es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Ir al canal en Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Mostrar más
1 830
Suscriptores
-124 horas
-37 días
-1330 días
Archivo de publicaciones
+9
1 ኮምፒዩተር ምንድን ነው.PDF1.23 KB

✴️ የLinux ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ከዓመት ዓመት እየጨመሩ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት ብዙ ሰዎች በተለይ ጀማሪዎች የትኛውን የLinux OS መጠቀም እንዳለባቸው ሲጠይቁ ይስተዋላል። በዚህ ዝግጅትም ከተለያዩ መመዘኛ መስፈርቶች አንፃር ተጠቃሚዎች በቀላሉ ለመምረጥ የሚችሉበትን ሁኔታ ተቀምጠዋል። ▫️1. ለጀማሪዎች - በዚህ ምድብ በቀዳሚነት የሚቀመጠው Linux Mint የተባለው የLinux OS አይነት ነው። ለአጠቃቀም ምችነቱ፣ የubuntu የሶፍትዌር ክምችትን መጠቀም ማስቻሉና የተደራጀ “community” ያለው በመሆኑ በጀማሪዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል። ▫️2. ለሃኪንግ - በዚህ ዘርፍ በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጠው kali linux የተባለው የLinux OS አይነት ነው። በየጊዜው update የሚደረግ መሆኑ፣ ለመማር ብዙ ግብዓት ያለው መሆኑና አስፈላጊ የተባሉትን የሃኪንግ ሶፍትዌሮች አካቶ የያዘ መሆኑ በዚህ ዘርፍ በአንደኝነት እንዲቀመጥ ያደርገዋል። ▫️3. ለጌሚንግ - ብዙ ጊዜ አስቀድሞ በተጫኑ የNvidiaና AMD ግራፊክስ ድራይቨሮች ያካተተ መሆኑና የተደራጀ የdocumentationና community support ያለው መሆኑ Manjaro ተብሎ የሚታወቀውን የLinux OS አይነት በጌሚንግ ተጠቃሚዎች ዘንድ በቀዳሚነት እንዲቀመጥ አስችሎታል። ▫️4. ለፕሮግራሚንግ - ፕሮግራም በሚያደርጉ ሰዎች ዘንድ ደግሞ Debian የተሰኘው የLinux OS አይነት በመሪነት ጥቅም ላይ ይውላል። Debian ብዙ ፓኬጆችን የያዘ ሲሆን ለpackage management ደግሞ .deb የሚባል ሰፊ ተደራሽነት ያለው package management ይጠቀማል። ከዚህ በተጨማሪ Debian ለሶፍትዌር ማበልጸጊያነት ተስማሚ የሆነ platform የያዘ ነው። ▫️5. ለፒሲና ለላፕቶፕ አጠቃላይ አጠቃቀም - በጥቆማችን የመጨረሻው ምድብ የምናገኘው ubuntu የተባለውን የLinux OS አይነት ነው። ለአጠቃቀም ምቹ ሲሆን ትላልቅ ፎረሞችንና community አለው። ብዙ ሶፍትዌሮችን ማግኘት የሚቻልበት በመሆኑ በዓለም ዙሪያ በርካታ ተጠቃሚዎች ሊኖሩት ችሏል። t.me/TechnologyMasterPage

ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች 1) getintopc https://getintopc.com የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው። 2) Download https://download.cnet.com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡ 3) FileHippo https://filehippo.com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ 4) ZDNet https://downloads.zdnet.com ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ 5) Softpedia https://www.softpedia.com Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡ 6) Tucows https://www.tucows.com/downloads ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ 7) FreewareFiles https://www.freewarefiles.com ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ 8) MajorGeeks http://m.majorgeeks.com ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡ 9) FileCluster https://www.bytesin.com FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡ 10) Soft32 https://www.soft32.com በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡ 11) File Horse https://www.filehorse.com እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ t.me/TechnologyMasterPages

+1
Grade 8th ICT Worksheet 1-signed.pdf9.78 KB

ቀን 17/6/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2015 የትምህርት ዘመን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት ያዘጋጃቸውን የትምህርት በሬዲዮኖች በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ሁሉ
ቀን 17/6/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2015 የትምህርት ዘመን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት ያዘጋጃቸውን የትምህርት በሬዲዮኖች በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ሁሉም የግል ፣ የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከቢሮ የቴሌግራም ገጽ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau ላይ በመውስድ ለመማር ማስተማር ስራው እገዛ እንዲያደርግ እና ለተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

አልሃምዱሊላህ እህታችን ተገኝታለች

የአፋልጉኝ ጥሪ! ከታች በፈቶው ያለችዋ እህቴ በስልጤ ዞን ቅበት ስልጢ ወረዳ ዛሬ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም! የያቿት ወይም ያገኛችኋት ካላችሁ ከታች ባለው የስልክ አድራሻ እንድትደውሉንን በአላ
+2
የአፋልጉኝ ጥሪ! ከታች በፈቶው ያለችዋ እህቴ በስልጤ ዞን ቅበት ስልጢ ወረዳ ዛሬ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም! የያቿት ወይም ያገኛችኋት ካላችሁ ከታች ባለው የስልክ አድራሻ እንድትደውሉንን በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን። ➤ 0922486620 ቤተሰቦቿ!

Repost from N/a
+1
#የዘንድሮው የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የOnline ፈተና አጭር ገለፃ በPowerPoint #PowerPoint_Credit: Kolfe Keranio Education Bureau

ቴክኖሎጂ በአግባቡ ከተጠቀምንበት ዓለምን የመቀየር ኃይል አለው ብያችሁም አልነበር⁉️ ትምህርት ሚኒስትር በቴክኖሎጂ ራሱን አዘምኖ የ6ኛ ክፍልና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ምዝገባ በ Online አድርጓል‼️ Grade 6: aa6.ministy.et Grade 8: aa.ministry.et 👆በነዚህ ሳይቶች በመግባት የተፈቀደለት አካል ብቻ ተማሪዎችን መመዝገብ እንደሚቻል አሳውቆናል‼️ #Website /Software እንዴት ይሰራል ለሚለው ከታች ቪድዮ እለጥፍላችኋለሁ‼️ ሄይ ጓዶች ቴክኖሎጂን በአግባቡ መበጠቀም ራሳችንና ሀገራችንን እንቀይራት/እናዘምናት!! t.me/TechnologyMasterPage

ICT Assignment for Grade 7th Students
+1
ICT Assignment for Grade 7th Students

Grade 7 ICT Summary of Unit 4
Grade 7 ICT Summary of Unit 4

12. _____ is a global network of networks while the Web is a means of accessing information available on the internet.
Anonymous voting

11. _______ is also known as _______ and it is a collection of information accessed through the internet.
Anonymous voting

11. A Web is also known as World Wide Web (WWW) and it is a collection of information accessed through the internet.
Anonymous voting

10. _____ is the first page of a particular website with links to other pages in the website.
Anonymous voting

Repost from Tech's Master Page
9. _____ is a single page of information that consists to text, images, sound or video clips on website.
Anonymous voting

8. A _____ is composed of a web page or collection of related web pages linked together to have more information.
Anonymous voting

7. _____ is a software application used for exploring or searching the internet.
Anonymous voting

6. _____ is an internet tool that facilitates and speeds the search for information and resources on the internet.
Anonymous voting

5. ______ are the most common examples of search engine?
Anonymous voting