cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

ቦሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 148
Suscriptores
+324 horas
+277 días
+10330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ቀን 29/09/16ዓ/ም ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የICT እና Agriculture ፈተና በቀን 30/09/16ዓ/ም ሊሰጥ የነበረው ወደ ቀን 03/10/16ዓ/ም የተዛወረ ስለሆነ በተባለው ቀን 3:00 ሰዓት ፈተናው የሚጀመር ሲሆን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን ።
Mostrar todo...
👏 8👍 3
ቀን 26/09/16ዓ/ም የቦሌ አ/ሁ/ደ/ት/ቤት የ12ተኛ ክፍል የማትሪክ ተፈታኝ ተማሪወች የበይነመረብ መለማመጃ ጥያቄ ሲያደርጉ
Mostrar todo...
👍 3
👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
ቀን 21/09/16 በከተማ ደረጃ የተማሪዎች ስፖርታዊ ውድድር በስድስት ኪሎ ዩኒቨርስቲ ሲካሄድ የነበረው የፍፃሜ/የመዝጊያ ፕሮግራም በቀን 24/09/16 ይከናወናል ። ስለሆነም በዚሁ የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከስም ጠሪወቻችሁ ጋ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ *መነሻ ቦታ: ት/ቤቱ * ሰዓት 12:30-1:00 ባለው ጊዜ ውስጥ ተጭነን ወደ ፕሮግራሙ *ትራንስፖርትና አስፈላጊውን ግብአት ት/ቤቱ አዘጋጅቷል
Mostrar todo...
👏 1
ቀን 19/09/16 ውድ ተማሪወች ነገ ግንቦት 20 ስለሆነ ት/ት ዝግ ነው
Mostrar todo...
👏 23👍 6
ቀን 18/09/16 በሳይንስና ፈጠራ ፕሮግራም ላይ በጉራጌ ባህል አልባሳት የደመቀው እና ያደመቀው የቦሌ አ/ሁ/ደ/ት/ቤት ተሳታፊ
Mostrar todo...