻ የሆነ internet Connection Provide (Decentralized Internet) ማድረግ ሲሆን ለዛም ከ Flume Internet , Helium Network ሌሎች ISP(Internet Service Providers) ጋር Partnership ፈጥረው እየሰሩ ይገኛሉ እስካሁን ባለው በ Africa እና USA እኛ ረን ከምናደርገው Node የሚወስዱትን Free Internet bandwith የተለያየ infrastructure ሰርተው እየሸጡ ይገኛሉ።እንደ አጠቃላይ የነሱን Service የሚጠቀም ሰው ምን ያህል እንደሆነ እስካሁን ባያሳውቁም በነዚ ከተማዎች ግን ለ ምን ያህል ሰው ማስጠቀም የሚችል infrastructure እንዳላቸው አሳውቀዋል 👇🏽 — New York ✔️ Can provides access to the DAWN network for over 500,000 households — Pennsylvania ✔️ Can Access over 14,000 households — Nevada ✔️ This site enables coverage for approximately 100,000 households in the area. — New Jersey ✔️ 32,000 households in New Jersey.
DAWN — Wireless infrastructure is an important component of DAWN’s goal to bring transparent, high-speed Internet access at an affordable price to as many people as possible. This enables connectivity to be discovered and shared without being locked behind the corporate wall of Internet monopolies.
✔️በ አጠቃላይ Dawn እየሰራ ያለው ይሄንን ነው Monitor ሳያደርግ ወይም ዳታችን በሆነ ሰው ሳይታይ ነገር ግን የ internet አገልግሎት ለሰዎች መስጠት ነው ።ከዛ በተጨማሪ ፌር በሆነ ዋጋ።Grass ተመሳሳይ ነገር ሰያደርግ ነበር ነገር ግን grass ቀጥታ ለህዝብ አገልግሎት አልነበረም የ እኛን Internet bandwith የሚሸጠው ለተለያዩ ትላልቅ Data Center ላላቸው ወይም ከፍተኛ የሆነ የ internet ፍጆታ ለነበራቸው Company የሚሰጠው። ✔️TBH Dawn partnership አለኝ ካላቸው ISP official የሆነ Agreement እንዳላቸው ያየሁት ነገር የለም ግን ካለው ባከር አንጻር ስናየው ልክ ያልሆነ ነገሮችን ኦፊሺያል ያደርጋሉ ብዬ አላስብም። 💬What's you're opinion You think Dawn Will Cook? @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔔TON ✔️TON አለማችን ላይ ካሉት 50 ትላልቅ Cryptocurrency አንጻር የተሻለ Staking APR ያለው ከሁሉም በልጦ አንደኛ ላይ ተቀምጧል።Stake APR ማለት Stake ካደረጋቹት C
🔔TON ✔️TON አለማችን ላይ ካሉት 50 ትላልቅ Cryptocurrency አንጻር የተሻለ Staking APR ያለው ከሁሉም በልጦ አንደኛ ላይ ተቀምጧል።Stake APR ማለት Stake ካደረጋቹት Coin በ አመት የምታገኙት Return ነው። ይሄ ነገር አሁን ላይ ለ TON Coin ሆነ Blockchain እድገት አንደኛው Factor ነው። ከወር በፊት የ TON Blockchain Network Fee 6x እንዲቀንስ መደረጉ ይታወቃል። Pavel Durove በ እስር ላይ ከነበረብት ግዜ ጀምሮ የነበረው የ TON Coin እና Blockchain ፈላጊ ማጣት ቀስ በቀስ እየተሻሻለ መጥቷል🔥

NEWS ✔️Bitget also will delist ETB from P2P. Slowly all CEX Is delisting ETB from P2P exchange. @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Department of war ✔️እነዚ ዳታዎች Document ተደርገው ከተቀመጡ ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት ትንታኔ የሌላቸው ወይም ደግሞ ታይተዋል የተባሉት ፍጥረታት ላይ ምርመራ ተደርጎ ምንነታቸውን በ
Department of war ✔️እነዚ ዳታዎች Document ተደርገው ከተቀመጡ ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት ትንታኔ የሌላቸው ወይም ደግሞ ታይተዋል የተባሉት ፍጥረታት ላይ ምርመራ ተደርጎ ምንነታቸውን በትክክክል ማወቅ ያልተቻሉ ነገሮች ናቸው ።ለዚህም እንደምክንያት የተቀመጠው የተሟላ ዳታ አለመኖሩ ሊሆን እንደሚችል አሳውቀዋል ። ✔️እዚ ላይ ገብታቹ ሁሉንም ማየት ትችላላቹ https://www.war.gov/UFO/#directive

👽Yooo Guys you think this is real👀 Pentagon በሰማይ ላይ የኮከብ ቅርፅ ያለው የሚንቀሳቀስ አካል ብሎ የለቀቀው ነው።በ አጭሩ ከመሬት ውጪ የሚኖሩ አካላት እንዳሉ ማሳያ ነው። እውነት ከሆነ!👀👽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸 Rep. Tim Burchett says first UFO files release is a "drop in the bucket" and a "Holy Crap" moment is coming. @R
+1
JUST IN: 🇺🇸 Rep. Tim Burchett says first UFO files release is a "drop in the bucket" and a "Holy Crap" moment is coming. @Remarks

Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸 Pentagon UFO files show star-shaped object moving in sharp zigzags across the sky. @Remarks

😂😂😂

Good Morning Everyone 😃 Have a beautiful day mates✌️🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

😴Good Night y'all Have a beautiful night 🙌 Stay Safe @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✌🏽አናዘር ዋን
✌🏽አናዘር ዋን