Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
الذهاب إلى القناة على Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
إظهار المزيد1 867
المشتركون
-324 ساعات
-87 أيام
-5730 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Step 2
CONNECT PROXY
የሚለውን ንኩት
#አሁን ያለ ምንም VPN (የተዘጋ ኔትወርክ መስበሪያ) ቴሌግራምን መጠቀም ይችላሉ‼️
I wish you all the best‼️
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
#Step 1
ከላይ በተለጠፈው ፅሑፍ ያለውን የ Proxy ማስፈንጠሪያ (Link) አንድ ጊዜ ንኩት!
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም እና ቲክቶክ ያሉ የማህበራዊ ሚድያ ፕላትፎርሞች እና የመልዕክት መለዋወጫ መተግበርያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥት እንዳይሰሩ መደረጋቸውን ለማረጋገጥ ችለናል።
ስለዚህ
በፕሮክሲ (ቴሌግራም ብቻ ይጠቀሙ)
https://t.me/proxy?server=mci.full.rrio.ko-nic.industries&port=443&secret=ee000000000000000000000000000000006170706c652e636f6d
መጠቀም ላልቻሉ ለሁሉም #ሼር አድርጉላቸው።
ለተጨማሪ መረጃ join በማለት ይመልከቱ!
አጠቃቀሙን በ Screenshots ከታች አሳያችኋለሁ‼️
t.me/InspiresWorld
👆ከላይ የለቀቅኳቸው የስልክ አፕሊኬሽኖች
የ1, 2, 3, 4, 5 6,7 እና 8ኛ ክፍል ሙሉ ምዕራፍ ያላቸው መፅሐፎች ናቸው!
#አውርዳችሁ ተጠቀሙባቸው!
አጠቃቀሙ ግራ-ከገባችሁ 👇
t.me/ReshadMuzemil
👆በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ!
Full units
#New_updated
🇪🇹1. Maths 2. Science
🇪🇹3. PVA 4. English
🇪🇹 5. Amharic 6. HPE
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 4ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
Full units
#New_updated
🇪🇹1. Maths 2. Science
🇪🇹3. PVA 4. English
🇪🇹 5. Amharic 6. HPE
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 5ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም እና ቲክቶክ ያሉ የማህበራዊ ሚድያ ፕላትፎርሞች እና የመልዕክት መለዋወጫ መተግበርያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥት እንዳይሰሩ መደረጋቸውን ለማረጋገጥ ችለናል።
ስለዚህ
በፕሮክሲ (ቴሌግራም ብቻ ይጠቀሙ)
https://t.me/proxy?server=mci.full.rrio.ko-nic.industries&port=443&secret=ee000000000000000000000000000000006170706c652e636f6d
መጠቀም ላልቻሉ ለሁሉም #ሼር አድርጉላቸው።
ለተጨማሪ መረጃ join በማለት ይመልከቱ!
አጠቃቀሙን በ Screenshots ከታች አሳያችኋለሁ‼️
t.me/InspiresWorld
👆ከላይ የለቀቅኳቸው አፖች
የ1, 2, 3, 6,7 እና 8ኛ ክፍል ሙሉ ምዕራፍ ያላቸው መፅሐፎች ናቸው!
#አውርዳችሁ ተጠቀሙ!
አጠቃቀሙ ግራ ለገባችሁ 👇
t.me/ReshadMuzemil
👆በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ!
Repost from Ethiopian New Curriculum( Kg _12)
Full units
ሰላም! በሰጡን አስተያየት መሰረት የጎደሉትን የ 8ኛ ክፍል መፅሀፍት ምዕራፎች ሁሉንም አካተን በአዲስ version ለቀንሎታል! ይህን መተግበሪያ update ያድርጉ!
#New_updated
🇪🇹1. Maths 2. General Science
🇪🇹3..PVA 4. Career
🇪🇹5. IT 6. English
🇪🇹7. Amharic 8. Citizenship
🇪🇹9. HPE 10. Social Studies
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 8ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
Repost from Ethiopian New Curriculum( Kg _12)
Full units
ሰላም! በሰጡን አስተያየት መሰረት የጎደሉትን የ 7ኛ ክፍል መፅሀፍት ምዕራፎች ሁሉንም አካተን በአዲስ version ለቀንሎታል! ይህን መተግበሪያ update ያድርጉ!
#New_updated
🇪🇹1. Maths 2. General Science
🇪🇹3..PVA 4. Career
🇪🇹5. IT 6. English
🇪🇹7. Amharic 8. Citizenship
🇪🇹9. HPE 10. Social Studies
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 7ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Grade 7th Short Presentation (Full)
Unit 1: Introduction to ICT
Unit 2: Hardware
Unit 3: Software
Unit 4: Internet
Unit 5: Security and Safety of Computer
Unit 6: LOGO Programming
#Slides = 191 Slides
MB size = 10.3MB
#Format: PowerPoint to PDF
#Prepared by Reshad Muzemil
ICT Quiz Bot for Grade 7th Students which the topic of Internet!
እንጀምር ወይ ተማሪዎች⁉️ አዎ (👍) ፣ አይ (👎)
