4 602
Suscriptores
+524 horas
+117 días
+7330 días
Archivo de publicaciones
ቀን:-ማክሰኞ ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም
የ ዘንድሮ 2019ዓ.ም የ 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና (ሚኒስትሪ) ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ኤክሴል ፋይል ከዚህ በታች አስቀምጠናል ከፍታችሁት በማየት በልጆቻችሁ ስም ላይ ወይም በአባታቸው ስም ላይ እንዲሁም በአያት ስማቸው ላይ ስህተት ካለበት በአስቸኳይ በ0911368824 ላይ ደውላችሁ እንድታሳውቁን እናሳስባለን ከዚህም በተጨማሪ የዘንድሮ ተፈታኝ ሆና ነገር ግን እዚህ ዝርዝር ውስጥ ስሟ ያልገባ ተማሪ ልጅ ካላችሁ በአስቸኳይ አሳውቁን።
ይህንን የስም ዝርዝር በቀጥታ የገለበጥነው ከልጆቻችሁ ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ላይ መሆኑን እንገልፃለን።
ትምህርት ቤቱ
Repost from NGCS PARENTS GRADE 9-12
ቀን:-ዓርብ መስከረም 29/2019ዓ.ም
ለዘንድሮ 2019 ዓ.ም የ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ልጅ ላላችሁ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ ። የግል ተማሪዎች እንደሁልጊዜው ሁሉ የመፈተኛ ማኑዋሉ ባስቀመጠው መሠረት ለመመዝገቢያ 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ለፈተናዎቹ በየትምህርት ዓይነቱ ( የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚወስዷቸው ስድስት የትምህርት ዓይነቶች ስለሆኑ) ለአንድ ትምህርት 100.00 (አንድ መቶ ብር) በድምሩ 750.00(ሰባት መቶ ሃምሳ ብር የሚከፈል መሆኑን እየገለፅን እያንዳንዱ አስፈታኝ የግል ትምህርት ቤት ከተፈታኝ ተማሪዎች የሚሰበስበውን ብር ለአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በአካውንታቸው ገቢ በማድረግ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በኦንላይን ማስመዝገብ ስላለበት ነገሮችን ከወዲሁ ዝግጁ አድርገን ለመጠበቅ ይረዳን ዘንድ ከመጪው ሰኞ ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም ጀምሮ 750.00 ብሩን ስለምንሰበስብ በልጆቻችሁ በኩል እንድትልኩልን ስንል በተጨማሪም እስከአሁን የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ኮፒውን
የ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ሰርቲፊኬት
እንዲሁም ከቀድሞ ትምህርት ቤታችሁ ትራንስክሪፕት ያላመጣችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንድታመጡ እናሳስባለን ።
ትምህርት ቤቱ
28/9/2019
ለ 6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች ፡፡
ቅዳሜ መስከረም 30/1/2019 ከጠዋቱ 2 : 00 እስከ 3 : 00 ሰዓት በተማሪዎች ትምህርት ዙሪያ እና የተማሪዎች አገር አቀፍ ክልላዊ ፈተና የሚደረግ ወይይት እንዲገኙ እያሳሰብን ሁሉም ወላጅ በስብሰባው ላይ ተገኝቶ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደር ጥሪ እናደርጋለን በስብሰባው ካልተገኙ በተገኙት ተሰብሳቢ ውሳኔ የሚጠቃለል መሆኑ እናሳስባለን ፡፡
ት/ቤቱ
28/9/2019
ለ 6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች ፡፡
ቅዳሜ መስከረም 30/1/2019 ከጠዋቱ 2 30 እስከ 3 00 ሰዓት በተማሪዎች ትምህርት ዙሪያ እና የተማሪዎች አገር አቀፍ ክልላዊ ፈተና የሚደረግ ወይይት እንዲገኙ እያሳሰብን ሁሉም ወላጅ በስብሰባው ላይ ተገኝቶ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደር ጥሪ እናደርጋለን በስብሰባው ካልተገኙ በተገኙት ተሰብሳቢ ውሳኔ የሚጠቃለል መሆኑ እናሳስባለን ፡፡
ት/ቤቱ
ቀን: ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ.ም
ዛሬ የአድሚሽን ካርድ ፎቶግራፍ መነሻ ብር 200.00 ያልከፈሉ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ የመክፈያ መጨረሻ ቀን መሆኑን እናሳስባለን ።
ትምህርት ቤቱ
ቀን:- ሰኞ መስከረም 25/2019ዓ.ም
የዘንድሮ 2019 ዓ.ም 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና (ሚኒስትሪ) ተፈታኝ ልጅ ላላችሁ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ በተያዘው መርሃ ግብር መሠረት ነገ ማክሰኞ መስከረም 26/2019 ዓ.ም 6/8 ተማሪዎቻችንን ለአድሚሽን ካርዳቸው በተናጠል ፎቶግራፍ የምናስነሳበት ቀን ስለሆነ ልጆቻቸሁ የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ በተሟላ መልኩ ከላይ ሸሚዙንና ሹራቡን አልብሳችሁ እንድትልኳቸው በማክበር እናሳስባለን ።
ትምህርት ቤቱ
