Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Ir al canal en Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Mostrar más1 830
Suscriptores
-124 horas
-37 días
-1330 días
Archivo de publicaciones
💢ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?
#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️
✅ሌላኛው ስልክ
✅OTG
✅data cable
1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።
2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።
አለቀ፤ ዳይ ወደ ዘረፋ
t.me/TechnologyMasterPage
ለተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት አየነቶች የተዘጋጁ መልመጃዎችን በየ ክፍል ደረጃቸው በተከፈቱ የቴሌግራም ገፆች የምንለቅ መሆኑን ስናበስር በታላቅ ሀሴት ነው‼️
#ለ7ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች አስገራሚና አስደናቂ የ MSW_LOGO Programming Commands እንለቃለን‼️
● For Grade 8th
t.me/AndalusGrade8
● For Grade 7th
t.me/AndalusGrade7
● For Grade 6th
t.me/AndalusGrade6
● For Grade 5th
t.me/AndalusGrade5
● For Grade 4th
t.me/AndalusGrade4
● Foe Grade 3rd
t.me/AndalusGrade3
● For Grade 2nd
t.me/AndalusGrade2
እንኳን ለ1444 ዓ.ሒ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ወር አላህ እዲያደርግልን እንለምነዋለን፡፡
ረመዳን ሙባረክ!!
ከየትኛውም ችግር ለመጋፈጥ ዝግጁ እስካልሆን ድረስ በህይወት መቆየት አንችልም‼️
Motivation by Reshad
t.me/InspiresWorld
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
#Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and
Word art
#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!
#Title: Document formatting
#MB Size: 58.8MB
#Time: 26 minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: #Reshad_Muzemil
#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!
t.me/TechnologyMasterPageRepost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
#በድጋሚ ወደ
Mp4 ቀይሬው
✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment
#Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ
#MB size = 13.9MB
#Time = 9 Minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: Reshad Muzemil
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
t.me/TechnologyMasterPage
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!#መልካምን ነገር ለማግኘት መልፋትና መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልገናል። ልክ እንደዚሁ በእውነት ለትውልድ የምንጨነቅ ከሆነና ትውልዱን በአግባቡ በቅረፅ ከፈለግን በቴክኖሎጂ ራሳችንንም ሆነ ድርጅታችን ልናበለፅግ ግድ ነው‼️
እስቲ ለ Video_Class and ለ Projector ተማሪዎችን በመርዳቱ ረገድ ያላቸውን ጉልህ ሚና Comment ላይ አስቀምጡልኝ‼️
t.me/TechnologyMasterPage
#መልካምን ነገር ለማግኘት መልፋትና መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልገናል። ልክ እንደዚሁ በእውነት ለትውልድ የምንጨነቅ ከሆነና ትውልዱን በአግባቡ በቅረፅ ከፈለግን በቴክኖሎጂ ራሳችንንም ሆነ ድርጅታችን ልናበለፅግ ግድ ነው‼️
እስቲ ለ Video_Class and ለ Projector ተማሪዎችን በመርዳቱ ረገድ ያላቸውን ጉልህ ሚና Comment ላይ አስቀምጡልኝ‼️
t.me/TechnologyMasterPage
