es
Feedback
ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliiga

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

Ir al canal en Telegram

For students

Mostrar más
2 153
Suscriptores
Sin datos24 horas
+277 días
+7030 días
Archivo de publicaciones
ቀን 28/10/2018                  ማስታወቂያ ውድ የRound 2 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ነገ ማለትም በ29/10/2018 መነሻ 1:00 መሆኑን እየገለፅን አንድም ደቂቃ የዘገየ ተማሪ  በራሱ ትራንስፖርት ወደ ፈተና ጣቢያ  የሚሄድ ይሆናል። ለጓደኞቻችሁ ሸር ይደረግ !! ውድ ወላጆች የተለመደ ትብብራችሁን እንድትቸሩን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ። ውድ ተፈታኞቻችን መልካም ፈተና!!                                                ት/ቤቱ

ቅሬታን በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።

ቀን 19/12/2018                    ጥብቅ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር ተማሪዎች በሙሉ ከነገ 20/12/2018 እስከ አርብ 22/12/2018 ድረስ የተለያዩ የምዘና ማጠቃለያ ፈተናዎች ስለሚሰጡ አልፎአልፎ የምትቀሩ ልጆች ፈተናው እንዳያልፋችሁ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ፦ ፈተናውን ያልተፈተነ ተማሪ ሰርተፊኬት የማይሰራለት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ሰርተፊኬት ያልያዘ ተማሪ መደበኛ ላይ እንደማይስተናገድ መግለፃችን ይታወቃል ። ሸር ይደረግ !!!!!!!                         ት/ቤቱ

ቀን 13/12/2018                    ጥብቅ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር ተማሪዎች በሙሉ በአቃቂ መንግስት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል ። ነገር ግን የተማሪ ቁጥር በሚፈለገው መጠን አለመሆኑን ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የመጡ አመራሮች ገምግመዋል።ስለዚህ የአዲስ አበባ ት/ቢሮ በአስቀመጠው እቅጣጫ መሰረት ትምህርቱን የተከታተለ ተማሪ በትምህርት ቢሮ በኩል የተዘጋጀ ሰርተፍኬት ስላለ ይህን ሰርተፍኬት ይወስዳል ነገር ግን ሰርተፊኬት ያልወሰደ እና የሚያቆራርጥ በ2019 መደበኛ ትምህርት እንደማይስተናገድ በጥብቅ እየገለፅን እስከ አሁን እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎቻችን የቀረችውን ጊዜ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ለማሳሰብ እንወዳለን። ማሳሰቢያ፦ በመማር ላይ ያላችሁ የክላስተር ተማሪዎች ለሰርተፍኬት ዝግጅት የስም ስህተት ካለ ከነገ ጀምሮ ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። ሸር ይደረግ !!!!!!!                         ት/ቤቱ

ቀን 8/12/2018 ማስታወቂያ ከ10 ወደ 11ተዘዋወራችሁ ያልተመዘገባችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ ሰኞ ለመጨረሻ ጊዜ መጥቶ ያልተመዘገበ ተማሪ የ2018 የፊልድ መረጣ ሲስተም ማክሰኞ ስለሚዘጋ በራሱ ፈቃድ ከሲስተም የወጣ መሆኑን በጥብቅ እንገልፃለን ። ት/ቤቱ

ነገ የ11ኛ ክፍሎች በተመሳሳይ መረጃ ተሰብስቦ በማስታወቂያ የምንገልፅ ይሆናል!!!