es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Amhara Revolution

Amhara Revolution

Ir al canal en Telegram

ይህቺ ገፅ 17/04/2016 ተከፈተች። መረጃ ያድርሱን @heyab8 ✅የተመሠረተችው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራን ሕዝብ ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትሰራለች። ድል ለአፋብን💪

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Amhara Revolution

El canal Amhara Revolution (@minilik28) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 589 suscriptores, ocupando la posición 3 737 en la categoría Política y el puesto 2 445 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 589 suscriptores.

Según los últimos datos del 29 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 469, y en las últimas 24 horas de 51, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 17.37%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 14.02% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 2 533 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 044 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 17.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ይህቺ ገፅ 17/04/2016 ተከፈተች። መረጃ ያድርሱን @heyab8 ✅የተመሠረተችው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራን ሕዝብ ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትሰራለች። ድል ለአፋብን💪”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 30 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Política.

14 589
Suscriptores
+5124 horas
+1017 días
+46930 días
Archivo de publicaciones
ቀን 20/02/2019አ ም የስልጠና ጥሪ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ አፋብን ምንሊክ ዕዝ 15ኛ ኮር ሰልጣኝ ምልምሎችን መልምሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቆ በመጠባበቅ ይገኛል ስለዚህ የአማራ ህዝብን የህልውና ትግል ለመታደግ የሁላችንም እርብርብ ያስፈልጋል በዚህም መሰረት 20/02/2019/____30/02/2019 ዓ ም ድረስ ለተከታታይ አሰር ቀን ድረስ የምንሊክ ዕዝ በተቆጣጠራቸው ከደሴ በስተምዕራብ በሚገኙ አስራ አንድ ወረዳ እና በከተማ አስተዳደር የሚትገኙ የአማራ ወጣቶች በሙሉ ወደ ማሰልጠኛ ተቋማችን ተቀላቅላችሁ ህዝባችን ላይ የተጋረጠብንን የህልውና ትግል በጋራ እንታገል ስንል የምንሊክ ዕዝ የ15ኛ ኮር ጥሩውን ያስተላልፍል. ማንኛውም የአማራ ወጣት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ወጣቶች እየመጣችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ 1. የአማራ ስነ ልቦና ያለው/ ያላት 2. በአማራ ህዝብ ትግል ሙሉ እምነት ያለው/ያላት 3. የትምህርት ደረጃ ማንበብ እና መፃፍ የሚል/የምትችል 4. የትዳር ሁኔታ ያላገባ/ያላገባች 5. በተመደበበት በየትኛውም ቦታ ለመታገል ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች 6. እድሜው ከ18_28 አመት የሞላው /የሞላት 7. ተቋሙ ያቀረበውን ምግብ ለመመገብ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች 8. የቀበሌ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል 9. ከአሁን በፊት በየትኛውም የፅጥታ መዋቀር ያለገለገለ/ች 10. ምንም አይነት የወንጀል ሪከርድ የሌለበት/ባት ከዚህ ስዓት ጀምሮ መመዝገብ ይችላሉ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና የምንልክ ዕዝ የ15ኛ ኮር ወታደራዊ ስልጠና✊✊✊

photo content

ከአፋብን የተሰጠ መግለጫ!
ከአፋብን የተሰጠ መግለጫ!

አሳዛኝ ዜና! ጎንደር አንዳቤት ወረዳ ወለሽ ከተማ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ። ============================= ጥቅምት (20/02/2019/ዓ.ም) ጎንደር አንዳቤት ወረዳ ወለሽ ከተማ ቡና ባንከ በሩ ላይ በተጠለ የድሮን ጥቃት ሁለት ንፁሃን ህይወታቸው ሲያልፍ፣ መጠናቸው ለጊዜው ያልታወቀ ቁሰለኛ ሁነዋል። Yared Gedefaw Guna

photo content
+3

ሀጫሉ ሁንዴሳን የበላ ኦዴድ ተዋቂውን የጉራጌ አርቲስት አንተነህ ትልቁ ትላንት መሀል ወልቂጤ ከተማ በጥይት ደብድቦ ገሎታል። ነፍስ ይማር😭😭😭
+3
ሀጫሉ ሁንዴሳን የበላ ኦዴድ ተዋቂውን የጉራጌ አርቲስት አንተነህ ትልቁ ትላንት መሀል ወልቂጤ ከተማ በጥይት ደብድቦ ገሎታል። ነፍስ ይማር😭😭😭

ከመረብ ሚዲያ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር የተላከ! 👉👉👉👉 ኦህዴድ የወለጋ ተፈናቃዮችን ኢላማ አድርጎ የጨፈጨፈበት ሁለት ምክንያቶች አሉት (¹). የወለጋ ተፈናቃዮችን በባሉበት በመግደል ነገ ወደ ወለጋ ተመልሶ "የኦሮሞ መሬት" ላይ የሚሰፍር ዐማራ እንዳይኖር ማድረግ ነው የኦሮሞ ፖለቲከኞች ከዐማራ የፀዳ ግዛት እየፈጠሩ ነው፥ የማይደግፋቸውን የዐማራን ኤሊት በዕሊታዊ አጀንዳ ይጠምዳሉ፥ጥቁር ዐማሮችን (ብአዴናዊያንን) ደግሞ በጥቅም በኃይል የታላቋ ኦሮሚያ ነጻ አውጪ ቅጥረኛ ሠራዊት አድርገዋቸዋል። ብአዴን የእነዚህ ሰዎች ሞት ምኑም ነው። እንዲያውም በሞታቸው ይደሰታል። የኦሮሞ ፖለቲከኞች የዕለት ተዕለት ብቻ ሳይሆን የ10 እና 20 ዓመት የጥፋት ስትራቴጂ ነድፈው እየሰሩ ነው። (²). የውጭ መንግሥታትና ተቋማት የኦህዴድን አገዛዝ በሚመለከት ከሚያወጧቸው ሪፖርቶች አንዱ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን የሚመለከት ነው፥ስለዚህ ኦህዴድ ገጽታውን የሚያበላሽ ሪፖርት ከሚወጣበት ተፈናቃዮችን በአሉበት በመግደል ማጥፋት ነው፥ኦህዴድ ድህነትን የሚያጠፋው ራሱ ድሃውን በማጥፋት ስለሆነ ይህን ዕኩይ ሥራውን በተፈናቃዮች ላይ እየደገመው ነው፥በኦሮሞ ፖለቲካ ውስጥ ሞራልን፥ሕግን፥ሰብዓዊነትን የሚፈልግ ሰው/ቡድን ካለ እሱ ከአባ ባሕሪ እስከ በደኖ ስለተፈፀሙ አራዊታዊ የጭፍጨፋ ታሪኮች የማያውቅ ደንቆሮ መሃይም መሆን አለበት። ከዛሬ 500 ዓመት በፊት የኖሩት የዜናሁ ለጋላ መጽሐፍ ፀሐፊ አባ ባሕሪ ጋላዎች ለመጻፍ ምን እዳነሳሳቸው እንዲህ ብለው ነበር..." የነገዱን ቁጥር፥ሰው ለመግደል ያላቸውን ትጋት፥የፀባያቸውን እንስሳነት ለማወቅ ነው..." ከዛሬ አምስት መቶ ዓመት በፊት በነበሩት የጋላ ጎሳዎችና በዛሬው ኦህዴድ መካከል ያለው ልዩነት ዓመተ ምህረቱና የመግደያ መሳሪያው ብቻ ነው። ይህን መቀየር የሚቻለው የዐማራ ኤሊት አስከሬን ከመቆጠርና ከማልቀስ ተላቆ ጠላት ገሎ አስከሬን ማስቆጠር ሲጀምር፥ጠላት የእኔ በሚለው መንደር ገብቶ ፍትሕ ማጣት፥መፈናቀል፥መራብ ከተማና መንደር መውደም ምን ማለት እንደሆነ ማሳየት ሲችል ብቻ ነው፥ሆድ ቀዶ ጽንስ ከሚያወጣ እንስሳ ጋር የሞራልና የሕግ ጨዋታ ለመጫወት መሞከር መጨረሻው መጥፋት ነው። @Mereb Media

‎የደጋ ዳሞት አባት ፋኖዎች ለግዳጅ ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ! ‎ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም ‎ ‎አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በደጋ ዳሞት ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ስር የተደራጁ
‎የደጋ ዳሞት አባት ፋኖዎች ለግዳጅ ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ! ‎ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም ‎ ‎አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በደጋ ዳሞት ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ስር የተደራጁ የአባት ፋኖዎች ለግዳጅ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል። ‎ ‎አምባገነኑ ስርዓት በወረዳው ባሉ ቀበሌዎች በቀንና በሌሊት እየተንቀሳቀሰ በንፁሐን ላይ ግፍና መከራ ሲያደርስ ቆይቷል። ከሳምንት በፊትም #በሰቀላ ቀበሌ ስድስት ንፁሐንን ሲገድል አራት ከባድ ጉዳት እንዳደረሱባቸው ገልፀን ነበር። ‎ ‎ ከዚህ በፊት የነበራቸውን የግዳጅ አፈፃፀም የገመገሙት የኃላ ደጀን የሆኑት የአባት አርበኞች ፀረ - ሕዝብ የሆነው ስርዓት ለማስወገድ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል። ‎ ‎አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 109 ኮር 99ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት!

ጎልደን አማራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ አማራጮች እየመጣ ሲሆን በቲክቶክ ሊንኩን በመጫን ማግኘት ትችላላቹህ 👇👇👇 https://www.tiktok.com/@goldenamhara?is_from_webapp=1&sender_device=pc

አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ከገደብየ እስከ አምባጊዮርጊስ በተዘረጉት አውደ ውጊያዎች ድልን ተቀዳጀ! ​ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 208ኛ ራስ አሞራው ውብነህ ኮር እና ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በቅንጅት በመንቀሳቀስ በሰነዘሩት ወታደራዊ ማጥቃት ከገደብየ እስከ አምባጊዮርጊስ ከተማ ድረስ በድል ተጠናቋል። ​ ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ገደብየ፣ አምባ ጊዮርጊስ፣ ደባርቅ እና አርባ አራት ላይ ከፍተኛ አውደ ውጊያዎች በማድረግ ከፍተኛ ተጋድሎ ሲያደርጉ አምሽተዋል። ከጎንደሬ በጋሻው የተውጣጡ ኃይሎች (ከአጥናፋ፣ ከምስጋናው አጠኔ፣ ከይታየሁ፣ ከናሁሰናይ እና ከቴዎድሮስ ብርጌድ) እንዲሁም ከ208ኛ ራስ አሞራው ውብነህ ኮር (ጭና ክፍለ ጦር፣ ሰሜን አምባራስ ክፍለ ጦር፣ አያሌው ብሩ ክፍለ ጦር እና ራስ ደጀን ክፍለ ጦር) በመቀናጀት ከአምባጊዮርጊስ እስከ ደባርቅ ያለው መስመር ሙሉ በሙሉ በቁጥጥራቸው ስር አውለው በጣላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አደርሰውበታል። ​በዚህ የቅንጅት አውደ ውጊያ በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ሰባዊ፣ ቁሳዊ እና ፖለቲካዊ ኪሳራ ደርሶበታል ። በአውደ ውጊያው  የብልፅግና ካድሬዎች ወደ ጎንደር ከተማ ሲሸሹ፣ እግረኛ ሰራዊቱ  በየምሽጉ ተደምስሷል ቀሪው ወገራ ሆስፒታል ከትሟል። በዚህ አውደ ውጊያ፦ ➛49 የጠላት ኃይሎች ሲደመሰሱ፣ ➛ 56 ከከባድ እስከ ቀላል አባላቱ ቆስለዋል። ➛ 12 ክላሽኮቭ መሣሪያዎች፣ በርካታ የክላሽኮቭ እና የብሬን ተተኳሾች፣ እንዲሁም የተለያዩ ወታደራዊ አልባሳትና ሻንጣዎች ተማርከዋል። ​በተመሳሳይ ዕለት በኪንፋዝ በገላ ጭጭቂ አካባቢ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አባላት በወሰዱት ተጨማሪ ርምጃ 4 ሚሊሻዎች ሲደመሰሱ 2ቱ ደግሞ ከባድ ጉዳት አስተናግደው ወደ ሆስፒታል አምርተዋል። ​በሌላ በኩል፣ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ከቀኑ 7:00 ሰዓት አካባቢ ቀበሌ 03 ፖሊስ መምሪያ አካባቢ የወገን ኃይል ሰርጎ በማስገባት  በተወሰደ ልዩ ወታደራዊ ግዳጅ  በአገዛዙ ከፍተኛ የሰራዊት አመራሮች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። በዚህ ርምጃ የቀበሌው ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አሰፋ ዳምጤ ሲወገድ፣ ኮማንደር ሞገስን ጨምሮ ሌሎች 4 የሰራዊት አመራሮች በከባድ ቁስለኝነት  በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቸቸላ ሆስፒታል የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን የውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። ​ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

photo content
+3

ህዋት ጌታቸው ረዳን መልቀቁ ያስከፈለውን መሰዋትነት ቀላል እንዳልሆነ ሁሉ አፋብን እስክድርን ለቆ የአማራን ህዝብ መሰዋት አያስከፍልም ብለን ተስፍ አለን።አንድ ድንጋይ ሁለቴ እንቅፍት ሆኖ ከመታህ እንቅፍቱ አንተ ነህ።

ምስራቅ ግንባር ምኒልክ ዕዝ አመረቂ ውጤት አስመዘገበ ዝርዝሩን ለማዬት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/XmQk0y7Ay-czNTZk
ምስራቅ ግንባር ምኒልክ ዕዝ አመረቂ ውጤት አስመዘገበ ዝርዝሩን ለማዬት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/XmQk0y7Ay-czNTZk

መሰደድ ብቻውን አይበቃም መራብ መጠማትም ቢሆን አይፈቀድም ላስቲክ ለብሶ ድንጋይ ተንተርሶ ማደርም ከእሳት አያተርፍም ጊዜ ይገለባበጣል ያ ቀን ይመጣል! እስከዛው ከአይዞን ሌላ የተሻለ ቃል የለም አይዞን💔

ቀን 19/02/2019 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር የተሰጠጠ መግለጫ ~~''~~~~ እንደሚታወቀው የአሸባሪው አብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን
+2
ቀን  19/02/2019 ዓ.ም      ከአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር  የተሰጠጠ መግለጫ   ~~''~~~~      እንደሚታወቀው የአሸባሪው አብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ጅምላ ጭፍጨፋ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል ከዚህም አልፎ አማራ በሄደበት ሁሉ እንደ ጠላት ተቆጥሮ በአቀናት ሀገር ላይ መኖር አትችልም ተብሎ በየጊዜው ይፈናቀላል ይገደላል። በዚያም የአማራ ፈኖን ምት መቋቋም ያልቻለው ገዳይ ስረዓት አማራን በኢኮኖሚ ለማድቀቅ ያመቸው ዘንድ የከተማ ቦታዎችን በመሸጥ ላይ ይገኛል ።   ስሞኑንሞ  በተለያዩ የክልላችን ከተሞች ለአብነትም በአዋባል ወረዳ ወጀል  ከተማ ላይ የብልፅግና ቅለብ ካድሬዎች የሊዝ ቦታ እንሸጣለን በሚል ሰበብ ከባለሀብቶች እና የከተማው ነዋሪዎች ገንዘብ ለመሰብሰብ  ማስታወቂያ በመለጠፍ ለማጫረት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ስለዚህ 1ኛ, ማንኛውሞ ግለሰብ በዚህ ጊዜ በህይወት የመኖር እና ያለመኖር እንጅ ቤት የምንሰራበት የገንዘብ መጠን የምናሳድግበት ጊዜ ስላልሆነ ፋኖ ከተደራጀበት ከሃምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በመደራጀት እና የባንዳን ቤትና መሬት መግዛት ከህግ አግባብ ዉጭ መሆኑን እንዲያውቅና አማራን እየጨፈጭፈ ላለው ስርዓት ተባባሪ መሆኑን ተገንዝቦ ከዚህ ድርጊቱ እንደታቀብ እናሳስባለን። 2ኛ, ይህን አማራ ጠል ስርዓት ተባብሮ መጣል ሲገባ የሊዝ ቦታ የሚገዛ ማንኛው ተቋምም ሆነ ግለሰብ የገዛው ቦታ እንደሚወረስና እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እንዳዉቅና ከድርጊቱ እንድታቀብ። ይህን ትዕዛዝ ተላልፎ የተገኘ ማንኛውም ግለስብ ሆነ ተቋም  የማያዳግም እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን ። አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት

አፋብን በላይ ዘለቀ ፫ኛ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ (፩ኛ) ኮር ጉና ክፍለ ጦር አንዳቤት ብርጌድ ለተከታታይ ወራት ያሰለጠናቸው የጤና መኮንኖችን አስመረቀ [ጥቅምት 19/02/2018/ዓ.ም] በክፍለ ጦሩ የመጀመሪያ የሆኑትን በጤና ትምህርት ስልጠና እንዲሁም በመጀመሪያ የህክምና ርዕዳታ ልምድ ባከማቹ የህክምና ባለሙያዎች አስተባባሪነት ላለፉት ወራት ሲሰጥ የቆየው የአጭር ጊዜ ስልጠና በሰላም መጠናቀቁን የስልጠናው አስተባባሪ ፋኖ ፲/አ ጌታሰው አዳነ ተናግረዋል። ሥልጠናው የአጭር ጊዜ ሂደትም ቢሆን ከዚህ በፊት ሲያጋጣሙ የነበሩትን ህፀፆች በተቻለ መጠን ማስተካከል ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም የአፋብን ምክትል ሰልጠና መምሪያ ሃላፊ ኮሎኔል ሙላቴ ሲሳይ፣ የአፋብን ምክትል ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ መቶ አለቃ አበበ ሰውመሆን፣ የሜ/ጀ/ውባንተ ፩ኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ፋኖ አበበ ሞገስ፣ የኮሩ ምክትል ዘመቻ መሪ ወጣቱ ፋኖ ሃብታሙ አጠቃ፣ የጉና ክፍለ ጦር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ወንዱአንተ አሰፋ፣ ሌሎች በየደረጃው ያሉ የፋኖ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ለተመራቂ የጤና መኮንኖች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት፤ የፋኖ ተጋድሎ እንዲሁም ትብብር ለህልውና አሁናዊ የደረሰበትን ደረጃ አጫጭር መልክቶች ማስተላልፍ ተችለዋል። በመጨረሻም ለተመራቂ የጤና መኮንኖች የዕውቅና የምስክር ወረቀቶችን አበርክቶ በመስጠት በቀጣይ ለነባርና ለአዳዲስ የጤና መኮንኖች ከማብቃት ባሻገር ተተኪ ለማፍራት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ በመርሃ-ግብሩ ተመላክቷል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗ አፋብን በላይ ዘለቀ ፫ኛ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ (፩ኛ) ኮር ጉና ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ፋኖ መምህር ያሬድ ገደፋው

photo content
+6

ሰበር በቀጥታ ከትግራይ ግምባር ‼️ TDF በተለያዩ ግምባሮች ከባድ የተባሉ ውጊያዎችን ማድረጉን አስታውቋል። በሰየምት አድያቦ በቲዲኤፍ በተከፈተ ጥቃት የብልፅግና ሠራዊት ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለጸ። የአገዛዙ ጦር በትግራይ ሀይሎች በተከፈተበት ውጊያ በርካታ ወታደሮቹ የተደመሰሱ ሲሆን ቀላል የማይባል የሜካናይዝድ ንብረቶቹ ወድመዋል ተብሏል። TDF የአገዛዙን ሰራዊት ልክ በምስጥ እየተበላ እንዳለ እንጨት ቦርቡሮ ሊጨርሰው ነው ሲሉም ወታደራዊ ምንጮች ተናግረዋል። TDF ዋና የማእበል የመልሶ ማጥቃት ያለውን ዘመቻ ከመጀመሩ በፊት አሁን በየአቅጣጫው እያደረገው ባለው ውጊያ በርካታ ድሎችን እያገኘ ሲሆን የብልፅግና ጦር ከወዲሁ መሰላቸቱም እየተነገረ ነው። በዚህ ግምባር ያለቀው የወታደር ብዛት ቁጥሩ ለ300 የሚጠጋ መሆኑን የገለፁት ምንጮች ከባድ መሳሪያዎቹም በእሳት መንደዳቸው ተነግሯል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ህውሃት ባንዳ ብሎ በጠራቸው እንደ ጀነራል ጆን መዲድ ባሉ በባንዳዎች ጥቆማ ጀነራል ድንኩልን እደመስሳለሁ ብሎ ለ2 ቀን ከባድ ውጊያ ሲያደርግ የነበረ የብልፅግና ጦር በማእከላዊ ትግራይ ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ተነግሯል። ጀነራል ድንኩልን ከበን ደመሰስነው እንዲሁም ማረክነው የሚሉ የአገዛዙ ፕሮፖጋንዳዎችም ፈፅሞ ሀሰት መሆናቸው ተረጋግጧል ! በውሪ እና በወርቃምባ እንዲሁም በጭላ በተደረጉ ለ2 ቀን ያክል በተቀጣጠለ ውጊያ አገዛዙ ያለ የሌለ ጦሩን አሰልፎ በቀጠናው ያለውን የTDF ጦር ለመደምሰስ የሞት ሽረትን አድርጎ ነበር። ይሁን እንጂ በጀነራል ድንኩል የሚመራው የTDF ጦር በወሰደው የመልሶ ማጥቃት እርምጃ በዚህ 2 ቀን ውጊያ በሺዎች የሚቆጠሩ የአገዛዙ ወታደሮች ተደምስሰው ከታንክ ጀምሮ ሌሎች ከባባድ መሳሪያዎች ወደ አመድነት ተቀይረው የአገዛዙ ከበባ ሙሉ በሙሉ ተሰብሮ በአፀፋ ምላሽ ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ተነግሯል። ጀነራል አብረሃ ተስፋዬ ድንኩል ደምስሰነዋል እንዲሁም ማርከነዋል  በማለት የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ሰራዊት ሚዲያውን አጥለቅልቀውት ነበር አዲሱ የአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት መሪ ጀዋር መሀመድ ሳይቀር ጀነራል ድንኩል ተማርኳል ሲል በፌስቡክ ገፁ በመፃፍ  መረጃ አስረጭቶ እንደነበረ አይዘነጋም። ይሁን እንጂ ይህ መረጃ ሃሰት እንደነበር የሚናገሩት ምንጮች ጀነራል አብርሃ ድንኩል በአዲሱ የቲዲኤፍ አደረጃጀት የማዕከላዊ ግንባር አዛዥ ሆነው የብልጽግናን ጦር እየተዋጉ ናቸው ብለዋል። ​ሰሞኑን የኦህዴድ ፕሮፓጋንዳ ሚሊሻዎች ደምስሰናቸዋል አንዳንዶቹ  ደግሞ በቁጥጥር ስር አውለናቸዋል እያሉ የጻፉባቸው ጀነራል አብርሃን ድንኩል ከአምስት አመታት በፊትም እንዲሁ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገድለናቸዋል ብለዋቸውም ነበር።  የብልጽግናው ሰዎች ያልገደሉትን ገደልን ያልያዙትን ያዝን ማለት ልማዳቸው ቢሆንም ይባስ ብሎ ነገሩን ያከበደባቸው ግን ከደልነው አልያም ማረክነው ያሉት ጀነራል ድንኩል ሰራዊታቸውን በሺዎች በ2 ቀን ብቻ መጨረሱ ናላቸውን አዙሮታል ነው የተባለው። ከዚህ በተጨማሪ ከአገዛዙ ጋር ንግግር በማድረግ ወደ አገዛዙ የተቀላቀለው ጀነራል ጆን መዲድ የሴንትራል ኮማንድ አባላት መሪዎች እነ ደብረፂዮን ጨምሮ ፈትለወርቅ እና ሌሎች የህውሀት መሪዎች የሚገኙበን ቦታ ከአገዛዙ ጋር በገባው ስምምነት መሰረት የተናገረ ሲሆን እነዚህን አመራሮች እንይዛለን ብሎ የተንቀሳቀሰ የአገዛዙ ጦርም እንደቅጠል ረግፎ ገና መንገድ ከመጀመሩ የመንገዱን 1/4ኛ እንኳን ሳይጓዝ መመለሱ ተረጋግጧል ! @ዜማ ቱዩብ

Amhara Revolution - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @minilik28