ch
Feedback
Amhara Revolution

Amhara Revolution

前往频道在 Telegram

ይህቺ ገፅ 17/04/2016 ተከፈተች። መረጃ ያድርሱን @heyab8 ✅የተመሠረተችው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራን ሕዝብ ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትሰራለች። ድል ለአፋብን💪

显示更多

📈 Telegram 频道 Amhara Revolution 的分析概览

频道 Amhara Revolution (@minilik28) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 822 名订阅者,在 政治 类别中位列第 3 884,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 822 名订阅者。

根据 12 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 266,过去 24 小时变化为 10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 14.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 015 次浏览,首日通常累积 1 690 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ይህቺ ገፅ 17/04/2016 ተከፈተች። መረጃ ያድርሱን @heyab8 ✅የተመሠረተችው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራን ሕዝብ ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትሰራለች። ድል ለአፋብን💪

凭借高频更新(最新数据采集于 13 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 政治 类别中的关键影响点。

13 822
订阅者
+1024 小时
+857 天
+26630 天
帖子存档
👉አንዳንድ #ኢንጂነር_ኃይማኖት_አበበ_ሺፈራው#  ማን ነው ?? ለምትሉን አካላት የሚከተለውን ለማለት ወደድን!! መሥከረም 03/2019 ዓ.ም ✍️#ኢንጂነር_ኃይማኖት_አበበ_ሺፈራው#  ማለት የተሻለ አካዳሚክ እውቀት እና ባለ ብሩህ አዕምሮ  ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ደብረ ማርኮስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ባዘጋጀው የትምህርት አውደ ራዕይ ( የጥናትና ምርምር /Research/ሲምፖዚየም ) ከምስራቅ ጎጃም ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ፩ኛ  በመውጣት ተሸላሚ የነበረ ጠላት ሳይቀር የሚመሰክርለት ምስኩን ፀባዬ ሰናይ፣ሀገር እና ህዝቡን የሚወድ ፅኑ ሀቀኛ እና የአቋም ሰው መሆኑን በርካቶች የሚመሰክሩለት እዩኝ እዩኝ የማይል በአግባቡ ያልተጠቀምንለት ጀግና ታጋ አታጋይ ወንድማችን ነው። ✍️በትህምርት ዝግጅቱንም አንድ በትምህርት ዕቅድ አመራር(education planning & management) እና በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ኢንጂነሪንግ ድሮይንግ እና ዲዛይን(At mechanical engineering that he has graduated in engineering drawing & design) ከደ/ማ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የተለያዬ የመጀመሪያ ድግሪ የትምህርት ዝግጅት የተመረቀ እና በሚከተለው ልክ ከብዙ በጥቂቱ ለአማራ ህዝብ ያገለገለና አሁንም እየታገለ ያለ ጀግናና ኩሩ የምንኮራበት ወንድማችን ነው። ✍️በመንግስት መሥሪያ ቤት(civil service )፦ በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ፣በምሥራቅ ጎጃም ደብረ ኤልያስ እና አዋበል ወረዳ በመምህርነት ፣ በር/መምህርነት እና አዋበል ወረዳ በስራና ስልጠና ፅ/ቤት ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን የሥራ ሒደት አሥተባባሪነት ያገለገለ ጀግናችን ሲሆን ሌላው ከዙሁ የመንግሥት ኃላፊነት ጎን ለጎን እንደሚከተለው ለአማራ ህዝብ ሲል አንድያ ሕይወቱን ለመሥጠት ታግሎ እያታገለ ያለ ተስፋ የሚጣልበት ታጋያችን ነው። ✔️2007 ዓ.ም  በወጣቱ የፖለቲካ ልሂቅ እነ ሳሙኤል አወቀ ይመራ የነበረው የሰማያዊ ፓርቲ ግንባር ቀደም አባልነትና በምርጫ ታዛቢነት፣ ✔️ከሰኔ 10/2010 ዓ.ም  ጀምሮ በአብን የፖለቲካ ፖርቲ ጥላ ስር በመሆን ማህበረሰቡን በማንቃት እና በማደራጀት በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ የአብን የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊና ምክትል ሊቀመንበር  በመሆን ከአመራር ሰጭነት እስከ ክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪነት የተሳተፈ፣ ✔️ከዚያም ከ2013 ዓ.ም ከምርጫ በኃላ የኢትዮጵያ ችግር በፓለቲካ እንደማይፈታ በመረዳት እነ አርበኛ ዘመነ ካሴ በሚያደርጉት የፋኖ እንቅስቃሴ በመሳተፍ 2014 ዓ.ም  ታህሳ ጀምሮ የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ)  በአዋበል ሰብሳቢ በመሆን በ2 ዙር 220 በላይ ሀይል ማስመረቅ የቻለ፣ ✔️ አብዮቱ ሀምሌ 26/2015 ሲፈነዳ ጀምሮ አሰከ 2017 ዓ.ም መግቢያ ቅምባር ቀደም ሆኖ በመሠለፍ ታጥቆ በማስታጠቅ አብዮቱን የአዋበል መብረቁ ም/ሰብሳቢ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሀኃፊ በመሆን የአማራን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በማንቃት በማደራጀት ፋይናንስና ሎጀስቲክ በማሟላት የመሪነት ሚናውን በአግባቡ በመወጣት ተጋድሎ ያደረገና እያደረገ ያለ፣ ✔️ከ2017 ዓ.ም መግቢያ አሰከ ጥቅምት 2018 ዓ.ም አዋበል መብረቁ ብርጌድን በም/ሰብሳቢነት በብቃት መምራት መቻለ እና ✔️በመጨረሻም  አዲሱ አደረደጃጀት ሲመጣ ከ2018ዓ ጥቅምት ጀምሮ የአፋብን 206ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር ፅ/ቤት ሀላፊ ሆኖ ተመድቦ የተሻለ ሐሳብ በማመንጨት ችግሮችን ለማስተካከል ፊት በመሞገት ሰነዶችን በአግባቡ በመሠነድ የክ/ጦሩን እቅድ በተገቢው መንገድ በማቀድ ድርጅቱ የሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ በመወጣት ሁሉ ነገሩን ትቶ ተጋድሎ እያደረገ  ያለ የምንጊዜም ጀግና ታጋይና አታጋይ ወንድማችን ነው። 👉ከብዙ በጥቂት ኢንጂነር_ኃይማኖት_አበበ_ሺፈራው ማለት ይህ ነው።               ድል ለተገፋው ግፉአን አማራ !! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!

photo content
+1

ከጋንቤላ አቡይ አመዶ አልዋጋም አትፈሱን እያሉ ነዉ ሰሚ ጠፋ እንጅ

አስቸኳይ የነፍስ አድን ጥሪ ከወለጋ የተላከ በምስራቅ ወለጋ በአራት ካምፖች ለተጠለሉ ወገኖቻችን ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተዋቅሯል። በምስራቅ ወለጋ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵ
አስቸኳይ የነፍስ አድን ጥሪ ከወለጋ የተላከ በምስራቅ ወለጋ በአራት ካምፖች ለተጠለሉ ወገኖቻችን ድጋፍ  አሰባሳቢ ኮሚቴ ተዋቅሯል። በምስራቅ ወለጋ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ለዕለት ጉርስ ትደርሱላቸው ዘንድ ጥሪ ቀርቧል። ከዚያው ከቦታው ያሉ ኮሚቴዎች ስም ፦ 1ኛ-ቦጋለ አለባቸው ደስአለው ስ.ቁጥር+251976752413 2ኛ- ቄስ ደጀን ጀንበሩ በብዜ ስ.ቁጥር +251905152840 3ኛ-   ቄስ ሹመት አለምዬ አባተ ስ.ቁጥር +251917074272 አካውንትየኢትዮጵያ ንግድባንክ 1000202798741 ቄስ ደጀን ጀንበሩ በዜ ማሳሰቢያ፦ ይህ ድጋፍ የዕለት ጉርስ በቱሉጋና ፣ በኢሊ ጫካ ፣   በሀሮ እሁድት 2 ካምፖች የሚደርስ ነው። ከስፍራው መደወል ይቻላል!

ትኩረት ለምዕራብ ሸዋ የፋኖ እና መላው የአማራ ህዝብ በጉራጌ ዞን የሚመራውን ከኦሮሚያ የተወጣጣው ጨፍጫፊ ሰራዊት በህዝባችን ላይ ጦርነት ከፍቷል። ዋልጋ ፣ ዳርጌ እና አካባቢው ያላችሁ የአማራ ተወላጆች አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ በውስጥ መረጃ አድርሱኝ ሼር ይደረግ

ባንክ ኔትወርክ ስለማይሰሩ ብር እና ሊሎች አስፈላጊ ነገሮችን አዘጋጁ ግልባጪ ለ አምሐራ ሕዝብ ድላችን በክንዳችን

ቋሪቶች👌

ቀኑን ጠብቆ በወንድሞቻችን ላይ የደም ማፍሰስ ግብ ሲገብር ዉሏል በዛሬ ቀን ይሄን ቆሻሻ እርኩስ የተሸከማችሁት አመራሮች አላማችሁ ምን እንደሆነ እየገባን አይደለም እስክንድር ነጋ የሚባል ደ- ረመናም
ቀኑን ጠብቆ በወንድሞቻችን ላይ የደም ማፍሰስ ግብ ሲገብር ዉሏል በዛሬ ቀን ይሄን ቆሻሻ እርኩስ የተሸከማችሁት አመራሮች አላማችሁ ምን እንደሆነ እየገባን አይደለም እስክንድር ነጋ የሚባል ደ- ረመናም ዛሬም ድረስ ሴራ እየጠመቀ የሸዋ ወንድሞቻችንን እርስ በእርስ እያታኮሳቸው ነው። አስቴ ጉማ ክፍለጦር እና ብሩኬ ደምሴ ክፍለጦር ከጠዋት የጀመረ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከባድ የተኩስ ልውውጥ እያረጉ እንደሚገኙ ተሰምቷል። እንደ መዥገር የወገን ደም ያሳበጠው ፣ ክህደት ስራ ሁኖ ካባ ያለበሰው ፣ ለክብርና ሞገስ ያበቃውን ህዝብ የካደ ፣ በክህደቱም ይሁዳን ያስናቀው ፣ አፋብን ውስጥ ባሉ ደካማ አመራሮች ጊዜ አግኝቶ እንደፈነገ የፈነጨብን ፣ የትግሉ የደም ላይ ቱጃር ቆማሪው እስክንድር ነጋ የሚባል ሰው የስንቱን የሐቅ ደም ነገደበት? የስንቱን ታጋይ ደ ም በከንቱ እንዲሁ አፈሰሰው ? የዚህ ሰው አቅም ምን ያህል ቢከብዳችሁ ነው እንዲህ ደክሟችሁ የተልፈሰፈሳችሁት??

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮ ደንብ ከተማ እና አሸሬ ከተማ የብልፅግና አገልጋይ የነበሩ አምስት (5) የሰላም አስከባሪ አባላት አፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 305ኛ ጎቤ መ
+2
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮ ደንብ ከተማ እና አሸሬ ከተማ የብልፅግና አገልጋይ የነበሩ አምስት (5) የሰላም አስከባሪ አባላት አፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 305ኛ ጎቤ መልኬን ኮር ተቀላቀሉ !! ‎1ኛ. ሻንቆ ጉርባ አስቻለዉ ‎2ኛ. እሸቴ አለሙ 3ኛ. ወርቅነህ መልኬ 4ኛ. በላይነህ ዜናው እና 5ኛ. ፍቃድ አየልኝ የተባሉ የብልፅግና አገልጋዮች ፋኖን ተቀላቅለዋል ፡፡ መስከረም 2/2019 ዓ.ም

እርሀብተኛ የጎዳና ተዳዳሪ ታፍሶ ሲገባ ግንባር ላይ በግፍ እጅ ይሰጣል በሱስ የደነዘዘ ወጣት የጥይት ማብረጃ ከምትሆኑ መዳኛችሁ ስልታዊ ማፈግፈግ ነዉ እጅ ስጡ ለፋኖስ አማራጭ ሳይሆን ግዴታም ጭምር ነዉ

የስርዓቱ መናድ እደቀጠለነው❗❗ ‎የስርዓቱን መፍረስ የተረዱ አፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 305ኛ ጎቤ መልኬ ኮርን ተቀላቅለዋል! ‎ ‎መስከረም 02/01/2019ዓ.ም ‎ ‎ከሁሉም አቅጣጫ በመፍረስ ላይ የሚገኘው የአገዛዙ መዋቅር አፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 305ኛ ጎቤ መልኬ ኮርን በመቀላቀል ላይ ይገኛል። ‎ ‎1.አቶ ሻንቆ ጉርባ አስቻለው==ሰላም አስከባሪ ‎2.አቶ እሸቴ አለሙ=== ሰላም አስከባሪ 3. ‎ወርቅነህ መልኬ=====ሰላም አስከባሪ 4. ‎በላይነህ ዜናው =====ሰላም አስከባሪ 5. ‎ፍቃድ አየልኝ=======ሰላም አስከባሪ ‎ከማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮ ደንብ ከተማ እና አሸሬ ከተማ በመክዳት ኮሩን የተቀላቀሉት አባላቱ በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰዉን ግፍ እና በደል በመረዳት ለደሞዝ ብለን የራሳችን ህዝብ ከሚጨፈጭፍ ስርዓት ጋር መተባበር እራስን እንደማጥፋት ይቆጠራል ያሉት አባላቱ ከዚህ በፊት የበደልነዉን ህዝባችንን ለመካስ ከነ ሙሉ ትጥቃችን ተመልሰናል ብለዋል ። ‎✅ይህንን ተከትሎ በአርበኛ አንዳርግ ጫቅሉና ሌሎች የአመራሮች ከፍተኛ የሆነ የታህድሶ ትም/ት እየተሠጣቸው ይገኛሉ። ‎ ‎ ‎ ‎ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ‎ ‎ፋ/ኖ መ/ር አስፋው አደራጀው አማረ ‎የ305ኛ ጎቤ ኮር ም/ህዝብ ግኑኝነት ክፍል። ‎

photo content
+1

የጥንቃቄ መረጃ‼️ ወደራያ አዞቦ ተራራማ ቦታዎች ፣ በጋሸናና በወገል ጤና በሚገኙ አካባቢዎች  ፀሀይ መውጫ ኮን በቅሎ ማነቂያ ወዘተ በሚገኙ አካባቢዎች በርካታ እግረኛ ጠላት ገብቷል!

#በፌዴራል_መንግስት እና #በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የተመሰረተዉ #ጥምረት«ወደ ኋላ የማይመለስ» መሆኑን ዶ/ር ደብረጽዮን ገለፁ አዲስ አበባ — በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ያለው ውጥረት እና አዲስ ግጭት በበረታበት ወቅት፣ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ከሌሎች የፖለቲካ እና የተቃዋሚ ኃይሎች ጋር የተመሰረተው ጥምረት መዋቅራዊ እና «ወደ ኋላ የማይመለስ» መሆኑን የራሱ አመራር፣ ዕቅድ እና የተፈረመ ስምምነት እንዳለዉ መናገራቸውን ወይን ሚዲያ ዘግቧል። ከወይን ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የሕወሓት ሊቀመንበር እና የትግራይ ፕሬዚዳንት የሆኑት ደብረጽዮን እንደገለጹት፣ ጥምረቱ ከመደበኛ ያልሆነ ትብብር አልፎ በተዘረጋ መዋቅር ሥር እየሰራ እንደሚገኝ እና ተጨማሪ ኃይሎች ይቀላቀሉታል ተብሎ እንደሚጠበቅ እና ዝርዝር መረጃዎች ወደፊት ይፋ እንደሚደረጉ ተናግረዋል። #አዩዘሀበሻ

photo content

#በፌዴራል_መንግስት እና #በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የተመሰረተዉ #ጥምረት«ወደ ኋላ የማይመለስ» መሆኑን ዶ/ር ደብረጽዮን ገለፁ አዲስ አበባ — በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ያለው ውጥረት እና አዲስ ግጭት በበረታበት ወቅት፣ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ከሌሎች የፖለቲካ እና የተቃዋሚ ኃይሎች ጋር የተመሰረተው ጥምረት መዋቅራዊ እና «ወደ ኋላ የማይመለስ» መሆኑን የራሱ አመራር፣ ዕቅድ እና የተፈረመ ስምምነት እንዳለዉ መናገራቸውን ወይን ሚዲያ ዘግቧል። ከወይን ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የሕወሓት ሊቀመንበር እና የትግራይ ፕሬዚዳንት የሆኑት ደብረጽዮን እንደገለጹት፣ ጥምረቱ ከመደበኛ ያልሆነ ትብብር አልፎ በተዘረጋ መዋቅር ሥር እየሰራ እንደሚገኝ እና ተጨማሪ ኃይሎች ይቀላቀሉታል ተብሎ እንደሚጠበቅ እና ዝርዝር መረጃዎች ወደፊት ይፋ እንደሚደረጉ ተናግረዋል። #አዩዘሀበሻ

አማራ በቅርቡ አዲስ አበባን ይረከባል :' መላ ኢትዮዽያንም በፍትሃዊነት እንደ አባቶቹ ያስተዳድራል:: እንኳን ለአዲሲቷ፣ለወደፊቱ ሽህ ዘመናት ፍትሃዊ ኢትዮዽያ፣ ለጀመርንባት አዲሲቷ አመት በሰላም አደረሳችሁ:: መልካም አዲስ ዓመት 🍀መስከረም 01 /01/2019ዓ/ም🌼

ማንኛውንም መረጃ   ወይም አስተያየት ካላችሁ   በዚህ ያድርሱን  👉@minilik16

መልካም አዲስ አመት!! የበዓል አከባበር!! 1. ጄኔራል አርበኛ ሲሳይ አሸብር---የበላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ መካናይዝድ መምሪያ ሃላፊ 2. አርበኛ በየነ አለማው----የበላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ጽ/ቤት ሃላ
+1
መልካም አዲስ አመት!! የበዓል አከባበር!! 1. ጄኔራል አርበኛ ሲሳይ አሸብር---የበላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ መካናይዝድ መምሪያ ሃላፊ 2. አርበኛ በየነ አለማው----የበላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ጽ/ቤት ሃላፊ 3. አርበኛ ጌታቸው የሽወንድም----የ305ኛ ጎቤ ኮር አሰተዳደር መምሪያ ሃላፊ 4. አርበኛ እሱባለው ይርጋ---የ305ኛ ኮር ስንቅና ትጥቅ ሃላፊ ዘና በሉ!! ትግሉን ስንጀምረው እንደምናሸንፍ እኛ እናውቃለን!!

''ከአፋብን የወታደራዊ መረጃ እና መገናኛ መምሪያ'' የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት:- የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለውን መዋቅራዊ የዘር ማጥፋት ሴራን ለመቀልበስ እንድሁም የአማራ ህዝብ አሁን ካለበት የህልውና ስጋት ተላቆ በልኩ ያገሩ ባለቤት ይሆን ዘንድ ቀድማችሁ ነቅታችሁ በዱር በገደል ደም እና አጥንታችሁን ለአማራዊነት ውድ ዋጋ እየከፈላችሁ ያላችሁ የድርጂታችን አፋብን አመራሮች እና በ 5ቱም አቅጣጫ የሚገኘው የጀግናው ፋኖ ሰራዊት አባላት ለ 2019 ዓ.ም የአድስ አመት የዘመን መለወጫ በዐል እንኳን አደረሳችሁ እያልን፤ ትናንት በጩቤ እና ገጀራ ይታረድ የነበረው መከረኛው የአማራ ህዝብ ዛሬ በክንዴ ብርቱ ልጆቹ ታላቅነቱን እና ጀግንነቱን እያስመሰከረ በእንቢተኝነቱ አንገቱን ቀና አድርጎ ጥላቶቹን አንገት እያስደፋ በድል እየገሰገሰ ነው። በመሆኑም ጀብደኛው ''አፋብን ፩ኛ ሚኒሊክ ዕዝ'' የጀመረውን የድል ብስራት እንደ ድርጅት ሁሉን አቀፍ ማጥቃት እና የአማራን ህዝብ በአድስ አመት ''አድስ የድል ቀንድል የምናበስርበት፤የጨፍጫፊው ስርአት መቃብር የሚፈፀምበት ዘመን ይሁንልን፤ መጭው አድስ አመት የአንድነት፤የመተሳሰብ፣የድል ብስራት ይሆን ዘንድ እንመኛለን፤ ድርጂታችን አፋብን በመጭው ዘመን ሁሉን ያካተተ በአንድነት በቅንነት ሃገርን የሚያሻግሩ የትግል መስመርን መደላድል የሚፈጥርበት ብሩህ ተስፋ እያየንበት ባለንበት በዚህ ወቅት እየተከበረ የሚገኘው አድስ አመት በደስታ ይከበር ዘንድ መምሪያው ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የጥንቃቄ መልዕክቶችን አውጥቷል። 1, አድስ አመት ሲታሰብ ወትሮ የተለመደውን የእርድ በአንድ ቦታ የመሰባሰብ በህብረት የማክበር ልማዶች ይታወሳሉ።ሆኖም ግን አሁን ያለንበት የህልውና ትግል ጥላት ያለው የድሮን ብልጫ ያልተሰበረበት በመሆኑ በመሸነፍ ላይ ያለው ስርአት በደመ ነፍስ ከሚያዘንበው የአየር ጥቃት(ድሮን) እራሳችንን በጠበቀ መልኩ ከለላ በሌለበት አካባቢ ባለመሰባሰብ እንድከበር። 2,ጥላት ጋር የፊት ለፊት ውጊያ እየተደረገባቸው ባሉ ቀጠናወች ላይ በአልን የምታከብሩ ከተለመደው ጥንቃቄ በመጨመር የበዐልን መዘናጋት ተጠቅሞ ጥላት ሊፈጥራቸው ከሚችለው ጥቃት ቅድመ ጥንቃቄወችን በመጠበቅ ሊከበር ይገባል። 3, በዐልን ምክንያት በማድረግ ደስታን ለመግለፅ ሲባል ሰራዊታችን ማህበረሰቡን ሽብር ውስጥ ሊያስገባ የሚችሉ ተግባራት እንዳይፈፀሙ ለሰራዊቱ በቅርብ አመራር ቅድመ ጥንቃቄ እንድሰጥ በማድረግ ከማህበረሰብ ያላፈነገጠ የበዐአል አከባበር ሊደረግ ይገባል። 4, በዚህ በዐል ወቅት የጥላት ድሮኖች የትግል መሪዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃትን ሊፈፅሙ ስለሚችሉ መሪወቻችን ከወትሮው የተለየ ጥንቃቄ በዐልን እንድታሳልፉ እያልን ለመላው የትግል መሪወቻችን፣ለመላው ሰራዊታችን፣ለመላው በውጭም ሆነ በሃገር ውስጥም ለሚገኑ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ደጋፊወቻችን፤ለሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ፤አደረሰን። ''በቸረነትህ ዘመናትን ታሸጋግራለህ፤አመታትን ታቀዳጃለህ፤አድስ አመታትንም ትዋጃለህ፤'' ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባሉ። እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገረዎ፤ '' የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወታደራዊ መረጃ እና መገናኛ መምሪያ''