cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። Contact - @Abushecbot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
63 363
Obunachilar
-4224 soatlar
+4207 kunlar
+56830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንኳን ለ እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ። @Films_433 @Films_433
Hammasini ko'rsatish...
28😭 3👍 2🤣 1
👍 6🔥 1
ክህደት እና ፀፀት ፣ጥፋት እና ምህረት መቆያ በእሸቴ አሰፋ
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 4
5🙏 5
የጭንቅ ቀን ሰው! ፓትርያሪክ ሺኖዳ በእሸቴ አሰፋ
Hammasini ko'rsatish...
👍 26 8🤣 5
በቻይና አንድ የ86 ዓመት አዛውንት የ81 ዓመት አዛውንት የመጀመሪያ ፍቅራኛቸውን አግብተዋል  ከ60 ዓመታት በፊት ፍቅረኛሞች ነበሩ ።  በመጨረሻም የትዳር ጓደኞቻቸው ሲሞቱ ሰሞኑ መጋባታቸውን  የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
Hammasini ko'rsatish...
64😁 63👍 15🤣 10
በሃገር ዴንማርክ እንዳሻዎ ለልጆ ስም ማውጣት አትችሉም! መንግስት ለህዝቡ ካቀረበው 7,000 ስሞች ውጭ ለልጃቹ ስም ማውጣት አትችሉም! 7,000 የወንድም የሴትም አንድ ላይ ተደምሮ ነው!
Hammasini ko'rsatish...
🤣 190👍 23😁 15🤨 12🔥 2 1😢 1
ስታለቅስ ምታመለከቷል ምስኪን ሴት 😢
◉ ለኢንሹራንስ ገንዘብ ስትል በጠራራ ፀሀይ የገዛ ባሏን በነፍሰ ገዳይ ካስገደለችው በኋላ ወደቤቷ ስትገባ ፓሊሶች ባሏ እንደሞተ ሲነግራት ያሳየቸው rxn ነው... - ጣቢያ ከወሰዷትም በኋላ ደሞ ባሏ እንዳልሞተና ነፍሰ ገዳይ ብላ የቀጠረቸው ሰው undercover ፓሊስ እንደሆነ ይነግሯታል 😌 ©️ Kaleab @Amazing_Fact_433
Hammasini ko'rsatish...
🤣 223👍 28😁 8😢 7😈 6🥴 5😱 3 2🤨 2 1
እውነተኛ ፍቅር! የታመመ ባሏን በጀርባዋ የተሸከመችው ድንቅ ሴት፦ የ32 ዓመቷ ሂባ የ3 ልጆች እናት ናት ከ6 ዓመታት፤ በፊት ባሏ በተደራረበበት በሽታ እግሮቹ መንቃሳቀስ ይሳናቸዋል። በየቀኑ ሆስፒታል መሄድና ህክምናውን መከታተል ነበረበት። ታዲያ ይህች ድንቅ ሴት 'ፍታኝ' አላለችም ወይም 'ጥላው' አልሄደችም። 'አብሽር! እኔ አለውልህ' ብላ በሴት አቅሟ ባሏን ጀርባዋ ላይ አዝላ በየቀኑ ወደ ሆስፒታል ታመላልሳለች። "በኔ እንዳታፍር! 'ልፍታሽ' ብያት፤ ነበር። እሷ ግን አልተቀበለችኝም። ሚስቴ ለኔ ልዩ ሴት ናት። እናቴ በሆዷ 9 ወር ሚስቴ ደሞ ለ6 ዓመት በጀርባዋ ተሽክማኛለች።" ይላል። እሷም በበኩሏ "እስክሞት ድረስ እሸከመዋለሁ።" ትላለች ። ይህን መሰል ወረት የለሽ፤ ንፁህ ፍቅር ያድለን
Hammasini ko'rsatish...
👍 358 128🙏 43❤‍🔥 29😍 21😢 11🤩 1
በሶማሊ በአንድ ወቅት አጥፍቶ ለመጥፋት ያሰበ አሸባሪ ቦምብ ይዞ አውሮፕላን ውስጥ ገብቶ የነበረ ሲሆን ከበረራው ከደቂቃዎች በኋላ ቦሞቡ በፈለገው መንገድ ባለመፈንዳቱ በአውሮፕላኑ አንድ አቅጣጫ ብቻ ቀዳዳ ፈጥሮ በከፍተኛ ፍጥነት ሰውየው ሳያስበው ተወገደ። የሞተው ብቸኛው ስው እሱ ነበር @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433group
Hammasini ko'rsatish...
😁 132👍 19🤔 8🤯 4