National ID Program - Ethiopia
Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام National ID Program - Ethiopia
تُعد قناة National ID Program - Ethiopia (@idethiopia) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 101 079 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 201 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 317 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 101 079 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 1 459، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 120، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: موثّقة (مؤكدة رسمياً من تيليجرام)
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.97%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 7.90% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 25 227 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 7 977 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 54.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Identity is the new collateral!
መታወቅ ለመተማመን።
የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ።
ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያ...”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 04 سبتمبر | +67 | |||
| 03 سبتمبر | +120 | |||
| 02 سبتمبر | +114 | |||
| 01 سبتمبر | +176 |
| 2 | 7. Foreign investors who have invested in a Share Company:
• Valid Passport
• Investment License
• Shareholder Certificate
8. Foreign investors who have invested in a Private Limited Company (PLC):
• Valid Passport
• Investment License
• Memorandum of Association (Founding Document)
Please Note:
1. All documents listed under each investment category above must be submitted together. Presenting only one document individually is not sufficient for the registration process.
2. The applicant must appear in person to provide biometric data (fingerprints, iris scan, and facial photo). | 7 920 |
| 3 | Foreign nationals residing in Ethiopia are required to present documents proving their legal residency in the country to register for the Fayda Digital ID.
1. Foreign Nationals of Ethiopian Origin
• Valid Ethiopian Origin ID
• Valid Passport
2. Foreign Nationals
• Valid Residence Permit or Work Permit
• Valid Passport
3. Valid Refugee ID
4. Diplomats or foreign national employees of intergovernmental organizations, or international organizations with diplomatic privileges residing in Ethiopia: Valid Diplomatic ID issued by the Ministry of Foreign Affairs.
5. New Foreign Investors in the process of obtaining an investment license:
• Valid Passport
• Investment Visa
• Support letter issued by the Ethiopian Investment Commission
6. Foreign investors licensed to invest in Ethiopia as a Sole Proprietor or a One-Member Private Limited Company (PLC):
• Valid Passport
• Investment License ...... | 7 665 |
| 4 | የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በኦሮሚያ ክልል፤ ነገሌ ቦረና ከተማ እናት ልጆቿን ለፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማገዝ ላይ
#ፋይዳቨርስ #ፋይዳለሁሉም | 19 512 |
| 5 | Fayda, has been shortlisted as a finalist in the Digital Government category at the Digital@UNGA Awards, alongside leading international peers.
A great testament to the remarkable impact of #DigitalEthiopia and #Fayda in building an inclusive, trusted, and digitally empowered future for the nation.
#Faydaverse #DPI | 19 085 |
| 6 | “Fayda ID gives me an identity in society. I am no longer just a refugee, and now even my two sons who have just graduated are looking for jobs.” Said Zahra Abdi, a Somalian refugee
See how #Fayda #DigitalID is opening doors to basic services and economic opportunities for refugees across #Ethiopia.
https://youtu.be/doVdBhUcjtU?si=86hjurBl9JnxJ0WD | 24 014 |
| 7 | እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል (ልደት) በሰላም አደረስዎ።
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
#ፋይዳቨርስ #ዲጂታልኢትዮጵያ2030 #መውሊድ | 22 559 |
| 8 | Digital transformation in the Global South is changing. We’re moving toward technical sovereignty through peer-to-peer collaboration. Our latest article dives into how Ethiopia is inspiring this shift, using open-source tools and local talent to build scalable, secure digital public infrastructure.
Read full article: http://id.et/updates/details/Why%20Faydaverse%20is%20the%20Next%20Big%20Thing%20in%20South-South%20Cooperation | 22 461 |
| 9 | እነዚህን የማረጋገጥ አገልግሎች መንገዶች በመጠቀም የሚሰጡ አገልግሎቶችስ ምንድናቸው?
1. የ (Yes/No) ማረጋገጥ አገልግሎት፡ ደንበኞች ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሰጡት መረጃ ከብሔራዊ የመረጃ ቋት ጋር መዛመዱን ብቻ በማረጋገጥ "አዎ፣ ይዛመዳል" ወይም "አይ፣ አይዛመድም" (Yes/No) ምላሽ በመስጠት ብቻ የደንበኛውን መረጃ ደህንነት በመጠበቅ ቀላል ማረጋገጫ ነው
2. የኤሌክትሮኒክ ደንበኛህን እወቅ (eKYC) አገልግሎት ሲሆን ደንበኛው እንደከዚህ ቀደም ፎርም መሙላት ሳይጠበቅበት መረጃውን ከመረጃ ቋት በማግኘት የሚያደርገው ማረጋገጫ ነው
ያስተውሉ፡ ሁሉም የማረጋገጥ አገልግሎትች በደንበኛው ጥያቄ እና ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ብቻ ነው። | 23 802 |
| 10 | ቀላል ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀልጣፋ የማንነት ማረጋገጥ ስርዓት በፋይዳቨርስ!
ላለፉት ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሥር ተቋቁሞ በዓለም ባንክ የፋይናንስ ድጋፍ ነዋሪዎችን የፋይዳ መታወቂያ ሲመዘግብና ለተለያዩ ተቋማት የማረጋገጥ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ፕሮጀክት፣ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ይህንኑ ሥራ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማዳረስ አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል። በቅርቡ ደግሞ ይበልጥ ዘመናዊ ወደሆነ አዲስ ምዕራፍ በመሸጋገር "ፋይዳቨርስ" (FaydaVerse) በመባል በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር የልማት ድርጅት ሆኖ በመቋቋም ለሀገር ውስጥና ለአፍሪካ ሀገራት ለሚገኙ ተቋማት ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን የዲጂታል ማንነት ማረጋገጫ አገልግሎትን እያቀረበ ይገኛል።
ይህን የማረጋገጥ አገልግሎት ሲሰጥ ወደ ተጠቃሚ ኪስ የማይደርስ ክፍያ እንዲሁም ለባንኮች፣ ለቴሌኮም እና ለሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት (Service Providers) ከዚህ ቀደም ከሚያወጡት የኤሌክትሮኒክ ደንበኛህን እወቅ (eKYC) ወጪ ከ95% በላይ ቅናሽ ያደረገ እጅግ አነስተኛ የሆነ ዋጋን ይዞ ቀርቧል። ክፍያው ተቋማት ባከናወኑት የማረጋገጥ አገልግሎት (Authentication Transactions) መጠን (Pricing Tier) መሠረት የሚወሰን ይሆናል።
በፋይዳቨርስ የማረጋገጥ አገልግሎት የምንሰጥባቸው መንገዶች ምን ምን ናቸው?
* OTP (የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል) ፡ በደንበኛው ስልክ ቁጥር ወይም ኢሜይል አድራሻ የሚላክ፣ ፈጣንና ቀጥተኛ የማንነት ማረጋገጫ መንገድ ነው
* TOTP (Time Based One Time Password ወይም በጊዜ የተገደበ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል)፡ የፋይዳፓስ የሞባይል መተግበሪያን ተጠቅሞ በየ30 ሰከንዱ በክሪፕቶግራፊ* የሚቀያየር ኮድ በማግኘት እንደ አንድ ጊዜ የይለፍ ቃል መጠቀም የሚያስችል መንገድ ነው
* ባዮሜትሪክስ (የፊት ወይም የጣት አሻራ)፡ የደንበኛን "የፊት ገጽታ" ወይም "የጣት አሻራ" በመጠቀም የግለሰቡን ትክክለኛ ማንነት በማረጋገጥ አገልግሎትን በቅጽበት መስጠት የሚያስችል መንገድ ነው….. | 21 760 |
| 11 | አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል!
የፋይዳ መተግበሪያ (Fayda App) ከዚህ ቀደም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በተጨማሪ አዳዲስ አማራጮችን አካትቶ መጥቷል።
ከፋይዳ ጋር ተያይዘው የተለያዩ ተቋማት የሚሰጡንን ማስረጃዎች በወረቀት መያዝ ለመጥፋት፣ ለመቀደድ እና ለማረጋገጥ መዘግየት ይዳርጋል። ፋይዳፓስ (FaydaPass) ግን እነዚህን ችግሮች በጥራት ይቀርፋል! መረጃዎን በአስተማማኝ እና በዘመናዊ መንገድ ለማጋራት እንዲሁም ለማረጋገጥ ያስችልዎታል።
መተግበሪያውን ያውርዱ፤ ከዚህ ቀደም ካወረዱት ደግሞ ያዘምኑት (Update ያድርጉ)! | 27 015 |
| 12 | የፋይዳ መታወቂያ ተጠቅማችሁ እንዴት የቴሌብር አካውንታችሁን ደረጃ ማሳደግ እንደምትችሉ በዚህ ቪዲዮ ተመልከቱ። | 27 325 |
| 13 | ልክ እንደ ቡሔው ሙልሙል ለልጆች ልዩ ስጦታ - ፋይዳ
እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!! | 27 196 |
| 14 | በፋይዳ ደረጃችንን አሳድገን እንጠቀም!
የቴሌብር አካውንታችን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ደረጃችንን እናሳድግ!
የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ።
ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 26 408 |
| 15 | Invitation to Bids
We invite eligible bidders to participate in the procurement opportunity for Comprehensive Office Renovation & Exterior Facade Construction Works for National ID Program Offices.
See details to apply: https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00461642 | 34 228 |
| 16 | በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በዱባይ እና አቡዳቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ መጀመሩን ሰምተዋል?
ፋይዳ መታወቂያ ከአገር ውጪ ለምትኖሩ ዜጎችስ ምን ይጠቅማል? | 34 446 |
| 17 | ለወላጆች!
ልጆችዎን ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ ፈልገው የፋይዳ ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ!
በቀላሉ በምዝገባ ወቅት በሰጡት ስልክ ወደ *9779# በመደወል ወይም የፋይዳ ቴሌግራም ቦት @faydahelpbot በመጠቀም በራስዎ ማስላክ ወይም ምዝገባው ያለበትን ደረጃ ማወቅ ይችላሉ። | 37 847 |
| 18 | ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል
በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም | 37 556 |
| 19 | የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን የምዝገባ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በገጠራማ የሀገራችን አካባቢዎች ተዳራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተደረጉ።
ብሔራዊ መታወቂያ ከዚህ ቀደም ከነበሩ የምዝገባ አጋር አካላት በተጨማሪ የሱፐር ኤጀንቶች የውል ስምምነት ፊርማ ከሳፋሪኮም ፣ ኤቢኤች እና ብሉስፓርክ ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ስምምነት በመፈፀም በይፋ ወደ ስራ ገብተዋል።
ይህ ስምምነት ከዚህ ቀደም ለተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዘመናዊ አገልግሎቶች ቅርብ ያልነበረውን የገጠሩን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል።
ይህም ዜጎችን እኩል ተደራሽ እና ተጠቃሚ በሚያደርግ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ስርዓት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል።
የፋይዳ መታወቂያ ተደራሽነትን ማስፋት፥ ዜጎች የመንግሥትና የግል አገልግሎቶችን በቀላሉ እና በፍትሃዊነት እንዲያገኙ ከማስቻሉም በተጨማሪ የገጠሩን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚያስችሉ የፋይናንስና የቴክኖሎጂ አቅርቦቶችን ለማሳለጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል። | 46 832 |
| 20 | የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን የምዝገባ እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በገጠራማ የሀገራችን አካባቢዎች ተዳራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተደረጉ።
ብሔራዊ መታወቂያ ከዚህ ቀደም ከነበሩ የምዝገባ አጋር አካላት በተጨማሪ የሱፐር ኤጀንቶች የውል ስምምነት ፊርማ ከሳፋሪኮም ፣ ኤቢኤች እና ብሉስፓርክ ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ስምምነት በመፈፀም በይፋ ወደ ስራ ገብተዋል።
ይህ ስምምነት ከዚህ ቀደም ለተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዘመናዊ አገልግሎቶች ቅርብ ያልነበረውን የገጠሩን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል።
ይህም ዜጎችን እኩል ተደራሽ እና ተጠቃሚ በሚያደርግ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ስርዓት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል።
የፋይዳ መታወቂያ ተደራሽነትን ማስፋት፥ ዜጎች የመንግሥትና የግል አገልግሎቶችን በቀላሉ እና በፍትሃዊነት እንዲያገኙ ከማስቻሉም በተጨማሪ የገጠሩን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚያስችሉ የፋይናንስና የቴክኖሎጂ አቅርቦቶችን ለማሳለጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል። | 172 |
