es
Feedback
National ID Program - Ethiopia

National ID Program - Ethiopia

Ir al canal en Telegram

Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram National ID Program - Ethiopia

El canal National ID Program - Ethiopia (@idethiopia) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 101 079 suscriptores, ocupando la posición 1 201 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 317 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 101 079 suscriptores.

Según los últimos datos del 03 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 1 459, y en las últimas 24 horas de 120, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: Verificado (confirmado oficialmente por Telegram)
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 24.97%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 7.90% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 25 227 visualizaciones. En el primer día suele acumular 7 977 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 54.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያ...

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 04 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

101 079
Suscriptores
+12024 horas
+8177 días
+1 45930 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+477
en 0 canales
agosto '26
+1 913
en 1 canales
Get PRO
julio '26
+1 289
en 1 canales
Get PRO
junio '26
+1 430
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+4 944
en 6 canales
Get PRO
abril '26
+5 172
en 3 canales
Get PRO
marzo '26
+4 024
en 8 canales
Get PRO
febrero '26
+5 083
en 12 canales
Get PRO
enero '26
+8 376
en 7 canales
Get PRO
diciembre '25
+2 884
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+1 596
en 3 canales
Get PRO
octubre '25
+1 834
en 4 canales
Get PRO
septiembre '25
+1 831
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+2 846
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+2 824
en 6 canales
Get PRO
junio '25
+2 400
en 5 canales
Get PRO
mayo '25
+2 634
en 3 canales
Get PRO
abril '25
+1 945
en 3 canales
Get PRO
marzo '25
+2 127
en 1 canales
Get PRO
febrero '25
+1 249
en 3 canales
Get PRO
enero '25
+1 642
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+2 142
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+2 573
en 2 canales
Get PRO
octubre '24
+3 637
en 3 canales
Get PRO
septiembre '24
+4 062
en 6 canales
Get PRO
agosto '24
+5 796
en 3 canales
Get PRO
julio '24
+5 347
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+8 564
en 5 canales
Get PRO
mayo '24
+3 160
en 2 canales
Get PRO
abril '24
+1 852
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+2 069
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+1 532
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+1 763
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+1 343
en 1 canales
Get PRO
noviembre '23
+1 000
en 3 canales
Get PRO
octubre '23
+838
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+880
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+1 135
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+1 117
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+883
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+285
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+182
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+168
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+124
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+234
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+694
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+352
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
04 septiembre+67
03 septiembre+120
02 septiembre+114
01 septiembre+176
Publicaciones del Canal
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች! የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥራችሁን (Fayda FAN) በመጠቀም፤ ወደ ትምህርት ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀላሉ መምረጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ለመምረጥ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://student.ethernet.edu.et/

2
7. Foreign investors who have invested in a Share Company: • Valid Passport • Investment License • Shareholder Certificate 8.
7. Foreign investors who have invested in a Share Company: • Valid Passport • Investment License • Shareholder Certificate 8. Foreign investors who have invested in a Private Limited Company (PLC): • Valid Passport • Investment License • Memorandum of Association (Founding Document) Please Note: 1. All documents listed under each investment category above must be submitted together. Presenting only one document individually is not sufficient for the registration process. 2. The applicant must appear in person to provide biometric data (fingerprints, iris scan, and facial photo).
7 920
3
Foreign nationals residing in Ethiopia are required to present documents proving their legal residency in the country to register for the Fayda Digital ID. 1. Foreign Nationals of Ethiopian Origin • Valid Ethiopian Origin ID • Valid Passport 2. Foreign Nationals • Valid Residence Permit or Work Permit • Valid Passport 3. Valid Refugee ID 4. Diplomats or foreign national employees of intergovernmental organizations, or international organizations with diplomatic privileges residing in Ethiopia: Valid Diplomatic ID issued by the Ministry of Foreign Affairs. 5. New Foreign Investors in the process of obtaining an investment license: • Valid Passport • Investment Visa • Support letter issued by the Ethiopian Investment Commission 6. Foreign investors licensed to invest in Ethiopia as a Sole Proprietor or a One-Member Private Limited Company (PLC): • Valid Passport • Investment License ......
7 665
4
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በኦሮሚያ ክልል፤ ነገሌ ቦረና ከተማ እናት ልጆቿን ለፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማገዝ ላይ #ፋይዳቨርስ #ፋይዳለሁሉም
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በኦሮሚያ ክልል፤ ነገሌ ቦረና ከተማ እናት ልጆቿን ለፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማገዝ ላይ #ፋይዳቨርስ #ፋይዳለሁሉም
19 512
5
Fayda, has been shortlisted as a finalist in the Digital Government category at the Digital@UNGA Awards, alongside leading in
Fayda, has been shortlisted as a finalist in the Digital Government category at the Digital@UNGA Awards, alongside leading international peers. A great testament to the remarkable impact of #DigitalEthiopia and #Fayda in building an inclusive, trusted, and digitally empowered future for the nation. #Faydaverse #DPI
19 085
6
“Fayda ID gives me an identity in society. I am no longer just a refugee, and now even my two sons who have just graduated are looking for jobs.” Said Zahra Abdi, a Somalian refugee See how #Fayda #DigitalID is opening doors to basic services and economic opportunities for refugees across #Ethiopia. https://youtu.be/doVdBhUcjtU?si=86hjurBl9JnxJ0WD
24 014
7
እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል (ልደት) በሰላም አደረስዎ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን! #ፋይዳቨርስ #ዲጂታልኢትዮጵያ2030 #መውሊድ
እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል (ልደት) በሰላም አደረስዎ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን! #ፋይዳቨርስ #ዲጂታልኢትዮጵያ2030 #መውሊድ
22 559
8
Digital transformation in the Global South is changing. We’re moving toward technical sovereignty through peer-to-peer collaboration. Our latest article dives into how Ethiopia is inspiring this shift, using open-source tools and local talent to build scalable, secure digital public infrastructure. Read full article: http://id.et/updates/details/Why%20Faydaverse%20is%20the%20Next%20Big%20Thing%20in%20South-South%20Cooperation
22 461
9
እነዚህን የማረጋገጥ አገልግሎች መንገዶች በመጠቀም የሚሰጡ አገልግሎቶችስ ምንድናቸው? 1. የ (Yes/No) ማረጋገጥ አገልግሎት፡ ደንበኞች ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሰጡት መረጃ ከብሔራዊ የመረጃ ቋ
እነዚህን የማረጋገጥ አገልግሎች መንገዶች በመጠቀም የሚሰጡ አገልግሎቶችስ ምንድናቸው? 1. የ (Yes/No) ማረጋገጥ አገልግሎት፡ ደንበኞች ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሰጡት መረጃ ከብሔራዊ የመረጃ ቋት ጋር መዛመዱን ብቻ በማረጋገጥ "አዎ፣ ይዛመዳል" ወይም "አይ፣ አይዛመድም" (Yes/No) ምላሽ በመስጠት ብቻ የደንበኛውን መረጃ ደህንነት በመጠበቅ ቀላል ማረጋገጫ ነው 2. የኤሌክትሮኒክ ደንበኛህን እወቅ (eKYC) አገልግሎት ሲሆን ደንበኛው እንደከዚህ ቀደም ፎርም መሙላት ሳይጠበቅበት መረጃውን ከመረጃ ቋት በማግኘት የሚያደርገው ማረጋገጫ ነው ያስተውሉ፡ ሁሉም የማረጋገጥ አገልግሎትች በደንበኛው ጥያቄ እና ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ብቻ ነው።
23 802
10
ቀላል ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀልጣፋ የማንነት ማረጋገጥ ስርዓት በፋይዳቨርስ! ላለፉት ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሥር ተቋቁሞ በዓለም ባንክ የፋይናንስ ድጋፍ ነዋሪዎችን የፋይዳ መታወቂያ ሲመዘግብና ለተለያዩ ተቋማት የማረጋገጥ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ፕሮጀክት፣ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ይህንኑ ሥራ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማዳረስ አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል። በቅርቡ ደግሞ ይበልጥ ዘመናዊ ወደሆነ አዲስ ምዕራፍ በመሸጋገር "ፋይዳቨርስ" (FaydaVerse) በመባል በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር የልማት ድርጅት ሆኖ በመቋቋም ለሀገር ውስጥና ለአፍሪካ ሀገራት ለሚገኙ ተቋማት ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን የዲጂታል ማንነት ማረጋገጫ አገልግሎትን እያቀረበ ይገኛል። ይህን የማረጋገጥ አገልግሎት ሲሰጥ ወደ ተጠቃሚ ኪስ የማይደርስ ክፍያ እንዲሁም ለባንኮች፣ ለቴሌኮም እና ለሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት (Service Providers) ከዚህ ቀደም ከሚያወጡት የኤሌክትሮኒክ ደንበኛህን እወቅ (eKYC) ወጪ ከ95% በላይ ቅናሽ ያደረገ እጅግ አነስተኛ የሆነ ዋጋን ይዞ ቀርቧል። ክፍያው ተቋማት ባከናወኑት የማረጋገጥ አገልግሎት (Authentication Transactions) መጠን (Pricing Tier) መሠረት የሚወሰን ይሆናል። በፋይዳቨርስ የማረጋገጥ አገልግሎት የምንሰጥባቸው መንገዶች ምን ምን ናቸው? * OTP (የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል) ፡ በደንበኛው ስልክ ቁጥር ወይም ኢሜይል አድራሻ የሚላክ፣ ፈጣንና ቀጥተኛ የማንነት ማረጋገጫ መንገድ ነው * TOTP (Time Based One Time Password ወይም በጊዜ የተገደበ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል)፡ የፋይዳፓስ የሞባይል መተግበሪያን ተጠቅሞ በየ30 ሰከንዱ በክሪፕቶግራፊ* የሚቀያየር ኮድ በማግኘት እንደ አንድ ጊዜ የይለፍ ቃል መጠቀም የሚያስችል መንገድ ነው * ባዮሜትሪክስ (የፊት ወይም የጣት አሻራ)፡ የደንበኛን "የፊት ገጽታ" ወይም "የጣት አሻራ" በመጠቀም የግለሰቡን ትክክለኛ ማንነት በማረጋገጥ አገልግሎትን በቅጽበት መስጠት የሚያስችል መንገድ ነው…..
21 760
11
አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል! የፋይዳ መተግበሪያ (Fayda App) ከዚህ ቀደም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በተጨማሪ አዳዲስ አማራጮችን አካትቶ መጥቷል። ከፋይዳ ጋር ተያይዘው የተለያዩ ተቋማት የሚሰጡን
አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል! የፋይዳ መተግበሪያ (Fayda App) ከዚህ ቀደም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በተጨማሪ አዳዲስ አማራጮችን አካትቶ መጥቷል። ከፋይዳ ጋር ተያይዘው የተለያዩ ተቋማት የሚሰጡንን ማስረጃዎች በወረቀት መያዝ ለመጥፋት፣ ለመቀደድ እና ለማረጋገጥ መዘግየት ይዳርጋል። ፋይዳፓስ (FaydaPass) ግን እነዚህን ችግሮች በጥራት ይቀርፋል! መረጃዎን በአስተማማኝ እና በዘመናዊ መንገድ ለማጋራት እንዲሁም ለማረጋገጥ ያስችልዎታል። መተግበሪያውን ያውርዱ፤ ከዚህ ቀደም ካወረዱት ደግሞ ያዘምኑት (Update ያድርጉ)!
27 015
12
የፋይዳ መታወቂያ ተጠቅማችሁ እንዴት የቴሌብር አካውንታችሁን ደረጃ ማሳደግ እንደምትችሉ በዚህ ቪዲዮ ተመልከቱ።
የፋይዳ መታወቂያ ተጠቅማችሁ እንዴት የቴሌብር አካውንታችሁን ደረጃ ማሳደግ እንደምትችሉ በዚህ ቪዲዮ ተመልከቱ።
27 325
13
ልክ እንደ ቡሔው ሙልሙል ለልጆች ልዩ ስጦታ - ፋይዳ እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!!
ልክ እንደ ቡሔው ሙልሙል ለልጆች ልዩ ስጦታ - ፋይዳ እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!!
27 196
14
በፋይዳ ደረጃችንን አሳድገን እንጠቀም! የቴሌብር አካውንታችን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ደረጃችንን እናሳድግ! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌ
በፋይዳ ደረጃችንን አሳድገን እንጠቀም! የቴሌብር አካውንታችን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ደረጃችንን እናሳድግ! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
26 408
15
Invitation to Bids We invite eligible bidders to participate in the procurement opportunity for Comprehensive Office Renovati
Invitation to Bids We invite eligible bidders to participate in the procurement opportunity for Comprehensive Office Renovation & Exterior Facade Construction Works for National ID Program Offices. See details to apply: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00461642
34 228
16
በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በዱባይ እና አቡዳቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ መጀመሩን ሰምተዋል? ፋይዳ መታወቂያ ከአገር ውጪ ለምትኖሩ ዜጎችስ ምን
በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በዱባይ እና አቡዳቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ መጀመሩን ሰምተዋል? ፋይዳ መታወቂያ ከአገር ውጪ ለምትኖሩ ዜጎችስ ምን ይጠቅማል?
34 446
17
ለወላጆች! ልጆችዎን ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ ፈልገው የፋይዳ ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ! በቀላሉ በምዝገባ ወቅት በሰጡት ስልክ ወደ *9779# በመደወል ወይም የፋይዳ ቴሌግራም ቦት @fa
ለወላጆች! ልጆችዎን ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ ፈልገው የፋይዳ ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ! በቀላሉ በምዝገባ ወቅት በሰጡት ስልክ ወደ *9779# በመደወል ወይም የፋይዳ ቴሌግራም ቦት @faydahelpbot በመጠቀም በራስዎ ማስላክ ወይም ምዝገባው ያለበትን ደረጃ ማወቅ ይችላሉ።
37 847
18
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ |  X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
37 556
19
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን የምዝገባ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በገጠራማ የሀገራችን አካባቢዎች ተዳራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተደረጉ። ብሔራዊ መታወቂያ ከዚህ ቀደም ከነበሩ የምዝገባ አጋር+2
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን የምዝገባ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በገጠራማ የሀገራችን አካባቢዎች ተዳራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተደረጉ። ብሔራዊ መታወቂያ ከዚህ ቀደም ከነበሩ የምዝገባ አጋር አካላት በተጨማሪ የሱፐር ኤጀንቶች የውል ስምምነት ፊርማ ከሳፋሪኮም ፣ ኤቢኤች እና ብሉስፓርክ ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ስምምነት በመፈፀም በይፋ ወደ ስራ ገብተዋል። ይህ ስምምነት ከዚህ ቀደም ለተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዘመናዊ  አገልግሎቶች ቅርብ ያልነበረውን የገጠሩን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል። ይህም ዜጎችን እኩል ተደራሽ እና ተጠቃሚ በሚያደርግ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ስርዓት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል። የፋይዳ መታወቂያ ተደራሽነትን ማስፋት፥ ዜጎች የመንግሥትና የግል አገልግሎቶችን በቀላሉ እና በፍትሃዊነት እንዲያገኙ ከማስቻሉም በተጨማሪ የገጠሩን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚያስችሉ የፋይናንስና የቴክኖሎጂ አቅርቦቶችን ለማሳለጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል።
46 832
20
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን የምዝገባ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በገጠራማ የሀገራችን አካባቢዎች ተዳራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተደረጉ። ብሔራዊ መታወቂያ ከዚህ ቀደም ከነበሩ የምዝገባ አጋር+2
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን የምዝገባ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በገጠራማ የሀገራችን አካባቢዎች ተዳራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተደረጉ። ብሔራዊ መታወቂያ ከዚህ ቀደም ከነበሩ የምዝገባ አጋር አካላት በተጨማሪ የሱፐር ኤጀንቶች የውል ስምምነት ፊርማ ከሳፋሪኮም ፣ ኤቢኤች እና ብሉስፓርክ ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ስምምነት በመፈፀም በይፋ ወደ ስራ ገብተዋል። ይህ ስምምነት ከዚህ ቀደም ለተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዘመናዊ  አገልግሎቶች ቅርብ ያልነበረውን የገጠሩን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል። ይህም ዜጎችን እኩል ተደራሽ እና ተጠቃሚ በሚያደርግ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ስርዓት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል። የፋይዳ መታወቂያ ተደራሽነትን ማስፋት፥ ዜጎች የመንግሥትና የግል አገልግሎቶችን በቀላሉ እና በፍትሃዊነት እንዲያገኙ ከማስቻሉም በተጨማሪ የገጠሩን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚያስችሉ የፋይናንስና የቴክኖሎጂ አቅርቦቶችን ለማሳለጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል።
172