fa
Feedback
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

رفتن به کانال در Telegram

ቦሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

نمایش بیشتر
1 981
مشترکین
+224 ساعت
+47 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+26
در 0 کانال‌ها
مه '26
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+186
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+352
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+156
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+59
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+188
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+234
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
17 ژوئن+5
16 ژوئن+3
15 ژوئن+3
14 ژوئن0
13 ژوئن+2
12 ژوئن0
11 ژوئن0
10 ژوئن+3
09 ژوئن0
08 ژوئن+1
07 ژوئن+2
06 ژوئن+2
05 ژوئن+1
04 ژوئن+1
03 ژوئن+1
02 ژوئن+2
01 ژوئن0
پست‌های کانال
09/10/2018 ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ በነገው ዕለት የ moc exam round 2 ልምምድ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን 12 - 01 እና 12 - 02 በጠዋት ፈረቃ እንዲሁም 12 - 03 እና 12 - 04 ከሰዓት በኋላ እንድትለማመዱ እያልን ሁላችሁም መምህር መሳይ ጋር የተጠናከረ አቴንዳንስ ስላለ መፈረማችሁን እንዳትረሱ። በሰዓቱ ያልተገኘ እና ያልተፈተነ ተማሪ ትምህርት ቢሮ በሚያስቀምጠው አቅጣጫ መሠረት ህጎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ እናረጋግጣለን። ለሶሻል ተማሪዎች በቀጣይ ማስታወቂያ የምንገልፅ ይሆናል።

2
08/10/2018 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ጀምሮ moc exam የሚቀጥል ስለሆነ ተማሪ ማሟላት የሚገባውን ተማሪያዊ ባህሪ ተላብሳችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን!
2 164
3
08/10/2018 ለሁሉም ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ መደበኛ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል። ስለሆነም ተገቢውን የጸጉር አቆራረጥ : ዩኒፎርም አለባበስ እንዲሁም መታወቂያ በመያዝ ሰዓታችሁን ጠብቃችሁ እንድትገኙ እያልን ከዚህ በተቃራኒ ሆኖ የተገኘ ማንኛውም ተማሪ በት/ቤቱ ተጠያቂ እንደሚሆን እናሳውቃለን።
2 207
4
بدون متن...
2 778
5
بدون متن...
584
6
+6
XLESS DRILL CHEMISTRY 2016 Social Sciences.pdf
2 974
7
ለሁሉም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና ልምምድ በነገው ዕለት በሁሉም ICT ቤተሙከራዎች የሚቀጥል ይሆናል።
2 592
8
የወላጅ ስለሆነ የኸ ይቅደም።ለወላጅ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው።https://forms.gle/iPHM6XUfBb3HBDPa8
2 768
9
https://t.me/BSS74SCHOOL
1
10
የቅዳሜ የዉጤት ማላቅ ስትራቴጂ ቲቶሪያል ትምህርት ነገም ተጠናከሮ ይቀጥላል ።
2 620
11
#Update ለሞዴል ፈተና ስትመጡ #አድሚሽን #ካርድ እንዳትረሱ! #ሐሙስ - Natural Stream #አርብ - Social Stream መሆኑን በድጋሜ እናሳውቃለን!
2 757
12
بدون متن...
3 035
13
26/09/2018 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሐሙስ በቀን 27/09/2018 እና አርብ በቀን 28/09/2018 ዓ ም በቀጥታ ትምህርት ሚኒስቴር የኦንላይን ሞዴል ፈተና (mock exam) የሚሰጥ ስለሆነ #ሐሙስ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (Natural Stream) እንዲሁም #አርብ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (Social Stream) ፈተናውን የምትወስዱ መሆኑን በጥብቅ እያሳወቅን ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣውን ፕሮግራም አያይዘናል። ለሚቀር ተማሪ ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ተማሪዎችንም ወላጆችንም ደግመን ደጋግመን ማሳወቅ እንወዳለን።
2 756
14
ለቦሌ  ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ12ተኛ ክፍል ለ2018 ዓ.ም ማትሪክ ተፈታኝ ለመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም በቀን 22/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የማትሪክ የOn-Line ስልጠና ያለወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ  በጠዋት በመገኘት ስልጠናውን ወሳዳችሁ የማረጋገጫ ፊርማ ፈርማችሁ እንድትኤዱ እናሳስባለን፡፡ ማስታወሻ 1.       ወደ ስልጠና ስትመጡ አድሚሽን ካርድ ይዛችሁ እንድትመጡ 2.       የራሳችሁን Password  ይዛችሁ(አዘጋጅታችሁ) እንድትመጡ፡ ማሳሰቢያ 1.       ስልጠናውን ያልወሰደ ማንኛውም ተማሪ ከፊታችን ሐሙስ ከሚሰጠው Mock Exam እንዲሁም ከዋናው ፈተና የምትታገዱ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡ 2.       ማንኛውንም ምክንያት ት/ቤቱ አይቀበልም፡፡ ት/ቤቱ
3 011
15
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ/ሰን
ለመላዉ የእስልምና  እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ/ሰን
2 838
16
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት በወጣው ፕሮግራም መሠረት እንደሚካሄድ አዉቃችሁ ሞክኤግዛሞችን በመሞከር ከሲስተም ጋር ልምምድ ማድረግ፣ያልተጠናቀቁ ፓርሸኖችን ማጠናቀቅ ፣በክፍልውስጥ በግሩፕ ማጥና፣ መምህራን የሚያሰሯዋችሁን ፈተናዎች መሰራት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን አውቃችሁ በትምህርት ቤት በመገኘት እንድትከታተሉ እያሳሰብን የማትገኙትን ፋተና ለይ የማናስቀምጣችሁ መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች አስፈላጊዉን ክትትል እንድታደርጉ።
2 777
17
የተከለሰ የ2018 የትምህርት ዘመን የትምህርት የማጠቃለያ ፈተና መርሃ-ግብር (ግንቦት 18/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc+1
የተከለሰ የ2018 የትምህርት ዘመን የትምህርት የማጠቃለያ ፈተና መርሃ-ግብር     (ግንቦት 18/2018 ዓ.ም)     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
1 720
18
For Only Grade 12 Students
For Only Grade 12 Students
1 771
19
14/09/2018 አስቸኳይ ነገ ጠዋት 1:00 ሰዓት ላይ የነበረው የማስ ስፖርት ፕሮግራም ወደ ከቀኑ 8:00 ሰዓት የተዛወረ ስለሆነ በሰዓቱ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
2 340
20
+8
AAEB G-12 SEM-II Eng-MODEL 2018.pdf
2 973