cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የተፈታው በርባን YETEFETAW BERBAN

አንድያ ልጁን እስከመስጠት ወዶናል💙 የተፈታው በርባን👇👇 🔵ንፁህ የሆነው ኢየሱስ የሞት ፍርድን ሲቀበል 🔴አመፀኛውና ሞቱን ሲጠባበቅ የነበረው በርባን ነፃ ወጣ 🤎ይቀላቀሉ ለሌዎችም ያጋሩ🧡 👤 @teme_arega bot: @berbantefeta_bot Group🙋 @tsegahybeqagnal https://youtube.com/channel/UCylvsUSCX9tGgikroJ65fig

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 625
Suscriptores
+124 horas
-227 días
-11330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
#ENGLISH PDF📚
Mostrar todo...
በመዳፍህ መሃል | Zemarit Tsigereda Tilahun 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Mostrar todo...
10👍 1
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Mostrar todo...
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Mostrar todo...
👍 5 5
Mostrar todo...
መስዋዕቱ እረኛ - Higa Third Batch Students | New Gospel Music Video | HMBS Fellowship

ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ መስዋዕቱ እረኛ ሀጥዕ የሆነ ፅድቅ ተከቦ በድቅድቅ ሲገፉት የሚወድቅ ሆኖ ሳለ መልህቅ ተከፍቶ ያዘነ ስለ እኛ ፍስሀ ባለጠጋው ድሀ ለምለሙ በረሀ....

8🥰 4😁 1
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Mostrar todo...
🥰 1
ኢየሱስ ክርስቶስ Share share share share @berbantefeta profile pics Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Mostrar todo...
7🔥 2👍 1
ይወሰዳል እንዳልል፣ መች ሆነና ከምድር፤ ይነጥቀኛል እንዳልል፣ ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን፤     በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው፣     ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው፤     ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ፣   ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ፤ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Mostrar todo...
11👍 4🔥 1
500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የማስተላልፈው አጭር መልክት አለኝ እንዲሁም የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ! ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Mostrar todo...
👍 10
“እኔ ደግሞ ድል እንደ ነሣሁ ከአባቴም ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥሁ፥ ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።”   — ራእይ 3፥21 እንካን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ጌታችን ሞትን እና ሲኦልን፣ ሀጢአትንና አለምን፤ ድል እንደነሳ እንዲሁ እኛም አብ አባት የሰጠንን ሁሉ በድል የምንወጣበት ዘመን ይሁንልን። ተሸናፊ ሳይሆን አሸናፊ እና ገዢዎች የሚያደርገንን የእግዚአብሔርን ፀጋ እንያዝ። እርሱ በመስቀል ታግሶ በላይ በግርማው ቀኝ እንደተቀመጠ፤ ለክብር እንድንበቃ እና የማያሳፍር ባሪያ ለመሆን ከበፊት ይልቅ በትጋት የተሰጠንን ቅዱስ አገልግሎት ለመፈፀም እንትጋ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤
Mostrar todo...
7👍 4