ar
Feedback
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

تُعد قناة 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (@amazing_fact_433) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 100 151 مشتركاً، محتلاً المرتبة 124 في فئة حقائق والمرتبة 324 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 100 151 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 610، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -93، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 12.17‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.37‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 12 194 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 9 391 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 215.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة حقائق.

Buy Ad
100 151
المشتركون
-9324 ساعات
-4727 أيام
+61030 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '260
في 8 قنوات
أغسطس '26
+1 401
في 27 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+1 167
في 24 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+1 319
في 26 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1 048
في 41 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+1 656
في 30 قنوات
Get PRO
مارس '26
+1 064
في 30 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+916
في 17 قنوات
Get PRO
يناير '26
+1 068
في 28 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+688
في 26 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+355
في 23 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+226
في 17 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+525
في 24 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+1 002
في 18 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+1 019
في 21 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+999
في 23 قنوات
Get PRO
مايو '25
+1 210
في 23 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+1 731
في 38 قنوات
Get PRO
مارس '25
+1 507
في 30 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+843
في 23 قنوات
Get PRO
يناير '25
+4 474
في 32 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+4 980
في 30 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+4 903
في 25 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+5 332
في 34 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+2 259
في 12 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+6 616
في 27 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+1 489
في 10 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+2 816
في 23 قنوات
Get PRO
مايو '24
+1 326
في 18 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 357
في 22 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1 767
في 27 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+1 556
في 25 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1 619
في 19 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+2 892
في 25 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+1 995
في 32 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+10 607
في 24 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+11 599
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+1 191
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+2 455
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+2 729
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+3 783
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+2 732
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+2 664
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+1 903
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+2 904
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+3 772
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+3 104
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+2 228
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+2 382
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+2 928
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+10 315
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
05 سبتمبر0
04 سبتمبر0
03 سبتمبر0
02 سبتمبر0
01 سبتمبر0
منشورات القناة
በትዳራቸው አምስተኛ ዓመት ላይ ኤሚ በድንገት ትሰወራለች። ከዛ ግን ቤቱ ውስጥ የእግር አሻራና የደም ምልክቶች ይታያሉ። ፖሊሶች ባሏን ኒክን መጠርጠር ይጀምራሉ። የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ጋዜጦችም ኒክ
በትዳራቸው አምስተኛ ዓመት ላይ ኤሚ በድንገት ትሰወራለች። ከዛ ግን ቤቱ ውስጥ የእግር አሻራና የደም ምልክቶች ይታያሉ። ፖሊሶች ባሏን ኒክን መጠርጠር ይጀምራሉ። የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ጋዜጦችም ኒክ እንደገደላት አድርገው ይዘግባሉ። ነገር ግን እውነቱ ፖሊሶች ከሚገምቱት በላይ እጅግ የተወሳሰበና አስፈሪ ነው።አንብባችሁ እስክጨርሱት ድረስ በጥርጣሬና በጭንቀት የሚይዘው  Gone Girl የተሰኘው አስፈሪ መጽሐፍ በአማርኛ ተለቋል(በPdf) 👇👇 https://t.me/Bemnet_Library/7376 https://t.me/Bemnet_Library/7376

2
✅በአለም ብቸኛው ጥይት የማይበሳው ቆዳ ያለው እንስሳ Pangolin የተሰኘው የዱር እንስሳ ነው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም Ground Pangolin የተሰኘው የዚሁ እንስሳ ዝርያ እንዳለ ይታመናል @a
✅በአለም ብቸኛው ጥይት የማይበሳው ቆዳ ያለው እንስሳ Pangolin የተሰኘው የዱር እንስሳ ነው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም Ground Pangolin የተሰኘው የዚሁ እንስሳ ዝርያ እንዳለ ይታመናል @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
7 295
3
✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሀፍ በአማርኛ Pdf ተለቀቀ ዳርክ_ሳይኮሎጂ 👍 ይሄ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ ማንም እንደፈለገ እንዳይጫወትብህ የሚረዳ አስተሳሰብህን የሚቀይርና በሕይወትህ እ
✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሀፍ በአማርኛ Pdf ተለቀቀ ዳርክ_ሳይኮሎጂ 👍 ይሄ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ ማንም እንደፈለገ እንዳይጫወትብህ የሚረዳ አስተሳሰብህን የሚቀይርና በሕይወትህ እንዴት በጥበብ መጫወት እንዳለብህ የሚያስተምር እጅግ ምርጥ መጽሐፍ ነው። አሁኑኑ ያንብቡ 🌐https://t.me/Enmare1988/16655 🌐https://t.me/Enmare1988/16655
6 877
4
🌟 በሲነስቴዢያ (Synesthesia) የሚታወቁ የታወቁ ዓለም አቀፍ ሰዎች፦ ይህ አእምሮአዊ ስጦታ ያላቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የፈጠራ ችሎታ (Creativity) አላቸው፦ 🎼+1
🌟 በሲነስቴዢያ (Synesthesia)  የሚታወቁ  የታወቁ ዓለም አቀፍ ሰዎች፦ ይህ አእምሮአዊ ስጦታ ያላቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የፈጠራ ችሎታ (Creativity) አላቸው፦ 🎼 ቢሊ ኢሊሽ (Billie Eilish)፦ ዘፈኖቿን የምትጽፈውና የምታዘጋጀው በሙዚቃው ውስጥ የምታያቸውን ቀለሞችና ቅርጾች መሠረት በማድረግ ነው። 🎼 ካንዬ ዌስት (Kanye West)፦ ድምፆችን ወደ ቀለም ቀይሮ ማየት እንደሚችል ገልጿል። 🎼 ቪንሰንት ቫን ጎህ (Vincent van Gogh)፦ ታዋቂው ሰዓሊ ሙዚቃ ሲሰማ የሚፈጠሩለትን ቀለሞች በስዕሎቹ ላይ ይጠቀም እንደነበር ይነገራል። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት በልጅነታችን ሁላችንም የስሜት ህዋሶቻችን የተቀላቀሉ ነበሩ። እያደግን ስንመጣ አእምሯችን አላስፈላጊ ግንኙነቶችን ይቆርጣል። ሲነስቴዢያ ያላቸው ሰዎች ግን እነዚህ የግንኙነት መስመሮች ሳይቆረጡ አብረዋቸው ያድጋሉ። ይህ ሁኔታ በሽታ ወይም እክል ሳይሆን እጅግ ልዩ የሆነ የአእምሮ ስጦታ ነው! እናንተ ጋር እንደዚህ አይነት ስሜት አጋጥሟችሁ ያውቃል? ለምሳሌ የሆነ ዘፈን ሲሰሙ የሚታያችሁ ቀለም አለ? @Amazing_fact_433
8 403
5
ድምፅን ማየት እና ቀለሙን መቅመስ የሚችሉ ሰዎች እንዳሉ ያውቃሉ? በተፈጥሮ የሰዎች የስሜት ህዋሳት (ማየት፣ መስማት፣ መቅመስ፣ ማሸተት እና መንካት) የተለያዩና የተነጠሉ ናቸው። ነገር ግን እነዚህ
ድምፅን ማየት እና ቀለሙን መቅመስ የሚችሉ ሰዎች እንዳሉ ያውቃሉ? በተፈጥሮ የሰዎች የስሜት ህዋሳት (ማየት፣ መስማት፣ መቅመስ፣ ማሸተት እና መንካት) የተለያዩና የተነጠሉ ናቸው። ነገር ግን እነዚህ ሰዎች አእምሮ ውስጥ የእነዚህ የስሜት ህዋሳት የመልዕክት መስመሮች እርስ በእርስ የተቀላቀሉ (Cross-wired) ናቸው! ሲነስቴዢያ (Synesthesia) በመባል የሚጠሩት እንዚህ ስዎች ሙዚቃ፣ የሰው ድምፅ ወይም የማሽን ጩኸት ሲሰሙ አእምሯቸው ድምፁን ወደ ተለያዩ ቀለማት እና ቅርጾች ይለውጠዋል። ለምሳሌ፡ የፒያኖ ድምፅ ሰማያዊ የቫዮሊን ድምፅ ደግሞ ብሩህ ቢጫ ሆኖ ይታያቸዋል! 😄 በሌላ በኩል የተወሰኑ ቃላትን ሲያነቡ ሲሰሙ ወይም ሲያስቡ በአፋቸው ውስጥ የተለየ የምግብ ወይም የመጠጥ ጣዕም ይመጣል። ለምሳሌ፡- "ፍቅር" የሚለው ቃል የማር ጣዕም "ሰኞ" የሚለው ቃል ደግሞ የቸኮሌት ጣዕም ሊኖረው ይችላል! 😁 ለእነሱ እያንዳንዱ ቁጥር እና ፊደል የራሱ የተወሰነ ቀለም አለው። ለምሳሌ "5" ቁጥር ሁልጊዜ አረንጓዴ "A" ፊደል ደግሞ ሁልጊዜ ቀይ ሆኖ ነው የሚታያቸው። @Amazing_fact_433
7 785
6
ይህንን ያውቃሉ ?? ቮልስዋገን የቡጋቲ ፣የአውዲ፣ላበርጊኒ፣ቤንትለይ፣ዱካቲ እና ፓርሽ ባለቤት ነው ። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ?? ቮልስዋገን የቡጋቲ ፣የአውዲ፣ላበርጊኒ፣ቤንትለይ፣ዱካቲ እና ፓርሽ ባለቤት ነው ። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
9 205
7
በ 1 ወር ውስጥ እንግሊዘኛን አቀላጥፈህ መናገር ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው በነጻ ለመማር Join በል👇✅ ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia ➡️ @EnglishLearn_E
በ 1 ወር ውስጥ እንግሊዘኛን አቀላጥፈህ መናገር ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው በነጻ ለመማር Join በል👇✅ ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia
8 854
8
Open Ai እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነውን የ Ai ሞዴል 'GPT-6 Astra' ግልጋሎትን መስጠት ጀምሯል።🥶🥶 GPT-6 Astra ምንድን ነው? በምሳሌ እንካቹ... የዱሮ Ai 👉 “ኢሜይል ጻፍል
Open Ai እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነውን የ Ai ሞዴል 'GPT-6 Astra' ግልጋሎትን መስጠት ጀምሯል።🥶🥶 GPT-6 Astra ምንድን ነው? በምሳሌ እንካቹ... የዱሮ Ai 👉 “ኢሜይል ጻፍልኝ” ብለን ስንጠይቅ ኢሜሉን ይፅፋል... አዲሱ ​GPT-6 Astra ግን ፦ 👉 “ይህን የደንበኛ ቅሬታ አስተካክልልኝ” ስትሉት እሱም ችግሩን ተረድቶ → ምላሽ አዘጋጅቶ → መረጃዎችን አጣርቶ → አስፈላጊ መሣሪያዎችን ተጠቅሞ → ለውጦችን አድርጎ → ስራውን ሰርቶ ይጨርሳል። ​ስለዚህ ትልቁ ለውጥ፦ AI ከማስረዳት ወይም ከመመለስ አልፎ “ሙሉ ስራን ለኛ ወደ መሥራት” ተሸጋግሯል። ​🧠 ቀላል ምሳሌ ​የቀድሞውን Ai ፦ “ለንግድ ድርጅቴ የሚሆን ዌብሳይት ሠራልኝ።” ብለን ስንጠይቅ ​የቀድሞ AI የተወሰነ የኮድ ጽሁፍ ይልካል። ​ይህ አዲሱ Ai ግን፦ ​የዌብሳይቱን እቅድ ያወጣል፤ ​ኮዱን ይጽፋል፤ ​ገጾቹን ይፈጥራል፤ ​ይፈትሻቸዋል (Test ያደርጋል)፤ ​ስህተቶችን ፈልጎ ያርማል፤ ​ዲዛይኑን ያሻሽላል፤ ​በመጨረሻም የተጠናቀቀውን ዌብሳይት በእጅዎ ያስገባል። Share https://t.me/+5sCQf3Z1UUAxZDAy https://t.me/+5sCQf3Z1UUAxZDAy
9 578
9
"አንድ ስፐርም 37.5 MB፣ በአንድ ጊዜ ደግሞ 16 TB ዳታ ይተላለፋል አሉ።እኔ ግን የሚገርመኝ... ይሄ ሁሉ GB ተራምዶ 9 ወር ሙሉ 'Download' ሆኖ መጨረሻ ላይ 'Storage Full'
"አንድ ስፐርም 37.5 MB፣ በአንድ ጊዜ ደግሞ 16 TB ዳታ ይተላለፋል አሉ።እኔ ግን የሚገርመኝ... ይሄ ሁሉ GB ተራምዶ 9 ወር ሙሉ 'Download' ሆኖ መጨረሻ ላይ 'Storage Full' ሆኖ የሚወጣው ልጅ ግን ለምን 'Error' ይበዛበታል? 🤦‍♂️😂"
11 396
10
ለየት ለየት ያሉ አስገራሚ ድረ-ገፆች radiooooo.com በየአመተምህረቱ የወጡ የሀገራትን ዘፈኖች ያጫውታል። የሀገራችንም አለ። visquill.com/gallery/world-demographics/ የየሀገራትን የህዝብ ፒራሚድ (Population)፣ የሞትና የውልደትና ምጣኔ interactive በሆነ መንገድ ያሳያል። thetruesize.com ትክክለኛ የሀገራት ስፋት ከሌሎች ሀገራት ጋር ለማነፃፀር ያስቻል። worldometers.info Live የአለማችን የህዝብ  ቁጥር፣ የሚሞተውን፣ የሚወለደውን  ማየት ያስችላል። internetlivestats.com በየቀኑ ያለውን የinternet መረጃ በቊጥር ያሳያል። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Credit bighabesha_softwares
11 288
11
✅ቫይኪንጎች ከ8ኛው እስከ 11ኛው ክፍለ ዘመን (ከ793 እስከ 1066 ዓ.ም ገደማ) በሰሜን አውሮፓ የሚኖሩ የነበሩ የባህር ተጓዦች፣ ነጋዴዎች፣ ተዋጊዎች እና ወራሪዎች ነበሩ። በታሪክ "የቫይኪንግ
✅ቫይኪንጎች ከ8ኛው እስከ 11ኛው ክፍለ ዘመን (ከ793 እስከ 1066 ዓ.ም ገደማ) በሰሜን አውሮፓ የሚኖሩ የነበሩ የባህር ተጓዦች፣ ነጋዴዎች፣ ተዋጊዎች እና ወራሪዎች ነበሩ። በታሪክ "የቫይኪንግ ዘመን" ተብሎ በሚጠራው በዚህ ወቅት ከአውሮፓ እስከ ሰሜን አሜሪካ ባሉ አካባቢዎች ትልቅ ተፅዕኖ አሳድረዋል። ✅ የመጡት ከአሁኗ ዴንማርክ፣ ኖርዌይ እና ስዊድን (ስካንዲኔቪያ) ከሚገኙ የኖርስ (Norse) ህዝቦች ነው። ✅አብዛኞቹ ቫይኪንጎች ዘወትር ወራሪዎች አልነበሩም፤ በዋናነት ገበሬዎች፣ አሳ አጥማጆች፣ የእደ-ጥበብ ባለሙያዎች እና ነጋዴዎች ነበሩ። ​✅ሎንግሺፕ (Longship) በመባል የሚታወቁ ረጅም፣ ጠባብ እና ፈጣን የእንጨት ጀልባዎችን በመስራት በጠለቀ ውቅያኖስም ሆነ በራሳች ወንዞች ላይ በቀላሉ ይጓዙ ነበር። ✅ከክርስቶፎር ኮሎምበስ 500 ዓመታት በፊት ሌይፍ ኤሪክሰን (Leif Erikson) በተባለ መሪያቸው አማካኝነት ሰሜን አሜሪካ (ካናዳ) ደርሰዋል። በተጨማሪም አይስላንድ እና ግሪንላንድን የሰፈሩበት የመጀመሪያዎቹ ህዝቦች ናቸው። ከእንግሊዝ እና ፈረንሳይ እስከ ሩሲያ፣ ቁስጥንጥንያ (ኢስታንቡል) እና ባግዳድ ድረስ የንግድ መስመሮችን ዘርግተዋል። ​✅ክርስቲያን ከመሆናቸው በፊት ባለብዙ አማልክት እምነት ይከተሉ ነበር። ዋና አማልክቶቻቸው ኦዲን (Odin - የጥበብና የጦርነት አምላክ)፣ ቶር (Thor - የነጎድጓድ አምላክ) እና ፍሬያ (Freya) ናቸው። ✅በውጊያ ላይ መሞት ትልቅ ክብር እንደሆነ ያምኑ ነበር፤ በጀግንነት የሞተ ተዋጊ ወደ "ቫልሃላ" (Valhalla) ወደተባለው የጀግኖች መንግስት ይሄዳል ብለው ያምኑ ነበር። ​ ✅በ11ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የቫይኪንጎች ዘመን ያበቃው በአውሮፓ ጠንካራ መንግስታት በመመሥረታቸው፣ የክርስትና እምነት በመስፋፋቱ እና የኖርማን ወረራ በእንግሊዝ ላይ ከተካሄደ በኋላ ከባህላዊ አኗኗራቸው ጋር በመቀላቀላቸው ነው
11 971
12
"የደግነት ንግስት" -ዶሊ ፓርተን -- በህይወት ዘመኗ ለበጎ አድራጎት ድርጅት ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ የለገሰችው የደግነት፣የቸርነት ንግስት ናት። በአንድ ዘፈን ብቻ በዓለም ዙሪያ ከ100 ሚሊዮ
"የደግነት ንግስት" -ዶሊ ፓርተን -- በህይወት ዘመኗ ለበጎ አድራጎት ድርጅት ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ የለገሰችው የደግነት፣የቸርነት ንግስት ናት። በአንድ ዘፈን ብቻ በዓለም ዙሪያ ከ100 ሚሊዮን በላይ የሙዚቃ ሪከርዶችን ሸጣለች።በሙዚቃ ስራዋ ከፍተኛ ሽያጭ ካላቸው የሙዚቃ አርቲስቶች መካከል ስኬታማ ሴት አንዷ ነች። በመዝናኛ ዓለም ውስጥ ካሉት እጅግ ለጋስ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ የበጎ አድራጎት እንስት አንዷ እንደሆነች በሰፊው ተነግሮላታል። እ.ኤ.አ. በ2016፣ በትውልድ ግዛቷ በምስራቅ ቴነሲ በተከሰተው የዱር እሳት አደጋ ቤታቸው ለወደመባቸው ከ12 ሚሊዮን ዶላር በላይ እርዳታን ለግስላች። ቤታቸውን ላጡ 900 ቤተሰቦች ለስድስት ወራት በጥሬ ገንዘብ በወር 1,000 ዶላር ሰጥታለች፣ ይህም ቤታቸውን ላጡ 900 ቤተሰቦች የቤት ኪራይ፣ የምግብ እና አስፈላጊ ነገሮችን በመገንባት ላይ እንዲከፈል አድርጋለች ። እ.ኤ.አበ1995 "የዶሊ ፓርተንን የኢማጂኔሽን ቤተ መጻሕፍት" አስመረቀች።ማንበብና መጻፍ ፈጽሞ ያልተማረው በአባቷ ሮበርት አነሳሺነት የመጽሐፍ ስጦታ የሚሰጥ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መስርታለች ። በመሰረተችው የኢማጂኔሽን ቤተ መፃህፍት በዓለም ዙሪያ ላሉ ህጻናት ከ325 ሚሊዮን በላይ ነፃ መጽሐፍትን ሰጥታለች። በ1989 ዶሊ በአሜሪካን በሴቪየር ካውንቲ፣ ቴነሲ ውስጥ በሂዋሲ ኮሌጅ ከፍተኛ ትምህርት ለመከታተል ለሚፈልግ ለማንኛውም ተማሪ ከኪሷ 500 ዶላር የትምህርት ዕድል ሰጥታለች። በ2020፣ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት፣ ዶሊ ለቫንደርቤልት ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ማዕከል 1 ሚሊዮን ዶላር ልገሳ አድርጋለች። እ.ኤ.አ. በ2021፣ ዶሊ በከባድ የአካባቢ ጎርፍ ለተጎዱ የቴነሲ ነዋሪዎች 700,000 ዶላር ለግሳለች። የህፃናት ሆስፒታል ለማቋቋም 1 ሚሊዮን ዶላር ልገሳ አድርጋለች። ለሌሎች ለሰባአዊ ድጋፍ እና እርዳታ ለሚውል ገንዘብና ፀጋን ለግሳለች። ዶሊ ፓርተንን የምንወዳት በምታቀነቅነው 'አገርኛ' ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን አለምአቀፋዊ የቸርነት ንግስት በመሆናም ነው! --
11 058
13
በ2009 እ.ኤ.አ. በ13 ዓመቷ ለብቻዋ ዓለምን በጀልባ ለመዞር አልማ የተነሳችው ሆላንዳዊቷ ላውራ ዴከር፣ በወቅቱ የሀገሯ ባለስልጣናት «ለህይወቷና ለዕድገቷ አደገኛ ነው» በማለት በፍርድ ቤት እቅዷ
በ2009 እ.ኤ.አ. በ13 ዓመቷ ለብቻዋ ዓለምን በጀልባ ለመዞር አልማ የተነሳችው ሆላንዳዊቷ ላውራ ዴከር፣ በወቅቱ የሀገሯ ባለስልጣናት «ለህይወቷና ለዕድገቷ አደገኛ ነው» በማለት በፍርድ ቤት እቅዷን አግደውባት ነበር። ሆኖም በ2010 እ.ኤ.አ. ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለወላጆቿ በመተው ፈቃድ ስለሰጣት፣ ነሐሴ 21 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ከጂብራልታር «ጉፒ» በተሰኘችው 38 ጫማ ርዝመት ባላት ጀልባዋ ጉዞዋን ጀምራለች። ላውራ ከ518 ቀናት የባህር ላይ ጉዞ በኋላ ጥር 21 ቀን 2012 እ.ኤ.አ. በ16 ዓመቷ ስንት ማርተን በመድረስ፣ በብቸኝነት ዓለምን በጀልባ በመዞር የዓለማችን ትንሿ ታሪክ ሰሪ በመሆን እስካሁንም ያልተሰበረ ድንቅ ሪከርድ አስመዝግባለች።
10 674
14
💥የአለማችን ቀጫጫ ሰዎች ቪዲዮ👇ይመልከቱ https://youtu.be/X7YD6c9N3Lw?si=LbcBg38_hYwM1GQk
10 596
15
👉 አንድ በፈረንሳይ ፓሪስ ውስጥ ባለ ካፌ ደንበኞች የሚከፍሉት ክፍያ እንደ ተጠቀሙበት ሁኔታ ሳይሆን እንደ ፀባያቸው ነው ውደድነቱ ወይም መርከሱ የሚወሰነው ለምሳሌ አሁን ቡና ለማዘዝ "ቡና" ስትል
👉 አንድ በፈረንሳይ ፓሪስ ውስጥ ባለ ካፌ ደንበኞች የሚከፍሉት ክፍያ እንደ ተጠቀሙበት ሁኔታ ሳይሆን እንደ ፀባያቸው ነው ውደድነቱ ወይም መርከሱ የሚወሰነው ለምሳሌ አሁን ቡና ለማዘዝ "ቡና" ስትል 7 Euro ፤ "እባክህን ቡና ትሰጠኝ" ስትል 4.25 Euro ፤  እና "ይቅርታ እባክህን ቡና ትሰጠኝ" ስትል 1.25 Euro ትከፍላለህ ይሄ በሀገረ ፈረንሳይ ያለ እውነታ ነው ! ! ! @Amazing_fact_433
11 023
16
በዚምባቡዌ የሚገኙ ሁለት የእግር ጣት ብቻ ያላቸው ጎሳዎች አሉ። ይህም ዛፍ ለመውጣት በጣም እንደሚረዳቸው ይነገራል Genetics 🧬💫 @Amazing_fact_433
በዚምባቡዌ የሚገኙ ሁለት የእግር ጣት ብቻ ያላቸው ጎሳዎች አሉ። ይህም ዛፍ ለመውጣት በጣም እንደሚረዳቸው ይነገራል Genetics 🧬💫 @Amazing_fact_433
9 809
17
ይህን ያውቃሉ? ባለቀለም በቆሎ /jaliile/ (Especially Blue corn) ከነጩ ወይም ቢጫው ይልቅ ለጤና ተስማሚ እንደሆነ ይገለጻል። በተለይ ወደሰማያዊ የሚያደላው በቆሎ "anthocyani
ይህን ያውቃሉ? ባለቀለም በቆሎ /jaliile/ (Especially  Blue corn) ከነጩ ወይም ቢጫው ይልቅ ለጤና ተስማሚ እንደሆነ ይገለጻል። በተለይ ወደሰማያዊ የሚያደላው በቆሎ "anthocyanins" የሚባል  የantioxidants አይነት ይይዛል። ያገኛችሁትን በቆሎ ብሉ። Jaliile ግን የተሻለ nutritious ነው ! @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
10 253
18
ውሃ ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣
ውሃ ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ካርቦሃይድሬት እና ፋይበር ላይ እናተኩራለን። ውሃን በሕይወታችን ውስጥ እንደ ጠቃሚ ንጥረ ነገር አድርገን አናስብም። ውሃ በሁሉም የሰውነታችን ተግባራት ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የሃርቫርድ የሕክምና ትምህርት ቤት የውሃን አንዳንድ ቁልፍ ሚናዎች እንደሚከተለው ዘርዝሯል። በሰውነታችን ውስጥ የውሃ ወሳኝ ሚና፤ • ንጥረ-ነገሮችን እና ኦክስጂንን ወደ ሴሎች ማጓጓዝ • ከሽንት ከረጢት ውስጥ ባክቴሪያዎችን ማስወገድ • የምግብ መፈጨትን መርዳት • የሆድ ድርቀትን መከላከል • የደም ግፊትን መደበኛ ማድረግ • መገጣጠሚያዎችን ማለስለስ • የአካል ብልቶችን እና ጡንቻዎችን መከላከል • የሰውነት ሙቀትን መቆጣጠር • የኤሌክትሮላይት (ሶዲየም) ሚዛንን መጠበቅ
9 987
19
💡የሳይኮሎጂ መጽሐፎች በአማርኛ ተለቀዋል! ⏰ ሳይጠፋ ገብታችሁ አንብቡ! 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅
💡የሳይኮሎጂ መጽሐፎች በአማርኛ ተለቀዋል! ⏰ ሳይጠፋ ገብታችሁ አንብቡ! 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅
10 405
20
የሴት አንጎል መረጃን ከወንድ አንጎል በ 5 እጥፍ በፍጥነት ይሰበስባል:: 😇❤️ @Amazing_fact_433
የሴት አንጎል መረጃን ከወንድ አንጎል በ 5 እጥፍ በፍጥነት ይሰበስባል:: 😇❤️ @Amazing_fact_433
10 553