es
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram Assaye Derbie

El canal Assaye Derbie (@asayede) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 352 suscriptores, ocupando la posición 2 644 en la categoría Bloques y el puesto 2 351 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 352 suscriptores.

Según los últimos datos del 23 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -124, y en las últimas 24 horas de 1, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 39.19%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 11.86% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 625 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 702 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 33.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 24 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Bloques.

14 352
Suscriptores
+124 horas
-327 días
-12430 días
Archivo de publicaciones
photo content

ኮሚሽኑን ድምጽ አልባ አድርገህ ይሄ ሁሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈጸም ዘንድ አመቻችተኻል። ይሄ እኩይ ሥርዓት ቤተ መቅደስ ውስጥ ገብቶ አርባ ንጹሐን ሲገድል እንዳላዬ አልፈኻል። መቼም አንረሳውም!!
ኮሚሽኑን ድምጽ አልባ አድርገህ ይሄ ሁሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈጸም ዘንድ አመቻችተኻል። ይሄ እኩይ ሥርዓት ቤተ መቅደስ ውስጥ ገብቶ አርባ ንጹሐን ሲገድል እንዳላዬ አልፈኻል። መቼም አንረሳውም!!

በኔ ዘመን ይህንን ስላየሁ መፈጠሬን ጠልቸዋለሁ። የፓርቲ ፖለቲካ ልገልፀው በማልችለው አሳማኝ ምክንያት (መፍትሄ ባይሆንም) እርም እንድል ተገድጃለሁ። በብልፅግና ፓርቲ የተሰጠኝን ኃላፊነት በፈቃዴ ለ
በኔ ዘመን ይህንን ስላየሁ መፈጠሬን ጠልቸዋለሁ። የፓርቲ ፖለቲካ ልገልፀው በማልችለው አሳማኝ ምክንያት (መፍትሄ ባይሆንም) እርም እንድል ተገድጃለሁ። በብልፅግና ፓርቲ የተሰጠኝን ኃላፊነት በፈቃዴ ለቅቂያለሁ ! የማሰብም ሆነ የመናገር ተፈጥሯዊ ነፃነቴ ያለበትን መንገድ መርጫለሁ !!! ፈጣሪ ከሆነውና ከሚሆነው መከራ ይሰውረን !! ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም.

ታደለ ገመቹ በአቡሽ ዘለቀ የሚቀናበት ቀን ከፊታችን አለ

photo content

photo content

photo content

የሲኖዶሱን ትዕዛዝ በሚጻረር መልኩ የልብስ ቀለም መራጭ ሆኖ ይሄንን የዛቻ ማስታወቂያ የለጠፈው ባለሥልጣን...አቶ ታደሰ አጥላባቸው የሚባል የአማራ ብልፅግና አመራር መሆኑ ታውቋል። እየመዘገባችሁ!!
+1
የሲኖዶሱን ትዕዛዝ በሚጻረር መልኩ የልብስ ቀለም መራጭ ሆኖ ይሄንን የዛቻ ማስታወቂያ የለጠፈው ባለሥልጣን...አቶ ታደሰ አጥላባቸው የሚባል የአማራ ብልፅግና አመራር መሆኑ ታውቋል። እየመዘገባችሁ!!

የፓስተር ዮናታን መንፈሳዊ ተግባራት

photo content

photo content

photo content

የደራርቱ እና የደረጀ ነገር☝️

እንደ ሌሎች ወገኖች አገረ አፍራሽና ደም አፋሳሽ ድርጊትን በማውገዝ ፈንታ ድምጿን አጥፍታ የፕሮስፐሪቲን የጥፋት ፕሮጀክት ስትከታተል የከረመችው አትሌት የሕዝቡ ቁጣ ሃይማኖቱን ከማስከበር ባለፈ የገዢ
እንደ ሌሎች ወገኖች አገረ አፍራሽና ደም አፋሳሽ ድርጊትን በማውገዝ ፈንታ ድምጿን አጥፍታ የፕሮስፐሪቲን የጥፋት ፕሮጀክት ስትከታተል የከረመችው አትሌት የሕዝቡ ቁጣ ሃይማኖቱን ከማስከበር ባለፈ የገዢውን ፓርቲ ሕልውና እንደሚገዳደር ሲገባት "አስታራቂ" በሚል ሥም "ዙፋን ጠባቂ" ሆና ተከስታለች። ቅዱስ ሲኖዶሱም ከማስታረቅ በፊት የተወገዘውን ቡድን ቆብ ማስወለቅ እና መላውን ምዕመን ይቅርታ መጠየቅ ይቅደም በሚል ቃል ሸኝቷታል።

photo content

"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በማተራመስ ኢትዮጵያን ማፈራረስ" የሚለው የጥፋት ፕሮጀክት ሲተገበር... ወይዘሮ ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ በፕሬዝዳንትነት ተሰይመው ትዕይንቱን ይከታተሉ ነበር
"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በማተራመስ ኢትዮጵያን ማፈራረስ" የሚለው የጥፋት ፕሮጀክት ሲተገበር... ወይዘሮ ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ በፕሬዝዳንትነት ተሰይመው ትዕይንቱን ይከታተሉ ነበር።

ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት ተራ እና ውዳቂ ሥርዓት አጋጥሟት አያውቅም የምላችሁ በምክንያት ነው። የተወገዘውን ቡድን የተቀበሉትን ምዕመናን ተመልከቱልኝማ...😂
ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት ተራ እና ውዳቂ ሥርዓት አጋጥሟት አያውቅም የምላችሁ በምክንያት ነው። የተወገዘውን ቡድን የተቀበሉትን ምዕመናን ተመልከቱልኝማ...😂