es
Feedback
ሱለይ አደም

ሱለይ አደም

Ir al canal en Telegram

🏠🏢 0913068841 *ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠

Mostrar más
2 813
Suscriptores
Sin datos24 horas
-117 días
-7330 días
Archivo de publicaciones
ይህ የኑግ ዘይት መስሎ የሚወርደው የሲድር ማራችን ነው። የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። የሲድር ማር ዋናነት ለመንፈሳዊ ሕክምና ይፈለጋል። የማርነት ጥራቱም High ነው። አረቦቹ ማር ካልክ ሲድር ነው ይላሉ። ቁርቁራ ከሚባል ተክል ነው ንቦቹ የሚቀምሙት። በራሱ ቁርቁራ ተክል ደግሞ ቅጠሉ ሳይቀር መድኃኒት ነው። ሰባት የቁርቁራ ቅጠሎችን ቀጥቅጦ ሙዓዘተይንን ቀርቶ የሚወስድ ሰው በውስጡ ፈውስን ያገኛል ተብሏል። አልረጋ ላለ ቀልብ። ለጭንቀት ወዘተ ይህን ያዝዛሉ። እኔ ጋር ማሩ ይገኛል። 🌼🌸🌺🌻🌾🌻 ☎️+251913068841 🌾🌻🌺🌸🌼🐝

ይህ ለዳቦ፤ ለፈጢራ፤ ለጨጨብሳ፤ ለገንፎ ወዘተ የሚሆን ጥሩ ጣዕም ያዘለ ወለላ ማራችን ነው። በተለይ ልጆች የሚወዱት ጣዕም አለው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ነው። ይደውሉ!! *🌺🐝🌼🌻🌸🌺* ☎️+251913068841 *🌺🌸🌻🌼🐝🌺*

ንቦች በተለያዩ ምክንያተች ከአካባቢያቸው ይሰደዳሉ። ከእነዚህ የመሰደጃ ምክንያቶች አንዱ በንቦች የሚቀሰሙ እጽዋት መመናመንና የድርቅ አዝማሚያ መታየት አንዱ ሲሆን ሌሎች ምክንያቶችም አሏቸው። ከሌሎች ምክንያቶች መሀል የጉንዳን ሰራዊት በአካባቢው እየተስፋፋ መሔድና የተርብ አይነት ነፍሳት እንዲሁ የሚያደርሱባቸው ጥቃት ከዋናዎቹ የመሰደጃ ምክንያቶች መሀል ናቸው።

ይህ የተነጠረ ቅቤ የሚመስለው ማር የጎንደር ማር ነው። ለሁሉም የምግብ ግልጋሎት የሚውል ሲሆን በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች የሚወዱት ጣዕም የተሸከመ ማር ነው። ለመድኃኒትነት፤ ለምግብ ማባያነት፤ ለብርዝ ደግሞ ትንሽ ማር ብዙ ውሃ መሸከም የሚችል የማር አይነት ነው። ድግስ ብትደግሱ ለብርዝ ይህን ማር መጠቀም ይኖርባችኋል። ወገን ካርቶኑ ገና መከፈቱ ነው ደውሉ!!! _🌺🐝🌼🌻☎️+251913068841🌻🌼🐝🌺_

ይህ የዶቅማ እንጀራ ማር ነው። ከመጣ ሶስት ቀናት ያለፉት ሲሆን እውነት ለመናገር ቆንጆ ማር ሆኖ ዶቅማ በባህሪው የመርጋት ነገር ስላለው እንጀራውን መጠቀም ብቸኛ አማራጭ ነው። እንጀራ ማር ሕይወትን ለማጣጣም በቤተሰብ ውስጥ ፍቅርን ለማደርጀት እና ደስታን ለማስረፅ የሚሆን ማር ነው። ያለችው አንድ ባልዲ ነው የሚፈልግ በ☎️+251913068841 በኩል ደውሎ ይውሰድ!!

ይህ የኑግ ዘይት መስሎ የሚወርደው የሲድር ማራችን ነው። የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። የሲድር ማር ዋናነት ለመንፈሳዊ ሕክምና ይፈለጋል። የማርነት ጥራቱም High ነው። አረቦቹ ማር ካልክ ሲድር ነው ይላሉ። ቁርቁራ ከሚባል ተክል ነው ንቦቹ የሚቀምሙት። በራሱ ቁርቁራ ተክል ደግሞ ቅጠሉ ሳይቀር መድኃኒት ነው። ሰባት የቁርቁራ ቅጠሎችን ቀጥቅጦ ሙዓዘተይንን ቀርቶ የሚወስድ ሰው በውስጡ ፈውስን ያገኛል ተብሏል። አልረጋ ላለ ቀልብ። ለጭንቀት ወዘተ ይህን ያዝዛሉ። እኔ ጋር ማሩ ይገኛል። 🐝🌼🌸🌺🌻🌾🐝 ☎️+251913068841 🐝🌾🌻🌺🌸🌼🐝

ይህ ከእኔ በተገዛ የጎጃም ማር የተዘጋጀ ብርዝ ነው። ፎቶ ሲላክልኝ ደስ የሚለኝ መስሏቸዋል። ና ብርዝ ጠጣ ቢሉኝ አይሻልም ከፎቶ!? ለማንኛውም ይህ የኛው ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ለብርዝ
ይህ ከእኔ በተገዛ የጎጃም ማር የተዘጋጀ ብርዝ ነው። ፎቶ ሲላክልኝ ደስ የሚለኝ መስሏቸዋል። ና ብርዝ ጠጣ ቢሉኝ አይሻልም ከፎቶ!? ለማንኛውም ይህ የኛው ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ለብርዝ፤ ለመድኃኒት ወዘተ የሚሆን ቆንጆ የጎጃም አበባ ማር አለኝ 🌺🐝☎️+251913068841🐝🌺

ከደገሳችሁ ሰው ከጋበዛችሁ ያለ ብርዝ ኧረ ... አልነገርኳችሁም እንጂ ከቁርስ ውጭ ምሳና ’ራት በአንድ እጄ እየጎረስኩ በአንድ እጄ ብርዝ እየበጠበጥኩ እዛው ፉት እያልኩ ነው ምግቤን የማጣጥመው። ን
ከደገሳችሁ ሰው ከጋበዛችሁ ያለ ብርዝ ኧረ ... አልነገርኳችሁም እንጂ ከቁርስ ውጭ ምሳና ’ራት በአንድ እጄ እየጎረስኩ በአንድ እጄ ብርዝ እየበጠበጥኩ እዛው ፉት እያልኩ ነው ምግቤን የማጣጥመው። ንግዱ ያዋጣል ወይ የምትሉኝ ሰዎች አዎ ብርዙ ይጣፍጣል፤ የሌለ ነው የሚመቸኝ። ወገን ለብርዝ የሚሆን ማር ያስፈልጋችኋል። ብርዝ ፈጣን የሆነ ኃይልን የሚሰጥ፤ ቆንጆ የምግብ መብላላትን የሚያስኬድ በመሆኑ Organic ማር ያስፈልጋችኋል። ቤት ሰው ከጋበዛችሁ አንድ ደረጃ ግብዣችሁን ከፍ ማድረግ ብትፈልጉ የምግብ ዝርዝር ውስጥ ብርዝን መጨመር ብቻ በቂ ነው። ከደገሳችሁ ሰው ከጋበዛችሁ ያለ ብርዝ ኧረ አይደረግም ለእኔ ደውሉችኝ!! 🌺🌾🌻🌼🌸🐝🌺 ☎️+251913068841 🌺🐝🌸🌼🌻🌾🌺

ይህ የኑግ ዘይት መስሎ የሚወርደው የሲድር ማራችን ነው። የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። የሲድር ማር ዋናነት ለመንፈሳዊ ሕክምና ይፈለጋል። የማርነት ጥራቱም High ነው። አረቦቹ ማር ካልክ ሲድር ነው ይላሉ። ቁርቁራ ከሚባል ተክል ነው ንቦቹ የሚቀምሙት። በራሱ ቁርቁራ ተክል ደግሞ ቅጠሉ ሳይቀር መድኃኒት ነው። ሰባት የቁርቁራ ቅጠሎችን ቀጥቅጦ ሙዓዘተይንን ቀርቶ የሚወስድ ሰው በውስጡ ፈውስን ያገኛል ተብሏል። አልረጋ ላለ ቀልብ። ለጭንቀት ወዘተ ይህን ያዝዛሉ። እኔ ጋር ማሩ ይገኛል። 🐝🌼🌸🌺🌻🌾🐝 ☎️+251913068841 🐝🌾🌻🌺🌸🌼🐝

ተወዳጁ ወለላ ማራችን በድጋሚ ከነገ ጀምሮ ይደርሰናል። በርሃ ቀመስ አካባቢ ሰኔ ጀምሮ መመረት የሚጀምር ሲሆን፤ ስሙም ቻሪ ይባላል። ጣዕሙ ቀላል ሲሆን ለፈጢራ ለጨጨብሳና ለልዩ ልዩ የቁርስ አካል በመሆን የሚቀርብ ቆንጆ ማር ነው። *🐝🌸🌻🌺🌼🐝* ☎️+251913068841 *🐝🌼🌺🌻🌸🐝*

ተወዳጁ ወለላ ማራችን በድጋሚ ከነገ ጀምሮ ይደርሰናል። በርሃ ቀመስ አካባቢ ሰኔ ጀምሮ መመረት የሚጀምር ሲሆን፤ ስሙም ቻሪ ይባላል። ጣዕሙ ቀላል ሲሆን ለፈጢራ ለጨጨብሳና ለልዩ ልዩ የቁርስ አካል በ
ተወዳጁ ወለላ ማራችን በድጋሚ ከነገ ጀምሮ ይደርሰናል። በርሃ ቀመስ አካባቢ ሰኔ ጀምሮ መመረት የሚጀምር ሲሆን፤ ስሙም ቻሪ ይባላል። ጣዕሙ ቀላል ሲሆን ለፈጢራ ለጨጨብሳና ለልዩ ልዩ የቁርስ አካል በመሆን የሚቀርብ ቆንጆ ማር ነው። *🐝🌸🌻🌺🌼🐝* ☎️+251913068841 *🐝🌼🌺🌻🌸🐝*

ይህ በዚህ ወቅት እየተቆረጠ (እየተመረተ) የሚገኝ ትኩስ እንጀራ ማር ነው። የዶቅማ ማር ነው። ለጉድ የሆነ ጣዕም ያዘለ እንጀራ ማራችን ትናንትና ማታ አራት ባልዲ (አንዱ ባልዲ 12 ኪሎ የሆነ) ደጃ
ይህ በዚህ ወቅት እየተቆረጠ (እየተመረተ) የሚገኝ ትኩስ እንጀራ ማር ነው። የዶቅማ ማር ነው። ለጉድ የሆነ ጣዕም ያዘለ እንጀራ ማራችን ትናንትና ማታ አራት ባልዲ (አንዱ ባልዲ 12 ኪሎ የሆነ) ደጃችን ደርሷል፤ እጃችን ገብቷል። ለኒካህ ለሰርግ እና ለእርቅ (ስምምነት) የሚሆን ተወዳጅ ጣዕም ያለው ማር ነው። ይውሰዱ!! ☎️+251913068841 🌸🌼🌻🌺🐝🌺🌻🌼🌸🐝

Ethiopian Liquid Gold ጣዝማ ማር 🐝 ከማር ጋር የነበረኝን ገጠመኝ እየነገርኳችሁ ነው። በአንድ ወቅት መንገድ ስራ ቦንጋ አካባቢ ኮንትራት ይሰራ የነበረ ሰው አግኝቼ ስለማር ስናወራ ቦን
Ethiopian Liquid Gold ጣዝማ ማር 🐝 ከማር ጋር የነበረኝን ገጠመኝ እየነገርኳችሁ ነው። በአንድ ወቅት መንገድ ስራ ቦንጋ አካባቢ ኮንትራት ይሰራ የነበረ ሰው አግኝቼ ስለማር ስናወራ ቦንጋ ስላለው የጣዝማ ማር ነገር አወራኝ። 🌸ከአንድ ነጭ ጋር መንገድ ስራ ሊሰሩ፤ ጫካ ሲመነጥሩ፤ መሬቱ ጠቅላላ የጣዝማ ማር ሆኖ ነጩ ይመለከታል። ከማሽኑ ወርዶ በጣቱ ቀመሰው አለ። አገራችንን እንደ አዲስ በቆመበት እየቃኜ/ እየተመለከተ “This is liquid Gold!” አለኝ አለ። ጥቅሙን የሚያውቁ በውሃ መልክ ከመሬት የሚታፈስ ወርቅ ሃብት ባለቤቶች መሆናችንን በግልጽ ይናገራሉ። ጣዝማ ማር በአገራችን ኢትዮጵያ በባሕላዊ የሕክምና ዘርፍ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ የነበረው ሲሆን አሁንም በዚሁ የሕክምና ዘርፍ ላይ ትልቅ ፋይዳ ያለው ኮምጣጣ የማር አይነት ነው። ጣዝማ ማር በቀላሉ ለሳል እና ለሳንባ ችግሮች መፍትሔ ሲሆን፤ በውስጡ የያዛቸው ፀረ-ባክቴሪያ እና ፀረ-ኢንፌክሽን ኢንዛይም ይዘት ለምግብነት ከሚውሉ የማር አይነቶች የበለጠ በመሆኑ ለሚያጋጥሙ የስርዓተ ትንፋሽ እክሎች ፈጣን መልስ ይሰጣል። ማሩ ኮምጣጣ ጣዕም ያለው ሲሆን 33% አካባቢ የውሃ ይዘት ስላለው የመፍላት (Fermentation) ሒደት ውስጥ ሆኖ ነው የሚኖረው። የጉሮሮ ቁስለትን ወይም የጉሮሮ መቆጣትን ለማከም በዋናነት ይውላል። 🐝ብዙ የጤና ፋይዳ ያለውን ይህን የኢትዮዽያ «ፈሳሽ ወርቅ» መግዛት ከፈለጉ ተፈጥሯዊ ይዘቱን እንደጠበቀ እኔ ዘንድ ያገኛሉ። 🐝☎️+251913068841🌸🌼🐝🌾🌼🐝🌸🌺🌻

ሁለቱም ቆንጆ የማር አይነቶች ናቸው። አንዱ ቀለል ያለ ጣዕም አለው። በተለይ ልጆች የሚወዱት የማር አይነት ነው። የልጆች ምርጫ ነው። ቢጫው ማር ደግሞ ትልቅ ሰዎች የሚመርጡት የማር አይነት ነው። ጣ
ሁለቱም ቆንጆ የማር አይነቶች ናቸው። አንዱ ቀለል ያለ ጣዕም አለው። በተለይ ልጆች የሚወዱት የማር አይነት ነው። የልጆች ምርጫ ነው። ቢጫው ማር ደግሞ ትልቅ ሰዎች የሚመርጡት የማር አይነት ነው። ጣዕሙ ከበድ ስለሚል የሚያሰማ ጣዕም ያለውን ነው ትልቅ ሰዎች የሚወዱት። ይህን የማር አይነት ለብርዝ መጠቀም አዋጭ ነው። ለምን? ቢሉ በትንሽ ማር ብዙ ብርዝ ማግኘት ስለሚያስችል ነው። ሁለቱም የማር አይነቶች ተፈጥሯዊ ይዘታቸውን ሳይለቅቁ ነው እጃችሁ ውስጥ እንዲገቡ የማደርገው። 👇አሁን ይደውሉ!!👇 🐝🐝🌼🌺🌻☎️+251913068841🌻🌺🌼🐝🐝

ወጣቱ ደስ የሚል ሙድ ውስጥ ነው። ወላጆቹ የረዥም ዘመን ምኞታቸውን በድንገት ሳያስቡት ሳያቅዱት እያሳካው ነው። በኡምራ ጥቅል እያስደሰታቸው ነው። ልህን ማድረግ ትልቅ ከፍታ ነው። እነሆ ዛሬ ጁምዓ ነው። ቤተሰብ ይዘየራል። ቤተሰብ ዱዓ ያደርጋል። የገባው ጎበዝ ዱዓ ያስደርጋል። ለዱዓው መንደርደርያ፤ ቀልብ ማስደሰቻ ደግሞ ማር ጥሩ ነው። ማር መጣፈጥ ብቻ ሳይሆን በትልቅ ሰዎች ዘንድ ቀልብ የመክፈት አቅም አለው። ይደውሉ!! 🌺🌸🌻🌼🐝🌸🌺 ☎️+251913068841 🌺🌸🐝🌼🌻🌸🌺

ነገ ጁምዓ ነው። ቤተሰብ ይዘየራል። ቤተሰብ ዱዓ ያደርጋል። የገባው ጎበዝ ዱዓ ያስደርጋል። ለዱዓው መንደርደርያ፤ ቀልብ ማስደሰቻ ደግሞ ማር ጥሩ ነው። ማር መጣፈጥ ብቻ ሳይሆን በትልቅ ሰዎች ዘንድ የሚወደድ በመሆኑ ቀልብ የመክፈት አቅም አለው። ይደውሉ!! 🌺🌸🌻🌼🐝🌸🌺 ☎️+251913068841 🌸🌺🐝🌼🌻🌸🌺

ዶቅማ ታውቃላችሁ? የዶቅማ ጣፋጩ ማር ተቆርጦ እንጀራው መጥቶልናል። ሁለት ባልዲ ብቻ ነው የመጣልን። የእንጀራው ማማር የማሩ ጣዕም ልዩ ነው። 🌻🌺☎️+251913068841 ደውሉ!!🐝
+1
ዶቅማ ታውቃላችሁ? የዶቅማ ጣፋጩ ማር ተቆርጦ እንጀራው መጥቶልናል። ሁለት ባልዲ ብቻ ነው የመጣልን። የእንጀራው ማማር የማሩ ጣዕም ልዩ ነው። 🌻🌺☎️+251913068841 ደውሉ!!🐝

አላህ ከውኑ እንዲናገር ያደርጋል። በዘመን መለወጫ የአገራችን ገጸ ምድር አደይ አበባ ለብሶ የአዲስ ዘመን ብስራትና ተስፋን በቢጫ ቀለሙ ያስተጋባል። እንኳን ለዘመን መለወጫ አገራዊ የጋራ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። በአዲሱ ዓመት አገራችን ኢትዮጵያ የበለጠ ልምላሜ የበለጠ ሰላምና ስኬት የምታገኝበት ይሁንልን። ለዜጎቿም የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን። አሚን። 🌻🐝🌼 እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ።