cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Basic Computer Skills

#በዚህ የቴሌግራም ቻናል ↪️ LOGO programming Concepts ↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን ↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን ↪️Basic Computer Skills ↪️ Computer and Android Phone App or Software ↪️ ICT Edu ከላይ_የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል! t.me/Basic_ComputerSkills 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
564
Suscriptores
-224 horas
-17 días
+530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
#AddisAbaba የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል ! የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት የቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሠጡት ቃል ፦ “ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል። የማለፊያ ውጤት ወስነን ቆርጠን ይፋ አድርገናል። ወንድም ሴትም 50ና ከዚያ በላይ ያመጡ ናቸው ወደ ሚቀጥለው ክፍል የሚያልፉት። የአካል ጉዳተኞች ማለፊያ ነጥብ 45 እና ከዚያ በላይ ነው። 78 በመቶ የሚሆኑት ተፈታኞቻችን አልፈዋል። የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል። ” የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መመልከቻ : https://aa.ministry.et/account#/student-result (መለያ ቁጥርና ስም ያስገቡ) #TikvahEthiopiaFamilyAA
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ  8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን። @emacs_ministry_result_qmt_bot
Mostrar todo...
3👍 2
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ➤ ወድ ወንድምና እህቶቼ በአንደሉስ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ላይ የወደቀ አንድም ተማሪ የለም!! #ሁሉም ተማሪዎቻችን ምርጥ ውጤት በማምጣት ሙሉ አልፈዋል። ደስታው የሁላችንም ነው እኳን ደስ አላችሁ። ደስ ብሎናል። አልሃምዱሊላህ!!
Mostrar todo...
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። (ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል። በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል። በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል። ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡ https://aa.ministry.et/account#/student-result
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hello world hello word አንድ የcomputer program ሲሆን በምትፈልጉት programming language hello world ፅፋችሁ run ስታደርጉት hello world የሚያሳያችሁ ነው። ብዙ ጊዜ ተማሪዎች አዲስ programing language ሲለማመዱ የሚሞክሩት ቀላል program ሲሆን በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት። ⚫Introduces the language: The program illustrates the language's basic syntax and helps students develop coding skills and confidence. ⚫Confirms program success: አንድ The phrase confirms that the program is running successfully. ⚫Sanity check: The program can also be used to ensure that the computer software is correctly installed and that the operator understands how to use it. Brian Kernigan የመጀመሪያውን "Hello World" እ.ኤ.አ. በ1972 የፕሮግራሚንግ መፅሃፍ ሲፅፍ ለምሳሌነት ተጠቅሞታል። ሃረጉን የመረጠበትን ምክንያት በሰአቱ ባየው የካርቱን ፊልም ላይ አንዲት ጫጩት ከእንቁላሏ ውስጥ "hello world!" ብላ ስትወጣ በማየቱ እንደሆነ ተናግሯል። ይህም coding ስትጀምሩ ቀላል እንዲሆንላችሁ hello world መፃፍ ትለማመዳላችሁ ከዛ ቀስ እያላችሁ በroad map ትላልቅ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ። የhello world አፃፃፍ እንደየ programming language አይነት ይለያያል። ለምሳሌ ✔️በC++  cout << "Hello World!" ✔️በJava  System.out.println("Hello, World!") ✔️በC  printf("Hello World!"); ✔️በPython  print("Hello World") ✔️በJavaScript. console.log("Hello, World!"); ✔️በPHP  echo "Hello World!"; ✔️በC#. System.console.WriteLine("Hello World!") ✔️በFortran  print *, "Hello, World" ✔️በRuby  puts "Hello World" ✔️በAda  Put_Line("Hello World!"); Ok ✔️በPhp  <? php echo '<p>Hello World</p>'; ?> ነገር ግን hello worldን በተለምዶ እንጠቀመዋለን እንጂ ቃሉ ቢቀየርም ችግር የለውም። ለምሳሌ hello big habesha fam ማለት ይቻላል።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Hamster Base BOT

💥Welcome to 🐹Hamster Base, powered by the COINBASE blockchain. 💸CLAIM 💲4500 $HB TOKENS FOR JOINING

Website part 2 Web development ዛሬ wbsite build ስናደርግ የምንጠቀማቸውን ቋንቋዎች እናያለን። ሁሉንም ቋንቋ በሰውነት አካላችን ምሳሌ እየሰጠን እናያለን። ◆ HTML፡ የwebpage structure (መዋቅር ) ለመስራት እንጠቀምቀታለን። እንደ paragraph, button, input የመሳሰሉትን እናስገባበታለን። በሰውነታችን እንደሚገኘው አጥንት ማለት ነው። (ብዙ ጊዜ እንደ programming language አይቆጠርም።) ◆ css: አንድን web page design ለማድረግ፣ color ለመስጠት፣ አንግሎቹን ለማስተካከል፣ መስመር ለማስያዝ፣ backgroun ለማስተካከል እና ለመሳሰሉት እንጠቀምበታለን። css ለweb page እንደ ሰውነታችን ቆዳ የውጭው ክፍል ነው። ◆ Java script: የሰራነው website የተለያዩ ድርጊቶችን እንዲያከውን የሚያደርገው ነው። ለምሳሌ አንድ button ሲነካ ምን እንደሚመጣ። ይህም በሰውነታችን ላይ እንደሚገኘው ጡንቻ ለwebsiteም action perform እንዲያደርግ ያግዘዋል። ◆ PHP: በጣም ዝነኛ server-side scripting language ሲሆን data base ላይ መረጃ ለማስቀመጥ እና ለማጥፋት ፣ለdata processing እንዲሁም ለተለያዩ task እንጠቀመዋለን። php በሰውነታችን ላይ እንዳለው nerve ለwebsiteም data process ያደርጋል። ◆ web page ማለት አንድ ነጠላ የwebsite ገፅ ነው። ይቀጥላል.... ከተመቻችሁ like ማድረግ እንዳይረሳ comment ላይ ስለዚህ post ጥያቄ ስላለ መመለስ አይዘንጉ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✦Join➬ 🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═══📌Share📌════
Mostrar todo...
Basic Computer Skills

#በዚህ የቴሌግራም ቻናል ↪️ LOGO programming Concepts ↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን ↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን ↪️Basic Computer Skills ↪️ Computer and Android Phone App or Software ↪️ ICT Edu ከላይ_የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል! t.me/Basic_ComputerSkills 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

👍 6
ምናልባት ካላወቃችሁ ስለ ድረገፅ መሰረታዊ ነገር በተከታታይ እንማማራለን። Part 1 Website parts 🔎አንድ website በዋናነት በሁለት  back end and front end በሚባሉ ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል። ➊ back end የምንለው የዛ website እንደ database, server አንድ button ሲነካ ወዴት እንደሚወስድ scroll ሲደረግ ምን እንዲያመጣ እንደተፈለገ፣ websit እንዲሰራና እንዲታዘዝን የሚደረግበት የwebsite  የጀርባ አጥንት ወይም server side ነው። በአጠቃላይ back end እኛ የማናየው  የwebsite ክፍል ነው። Back end እንደ JavaScript, python በመሳሰሉት programming language develop ይደረጋል። Back end develop የሚያረግ ሰው  back in developer ይባላል። ➋ ሌላኛው front end ሲሆን እኛ የምናየው website ክፍል ነው። ይህም እንደ user interface ,graphic ስራዎች, font, color, ዲዛይኖችን እና ድህረገጽን ባራክ የሚያራጉት ሁሉም ነገሮች ተከታታይ front end በcss, html እና java script  develop  ይደረጋል። በተመሳሳይ ድረገፅ የሚሰራ ሰው front end developer ተብሎ ይጠራል። ሁለቱም ደግሞ የሚሰራ ሰው full stack developer ይባላል። ከላይ እንዳያችሁት በJavaScript  ሁለቱንም መስራት ትችላላችሁ። አንድ website አሪፍ ለመባል የግድ  በሁለቱም በበቂ ሁኔታ develop መሆን አለበት ።
Mostrar todo...
አሰላሙ አለይኩም ከታች ባስቀመጥኩላችሁ የግል አካውንቴ ለየት ያለ ነገር ካያችሁ ንገሩኝ። ((ሃክ ተደርጎብኝኛል የሚል ጥርጣሬ ስላለኝ ነው)) ምንም እኳን Device ውስጥ ያለው የኔ አካውንት ብቻ ቢሆንም። t.me/Reshad_Muzemil
Mostrar todo...
ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁

You can contact @Reshad_Muzemil right away.

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.