ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

前往频道在 Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

显示更多
1 830
订阅者
-124 小时
-37 天
-1330 天
帖子存档
MS-Excel Shortcuts
+5
MS-Excel Shortcuts

MSW-LOGO Commands
+2
MSW-LOGO Commands

💢ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን? #አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️ ✅ሌላኛው ስልክ ✅OTG ✅data cable 1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OT
💢ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን? #አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️ ✅ሌላኛው ስልክ ✅OTG ✅data cable 1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG  ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት። 2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት። አለቀ፤ ዳይ ወደ ዘረፋ t.me/TechnologyMasterPage

በ MSW_LOGO command ፈታ ይበሉ፤ እንዲሁም የፕሮግራሚንግ ክህሎቶን ያሳድጉ‼️
በ MSW_LOGO command ፈታ ይበሉ፤ እንዲሁም የፕሮግራሚንግ ክህሎቶን ያሳድጉ‼️

ለተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት አየነቶች የተዘጋጁ መልመጃዎችን በየ ክፍል ደረጃቸው በተከፈቱ የቴሌግራም ገፆች የምንለቅ መሆኑን ስናበስር በታላቅ ሀሴት ነው‼️ #ለ7ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች አስገራሚና አስደናቂ የ MSW_LOGO Programming Commands እንለቃለን‼️ ● For Grade 8th t.me/AndalusGrade8 ● For Grade 7th t.me/AndalusGrade7 ● For Grade 6th t.me/AndalusGrade6 ● For Grade 5th t.me/AndalusGrade5 ● For Grade 4th t.me/AndalusGrade4 ● Foe Grade 3rd t.me/AndalusGrade3 ● For Grade 2nd t.me/AndalusGrade2

እንኳን ለ1444 ዓ.ሒ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ወር አላህ እዲያደርግልን እንለምነዋለን፡፡ ረመዳን ሙባረክ!!
እንኳን ለ1444 ዓ.ሒ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ወር አላህ እዲያደርግልን እንለምነዋለን፡፡ ረመዳን ሙባረክ!!

ከየትኛውም ችግር ለመጋፈጥ ዝግጁ እስካልሆን ድረስ በህይወት መቆየት አንችልም‼️ Motivation by Reshad t.me/InspiresWorld
ከየትኛውም ችግር ለመጋፈጥ ዝግጁ እስካልሆን ድረስ በህይወት መቆየት አንችልም‼️ Motivation by Reshad t.me/InspiresWorld

ICT Test-signed.pdf1.01 MB

Grade 7th ICT Worksheet 1-signed.pdf9.60 KB

Grade 8th ICT Worksheet 1-signed.pdf9.78 KB

#Document_formatting በቪድዮ ➞ Bold, Italic, Underlie ➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and Word art #ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!! #Title: Document formatting #MB Size: 58.8MB #Time: 26 minutes #Sound: Reshad Muzemil #Prepared by: #Reshad_Muzemil #ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!! #ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል! t.me/TechnologyMasterPage

#በድጋሚ ወደ Mp4 ቀይሬው ✴️ Income tax ✴️ Pension ✴️ Allowance ✴️ Net payment #Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ #MB size = 13.9MB #Time = 9 Minutes #Sound: Reshad Muzemil #Prepared by: Reshad Muzemil ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ t.me/TechnologyMasterPage #ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!

Sitting Set-up in front of Computer
+6
Sitting Set-up in front of Computer

#መልካምን ነገር ለማግኘት መልፋትና መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልገናል። ልክ እንደዚሁ በእውነት ለትውልድ የምንጨነቅ ከሆነና ትውልዱን በአግባቡ በቅረፅ ከፈለግን በቴክኖሎጂ ራሳችንንም ሆነ ድርጅታችን
+4
#መልካምን ነገር ለማግኘት መልፋትና መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልገናል። ልክ እንደዚሁ በእውነት ለትውልድ የምንጨነቅ ከሆነና ትውልዱን በአግባቡ በቅረፅ ከፈለግን በቴክኖሎጂ ራሳችንንም ሆነ ድርጅታችን ልናበለፅግ ግድ ነው‼️ እስቲ ለ Video_Class and ለ Projector ተማሪዎችን በመርዳቱ ረገድ ያላቸውን ጉልህ ሚና Comment ላይ አስቀምጡልኝ‼️ t.me/TechnologyMasterPage

ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! ወረቀት ማጨማለቅን አቁመን በቴክኖሎጂ ራሳችንን እናዘምን‼️
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! ወረቀት ማጨማለቅን አቁመን በቴክኖሎጂ ራሳችንን እናዘምን‼️