National ID Program - Ethiopia
Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
显示更多📈 Telegram 频道 National ID Program - Ethiopia 的分析概览
频道 National ID Program - Ethiopia (@idethiopia) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 102 864 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 1 182,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 308 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 102 864 名订阅者。
根据 19 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 766,过去 24 小时变化为 25,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 已认证(Telegram 官方确认)
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.36%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 19 904 次浏览,首日通常累积 7 163 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 53。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Identity is the new collateral!
መታወቅ ለመተማመን።
የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ።
ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያ...”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
正在加载数据
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 20 十月 | +49 | |||
| 19 十月 | +48 | |||
| 18 十月 | +14 | |||
| 17 十月 | +28 | |||
| 16 十月 | +66 | |||
| 15 十月 | +80 | |||
| 14 十月 | +41 | |||
| 13 十月 | +77 | |||
| 12 十月 | +24 | |||
| 11 十月 | +41 | |||
| 10 十月 | +58 | |||
| 09 十月 | +35 | |||
| 08 十月 | +45 | |||
| 07 十月 | +44 | |||
| 06 十月 | +38 | |||
| 05 十月 | +58 | |||
| 04 十月 | +13 | |||
| 03 十月 | +45 | |||
| 02 十月 | +22 | |||
| 01 十月 | +68 |
| 2 | የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ መታወቅ ከልጅነት
በኦሮሚያ ክልል ሐረማያ ወረዳ በተካሄደ የመታወቂያ ምዝገባ ሱፐርቪዥን ወቅት የተወሰደ
@ICS_Ethiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ | 9 697 |
| 3 | ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ነጥቦች
✨ ካርድ እንዴት ላሳትም?
በደረገጽ id.gov.et/card ላይ የህትመት ሰጪ ተቋም በመምረጥ ካርድ ህትመት ማዘዝ ይችላሉ
✨በኦንላይን ባሉበት ሆነው የግል መረጃ ስህተት ለማስተካከል ወይም ለማደስ፦ id.gov.et/update
📍 በአካል ሄደው ለማስተካከል፡ id.gov.et/updatecenters
✨የተለያዩ የተቋማት ሰነዶችዎን በዲጂታል መልኩ በፋይዳፓስ መተግበሪያ ያገኛሉ።
ፋይዳፓስ ለአንድሮይድ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp
✨ በቴሌግራም ቦት የፋይዳ ቁጥር ያግኙ፣ መረጃ ያስተካክሉ፣ ካርድ ይዘዙና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ።
https://t.me/FaydaHelpBot
✨ የፋይዳ ቁጥርዎ ካልደረሰኝ ወይም ከጠፋብኝስ?
ወደ *9779# በመደወል ያስላኩ።
ሌላ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ? በኮመንት ይጻፉልን! | 11 606 |
| 4 | የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ትክክለኛነት በምን ማረጋገጥ ይቻላል?
✅ "FaydaPass" ሞባይል መተግበሪያን : ከፕሌይ ስቶር https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp
እንዲሁም ከአፕ ስቶር
https://apps.apple.com/app/id6740314990
በመጠቀም ካርድዎ ጀርባ ላይ የሚገኘውን QR ኮድ ስካን በማድረግ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ።
✅ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ካርድ ማለት QR ኮድ ስካን ሲደረግ ትክክለኛውን የግለሰቡን መረጃ የሚያሳይ ማለት ነው።
✅ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ካርድ ለማሳትም ህጋዊ የህተመት አጋሮች ከሆኑት በድረገጽ id.et/card በመግባት ይዘዙ።
#ፋይዳለኢትዮጵያ | 14 125 |
| 5 | መረጃዎን ካስተካከሉ በኋላ የፋይዳ መታወቂያ ካርድዎን በድጋሚ ለማሳተም ምን ማድረግ እንዳለብዎ ያውቃሉ?
1. ወደ id.et/card ላይ በመግባት ከዚህ ቀደም ካዘዙበት ህትመት ሰጪ ተቋም "በድጋሚ ለማሳተም" የሚለውን ይንኩ
2. በመቀጠል የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን/ የፋይዳ ካርድ ቁጥርዎን በማስገባት "OTP" ወይም የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል በማስላክ ማረጋገጥ
3. በመቀጠል በድጋሚ ካርድ ህትመት የሚያዙበትን ምክንያት ከተሰጡት አማራጮች ይምረጡ።
📌 በድጋሚ የሚያሳትሙት መረጃ አዘምነው ስለሆነ መረጃዎ መስተካከሉን የሚያሳይ የማረጋገጫ መልዕክት ከደረስዎ በኃላ የድሮውን ካርድ ለሁለት በመስበር በሚታይ መልኩ ፎቶ በማንሳት ይጫኑ "upload" ያድርጉ።
4. በመቀጠል አስገብ "Submit" የሚለውን በመጫን የማረጋገጫ መልዕክት ይጠብቁ ፤ ያስገቡት ትዕዛዝ ተጣርቶ ካለቀ በኃላ ክፍያ እንዲፈፅሙ በስልክዎ መልዕክት ይደርሶታል። መልዕክቱ እንደደረስዎ ወደ ክፍያ ሂደት በመሔድ ክፍያዎን አጠናቅቀው በመረጡት ቅርንጫፍ በቀጠሮ ቀን በመሄድ ይውሰዱ።
ያስተውሉ፡ ድጋሚ ህትመት ከማዘዝዎ በፊት ለማዘመን የጠየቁት መረጃ መስተካከሉን ያረጋግጡ። | 18 116 |
| 6 | ፋይዳ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለ19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ እንደ አንዱ የዲጂታል ኢትዮጵያ የባንዲራ ፕሮጀክት (flagship project) የኢትዮጵያን ዲጂታል ማንነት በማረጋገጥ የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ በዲጂታሉ መድረክ ከፍ በማድረጋችን ደስታ ይሰማናል!
#ዲጂታልኢትዮጵያ2030 | 16 788 |
| 7 | እንደ አገልግሎት ሰጪ የደንበኛ ፉይዳ ሲያረጋግጡ ፣ የፅሁፍ መልዕክት (SMS OTP delay) መዘግየት አጋጥሞዎታል?
ፉይዳ ከአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP በተጨማሪ ማንነትን ለማረጋገጥ አስተማማኝ አማራጮች እንዳሉት ያውቃሉ?
📌 ባዮሜትሪክ ማረጋገጫ (የጣት አሻራ እና የፊት ፎቶ)፡ እነዚህ አማራጮች ደህንነታቸው የተጠበቁ እና ከአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ጋር ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸው ናቸው።
📌 የፅሁፍ መልዕክት (OTP) አገልግሎት በጊዜያዊነት በሚቋረጥበት ጊዜ የጣት አሻራ ወይም የፊት ገጽታ ማረጋገጫን መጠቀም ከፅሁፍ መልዕክት (OTP) ጋር ተመሳሳይ እና ፈጣን የማረጋገጥ አገልግሎትን ይሰጣል።
እርስዎ ወይም ድርጅትዎ የፊት ገጽታ ማረጋገጫ አገልግሎትን መጠቀም ለመጀመር ከፈለጉ፣ እባክዎን ድረ ገፃችንን id.et/api ወይም የፋይዳ ቴክኒክ ቡድንን https://t.me/faydadevs or api_support@id.et ያግኙ። | 16 298 |
| 8 | National ID Program has launched a public developer sandbox for the Fayda digital ID, opening up live APIs and technical docs for innovators and startups.
Dive into the full article on Biometrics Update: https://www.biometricupdate.com/202610/ethiopia-launches-developer-sandbox-to-support-fayda-digital-id-innovation-integration
#DigitalEthiopia2030 | 14 345 |
| 9 | በአንድ ሲም ካርድ ወይም ስልክ ቁጥር ምን ያህል ሰው ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መመዝገብ ይችላል?
ስንት ይመስላችኋል? ምላሻችሁን ኮመንት ላይ ጻፉልን። | 19 862 |
| 10 | 🔴 አሁን በቀጥታ!
ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ ጠይቁን ባልነው መሰረት በቲክቶክ ላይቭ እየመለስን ነው!
በቀጥታ ይመልከቱን!
ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZS9DpDEoD6354-QYqGJ/ | 24 132 |
| 11 | 🔴 አሁን በቀጥታ!
ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ ጠይቁን ባልነው መሰረት በቲክቶክ ላይቭ እየመለስን ነው!
በቀጥታ ይመልከቱን!
ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZS9DpDEoD6354-QYqGJ/ | 1 |
| 12 | የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም(ፋይዳ) በኢንተግሬሽን ዙሪያ ውይይት አካሄዱ
መስከረም 27 ፡ 2019 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወሮ ሰላማዊት ዳዊት ከብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮዳሄ አርያስላሴ በጋራ በመሆን ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሯቸው የሲስተም ኢንተግሬሽን ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ።
በግምገማው ላይ ይህ የሁለቱ ተቋማት የዲጂታል ትስስር ሲያልቅ ዜጎች ፓስፖርትና ሌሎች አገልግሎቶች በሚያስፈልጋቸው ጊዜ በድጋሚ ባዮሜትሪክስ ዳታ መስጠት ሳስፈልጋቸው በቀላሉ አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ተብሏል።
ይህ የቴክኖሎጂ ትስስር ስራ ላይ ሲውል ሀገሪቱ ለጀመረችው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የተገለጸ ሲሆን ዜጎች የፋይዳ ስርአትን በመጠቀም ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላለም ተብሏል ።
ሁለቱ አመራሮች የሲስተም ትስስሩ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅም አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
X: https://x.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/ | 30 497 |
| 13 | ነገ ማታ 2:00 ሰዓት በቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live) እንገናኝ!
ከሰሞኑ በአስተያየት መስጫ እና በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁን ጥያቄዎች በቀጥታ ስርጭት ምላሽ እንሰጣለን።
እስከ ነገ ቀን 9:00 ሰዓት ድረስ ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ በዚህ አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ አስቀምጡልን፤ ነገ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ በዝርዝር እንመልሳቸዋለን።
አሁኑኑ ጥያቄዎን ኮመንት ላይ ይጻፉ! | 19 972 |
| 14 | ℹ️ አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ከትክክለኛው ገጽ ለማግኘት ፤ በምስሉ የሚታየውን ኪውአር ኮድ (QR Code) ስካን በማድረግ ወይም ይህን ሊንክ https://linktr.ee/Faydaverse ብቻ ተጠቅመው ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉን።
https://linktr.ee/Faydaverse | 16 398 |
| 15 | Fayda Sandbox is NOW LIVE for Innovators!
Have a product or system ready, but not officially formed a busines yet? Interested how Fayda can help you showcase your solution and reach your market? Fayda Auth team has got you!
You can now test and validate your product using Fayda’s auth (VeriFayda - id.et/api) before you even launch.
We have opened up the Fayda Partner Portal so developers, innovators, and early-stage startups can freely experiment with live APIs in a dedicated sandbox environment.
How to get started?
1. Access the Fayda Partners Portal
2. Get your Sandbox credentials
3. Test Fayda APIs in the Sandbox environment
4. Integrate Fayda into your system
5. When you have tested everything, you can go live to production
Get started today: https://partner.fayda.et/docs | 18 154 |
| 16 | የፋይዳቨርስ ዲጂታል ሶሉሽንስ ኢንተርፕራይዝ፤ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታ እየገለጸ፣ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ይመኛል!
#ኢትዮዽያ #Ethiopia | 18 227 |
| 17 | ፋይዳን በመጠቀም ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም እንዴት ማውጣት እነደሚችሉ ያውቃሉ?
#ፋይዳለኢትዮጵያ | 1 |
| 18 | ፋይዳን በመጠቀም ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም እንዴት ማውጣት እነደሚችሉ ያውቃሉ?
#ፋይዳለኢትዮጵያ | 18 598 |
| 19 | ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል
በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም | 20 187 |
| 20 | Baga Ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan!
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም #Irreecha | 24 035 |
