ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa
Открыть в Telegram
1 864
Подписчики
+324 часа
+117 дней
+3730 день
Архив постов
XLESS DRILL PHYSICS 2017 Natural Science.pdf1.23 MB
ቀን 28/9/2018
ማስታወቂያ
ውድ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ማለትም በ29/9/2018 የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ በሰዓቱ (2:30) ተገኝቶ እንዲወስድ እያሳሰብን በሰቱ ተገኝቶ ያልወሰደ ተማሪ የማይስተናገድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
ቀን 27/9/2018
ማስታወቂያ
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ማለትም በ28/9/2018 በሞዴል ፈተና ዙሪያ አጠቃላይ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ በሰዓቱ ተገኝቶ የመፈተኛ ክፍሉን እንዲያውቅ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ
ቀን 19/9/2018
አስቸኳይ ማስታወቂያ ለት/ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
በቅድሚያ ለሙስሊም ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አለድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ ማለትም በ20/9/2018 ሁለም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ በመውሰድ username ወደ ፈተና ዌብሳይት በማስገባት መስራት አለመስራቱን ማረጋገጥ የመጨረሻ ቀን መሆኑን በጥብቅ እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ ፦ ነገ መጥቶ አድሚሽን ካርድ ያልወሰደ እና username ያላረጋገጠ ተማሪ ለሚፈጠረው ችግር ሀላፊነቱን እራሱ ተማሪው መሆኑን ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል ።
ት/ቤቱ
ቀን 16/9/2018
ማስታወቂያ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ማለትም በ17/9/2018 ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የሚመጡ አመራሮች የሰኞ before class አቴንዳንስ ቸክ ስለሚያደርጉ ትምህርት የሚጀምረው ከጥዋቱ 1:30 መሆኑን አውቃችሁ እስከ 1:45 ያልደረሰ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።
ማሳሰቢያ ፦ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ላይ የቀራችሁ ተማሪዎች ያለ ህጋዊ መረጃ መደበኛ ትምህርት እንደማትስተናገዱ እንገልፃለን።
- የነገው የሰኞ before class ላይም ያለ መረጃ የቀረ በተመሳሳይ እንደሚያስተናግድ እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
ቀን 14/9/2018
ማስታወቂያ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ማለትም በ15/9/2018 ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የሚመጡ አመራሮች የቅዳሜ አቴንዳንስ ቸክ ስለሚያደርጉ ትምህርት የሚጀምረው ጥዋት በተላለፈው መሠረት ከጥዋቱ 2:30 መሆኑን አውቃችሁ እስከ 2:25 ያልደረሰ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።
ማሳሰቢያ ፦ ያለ ህጋዊ መረጃ የቀረ ተማሪ መደበኛ ክፍል እንደማይስተናገድ ቢሮው በደብዳቤ እንዳሳወቀን መግለፃችን ይታወቃል።
ት/ቤቱ
ለ12ኛ ክፍል ተመሪዎች http://exam3.ethernet.edu.et
በዚህ ሊንክ በመግባት ፓስዋርድ 1234 በመጠቀም የመለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት ትችላላችሁ
Grade 12 model exam schedule
DATE 03/09/2018E.C GRADE 12 ENGLISH QUESTION COMPETION
500 English questions for grade 12.pdf5.53 KB
Aptitude Entrance 2016(2024) All Natural Subjects.pdf5.44 MB
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
