cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የተፈታው በርባን YETEFETAW BERBAN

🔵ንፁህ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሞትን ፍርድ ሲቀበል 🔴አመፀኛውና ሞቱን ሲጠባበቅ የነበረው በርባን ምህረትን አገኘ 🙏በኢየሱስ መታሰር ምህረት የተደረገልን በርባኖች እኛ ነን የማቴ 27 ፤ ማር 15 ፤ ሉቃ 23 ) (🤎ይቀላቀሉ ለሌዎችም ያጋሩ🧡 👤 @teme_arega bot: @berbantefeta_bot https://youtube.com/channel/UCylvsUSCX9tGgikroJ65fig

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
9 395
المشتركون
-324 ساعات
-327 أيام
-10930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ትኩረቴን | እስራኤል አበበ | Tikureten Israel Abebe New Gospel Song

ትኩረቴን | እስራኤል አበበ | Tikureten Israel Abebe New Gospel Song ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ሰምተው ይባረኩበት፤ ለሌሎችም ያጋሩ

6👍 1
በጣም የሚወድህ፡ በቂ የሆነ አቅም ያለውና ለሁሉም ነገር መፍትሄ ያለው አንድ አካል ሁሌ ካጠገብህ ቢኖር፤ ምን ነበር የሚያስጨንቅህ? መፅሐፍ ቅዱስ በ1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 ላይ “እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት” ይለናል። እንደገና በፊልጵስዩስ 4፥6 ላይ “ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” ይለናል። እግዚአብሔር ሁሌ ካንተ ጋር ነው። ዘና በል የአባቴ ልጅ😎 መልካም ቀን full video👇👇
إظهار الكل...
በእግዚአብሔር ላይ ጣለው | አትጨነቅ | በእግዚአብሔር ታመን Inspirational

“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

3🔥 2
🎵ይታወቅልኝ🎵 🎙️Bereket Tesfaye 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
إظهار الكل...
Bereket_Tesfaye_ይታወቅልኝ_Yitaweqiling_በረከት_ተስፋዬ_New_Live_worship256k.mp317.29 MB
1
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
إظهار الكل...
ከኔ ጋር እንዳለ ማሰብ.mp37.66 KB
8🥰 3👍 2
00:54
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
18.52 MB
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር እኔ አለሁ እያለ ሳይለየኝ ከኔ ጋራ ዋለ profile pics 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
إظهار الكل...
🥰 6🙏 3👍 2 1
إظهار الكل...
“የናፈቀኝን” ዘማሪ አቤል ጌታቸዉ Yenafekegnin singer Abel Getachew

This song is all about the Coming Kingdom of God to come in fulness! song writer : Abel Getachew music arrangement : Biruk napolion Mixing : Destahun Yakob Lead Guitar : Kalab Tekil Bina film producion presents Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! @abelgetachew1444 @abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily New Ethiopian protestant Song New Amharic protestant Song

👍 4
Teme Art & Design ✔ለንግድ ✔ለባነር ✔ለፖስተር ✔ለቪዲዮ ተምብኔይል ወይም ለሌላ አገልግሎት ውብ እና ማራኪ የሆኑ ዲዛይኖችን ማሰራት ከፈለጉ በ09-3995-3911 ይደውሉልን። ወይም በውስጥ መስመር @teme_arega ያግኙን።
إظهار الكل...
5👍 2
ምሳሌ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ በቅኖች በረከት ከተማ ከፍ ከፍ ትላለች፤ በኀጥኣን አፍ ግን ትገለበጣለች። ¹² ወዳጁን የሚንቅ እርሱ አእምሮ የጐደለው ነው፤ አስተዋይ ግን ዝም ይላል። ¹³ ለሐሜት የሚሄድ ምሥጢሩን ይገልጣል፤ በመንፈስ የታመነ ግን ነገሩን ይሰውራል። ¹⁴ መልካም ምክር ከሌለ ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል፤ በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል።
إظهار الكل...
የተፈታው በርባን YETEFETAW BERBAN

🔵ንፁህ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሞትን ፍርድ ሲቀበል 🔴አመፀኛውና ሞቱን ሲጠባበቅ የነበረው በርባን ምህረትን አገኘ 🙏በኢየሱስ መታሰር ምህረት የተደረገልን በርባኖች እኛ ነን የማቴ 27 ፤ ማር 15 ፤ ሉቃ 23 ) (🤎ይቀላቀሉ ለሌዎችም ያጋሩ🧡 👤 @teme_arega bot: @berbantefeta_bot

https://youtube.com/channel/UCylvsUSCX9tGgikroJ65fig

እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 “ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?” - የማቴዎስ ወንጌል 6፥27 - ኢየሱስ ክርስቶስ መጨነቅ ለየትኛውም አይነት ችግር መፍትሄ እንደማያመጣ እንድናስተውል ይህን ተናገረ። 🔺የፈለገውን ያክል ጠንካራ፡ 🔺የፈለገውን ያክል አዋቂ፡ 🔺የፈለገውን ያክን ጥበበኛ ልትሆን፡ 🔺የፈለገውን ያህል አቅምና ሃብት ሊኖርህ ይችላል፤ ይሁን እንጂ አንተ ሁሉንም ችግር እንድትፈታ ተደርገህ አልተፈጠርክም፤ ስለዚህ የግድ የእግዚአብሔር እርዳታ ያስፈልግሃል። ሙሉውን መልዕክት ከታች ባለው ቪዲዮ ያገኙታል
إظهار الكل...
በእግዚአብሔር ላይ ጣለው | አትጨነቅ | በእግዚአብሔር ታመን Inspirational

“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

7🥰 1👏 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.